The Legend Of Prester John, King In The East, Explained  – Grunge 07:06

Duncan1890/Getty ImagesBY S. FLANNAGAN/JULY 13, 2023 7:00 AM ESTFor more than two centuries from 1096 to around 1300, the Crusades dominated European history in the Middle Ages. Throughout, Christian forces attempted to overrun the Muslim population of the nations of the Middle East and, ultimately, take control of Jerusalem, a city of immense importance for both religions. During […]

Rejoinder: “The rise of Amharization” among Ari people – Dr. Julian Sommerschuh’s unfounded Claim  – Addis Standard 08:39

Rejoinder: “The rise of Amharization” among Ari people- Dr. Julian Sommerschuh’s unfounded Claim JULY 12, 2023 By Prof. Gebre Yntiso Deko & Dr. Asress Adimi Gikay @DrAsressGikay Ethiopia – The Mosaic of People One of the defining features of Ethiopia is its diversity – ethnic, linguistic, and religious. The country is considered as a museum of ethnic […]

Oromuma is anti-vestige ideology destroying heritages in Ethiopia – Analysis  – Eurasia Review 19:11

Details of equestrian statue of Emperor Menelik II, the victor of Adwa. The statue was erected by Emperor Haile Selassie and dedicated on the day before his coronation in 1930, in memory of his predecessor. Photo Credit: A. Davey, Wikipedia Commons Oromuma Is Anti-Vestige Ideology Destroying Heritages In Ethiopia – Analysis  July 13, 2023   By Desalegn […]

የኢትዮጵያን ቤተ ክርስቲያን  በጐሣ መከፋፈል ህልውናዋን የማጥፋት ሰይጣናዊ ዕቅድ ዋዜማ ነው

12/07/2023 ከይኄይስ እውነቱ በርጉም ዐቢይ ዘመን ዦሮን ጭው የሚያደርግ ነገር መስማት የዕለት ዕለት ተግባራችን ከሆነ ድፍን 5 ዓመት ተቈጥሯል፡፡ ኢትዮጵያ ከቆመችባቸው ዐበይት አዕማዶች ቀዳሚዎቹን ሁለቱን – ጥንታዊት÷ ታሪካዊት÷ ዓለም አቀፋዊት የሆነችውን የኢኦተቤክ እና የዓለምን ታሪክ የቀየረው (በፀረ-ቅኝ ግዛት እና በፀረ-ፋሺስታዊ ተጋድሎ ድል በማድረግ) የሰው ልጆች በእግዚአብሔር ዘንድ እኩል መሆናቸውን ለዓለም ኹሉ በደም ያበሠረው የዓድዋ ድል […]

“ኩሽ!” ብሎ ነገር የለም!… አትንኮሻኮሹብን! – ዶ/ር ወንድሙ መኰንን

11/07/2023  ሰው ሲበድላችሁ፣ እስቲ አትናደዱ፤ ጠላትን አትጥሉ፣ ክፉን ሰው ውደዱ። የክፉ ሰው ክፋት፣ ጠቃሚ ነው ትርፉ፤ ያነቃቃችኋል፣ እንዳታንቀላፉ። የልቦናው ስሜት፣ እየተራቀቀ፣ ሁልጉዜ ወደ ላይ፣ በጣም እየላቀ፤ በሥራ በጥበብ፣ ግሎ ለመነሳት ቆስቋሽ ይፈልጋል፣ የሰው ልጅ እንደ እሳት ከበደ ሚካኤል፣ የዕውቅት ብልጭታ ገጽ መቶ 163 መግቢያ ዳማ የተባለ ዳንግላ ፈረስ፣ ዋርዲት የተባለች ሽቅርቅር በቅሎ ጋር ሜዳ ውስጥ ሣር ሲግጡ ይተዋወቃሉ። መሽቶ ሊለያዩ ሲሉ፣ ዳማ በጣም ስለወደዳት ዋርዲትን “አባትሽ ማናቸው” ብሎ፣ ጠየቃት። ዋርዲት እየተሽኮረመመች፣ “አጎቴ ጥሪኝ የሚባል ፈረስ ነው” ብላ መለሰችለት ይባላል። ፊየል ወዲህ፣ ቅዝምዝም […]

ኢሰመኮ በትግራይ ክልል የሰብዓዊ መብቶች ክትትል መጀመሩን ገለጸ

July 12, 2023 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በትግራይ ክልል የሰብዓዊ መብቶች ክትትል መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በመቐለ የሚገኘውን ቢሮ መልሶ የማቋቋም እና የማደራጀት ስራ መጀመሩንም ገልጿል፡፡ ኢሰመኮ በትግራይ ክልል ሰብዓዊ መብቶች ክትትል የጀመረው ለኮሚሽኑ እና ለተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ጽህፈት ቤት በፌደራል መንግስት ጥያቄ ከቀረበ በኋላ መሆኑን የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ዛሬ በሰጡት […]

የአካባቢ ምርጫን በቀጣዩ ዓመት ለማካሄድ፤ በጀትን ጨምሮ ሌሎች “አስፈላጊ ነገሮች” መመቻቸት እንዳለባቸው ምርጫ ቦርድ ገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

July 12, 2023 በሃሚድ አወል ለመጨረሻ ጊዜ በ2005 ዓ.ም የተካሄደውን የአካባቢ ምርጫ፤ ገንዘብን ጨምሮ “አስፈላጊ ነገሮች” ከተመቻቹ በሚቀጥለው ዓመት ለማካሄድ መታቀዱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ውብሸት አየለ ተናገሩ። የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች በበኩላቸው በአካባቢያዊ ምርጫ አሸንፈው የታችኛው መዋቅር ምክር ቤቶችን መያዝ እንደሚፈልጉ ገልጸዋል። የአካባቢ ምርጫ በፌደራል መንግስት የ2016 በጀት ዝርዝር ውስጥ ባይካተትም፤ […]

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ስለ ሱዳን ሰላም በሚመክረው ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ካይሮ ገብተዋል

 VOA Amharic  ጁላይ 12, 2023 ኤኤፍፒ AFP የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈ ወርቂ፣ በሱዳን ግጭት ጉዳይ፣ ነገ በግብጽ ለሚደረገው የጎረቤት ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ካይሮ ገብተዋል። ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈ ወርቂ፣ ሌሎች ባለሥልጣኖቻቸውንም ይዘው እንደተጓዙ፣ የኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረ መስቀል በትዊተር ገጻቸው አስታውቀዋል። Tweet Yemane G. Meskel @hawelti President Isaias Afwerki and his delegation arrive […]

ኢትዮጵያን ሰላም ነች ማለት እንደማይቻል አፍሪካ ውስጥ የሚሠራ የሲቪክ ማኅበራት ንቅናቄ አስታወቀ

July 12, 2023 – EthiopianReporter.com  ዜና ኢትዮጵያን ሰላም ነች ማለት እንደማይቻል አፍሪካ ውስጥ የሚሠራ የሲቪክ ማኅበራት ንቅናቄ አስታወቀ ኢትዮጵያን ሰላም ነች ማለት እንደማይቻል አፍሪካ ውስጥ የሚሠራ የሲቪክ ማኅበራት ንቅናቄ አስታወቀ ሳሙኤል ቦጋለ ቀን: July 12, 2023 ከስምንት ወራት በፊት በፕሪቶሪያ የተደረገውን የፌዴራል መንግሥትና የሕወሓት ጦርነት የማቆም ስምምነት አተገባበርን አስመልክቶ፣ ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ ሰላም ነች ብሎ መናገር አዳጋች […]

‹‹በአሁኑ ወቅት ለኢትዮጵያ ሙሉ የሊበራል ኢኮኖሚ ፖሊሲ ውጤታማ ይሆናል ብዬ አላምንም›› የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ

July 12, 2023 – EthiopianReporter.com  ዜና ‹‹በአሁኑ ወቅት ለኢትዮጵያ ሙሉ የሊበራል ኢኮኖሚ ፖሊሲ ውጤታማ ይሆናል ብዬ አላምንም›› የቀድሞ… አሸናፊ እንዳለ ቀን: July 12, 2023 ኢትዮጵያ አሁን ባለችበት ሁኔታ ሙሉ የሊበራል ኢኮኖሚ ፖሊሲን መከተል ውጤታማ ሊሆን እንደማይችል፣ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር  አቶ  ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ገለጹ። መንግሥት በተመረጠ ሁኔታ ኢኮኖሚው ውስጥ ጣልቃ እየገባ የሚሠራበት ሁኔታ መቀጠል አለበት ብለው እንደሚያምኑ […]