Ethiopia in Biblical History –  First Things 06:04

ETHIOPIA IN BIBLICAL HISTORY By Peter J. Leithart 3 . 18 . 22 I spent the last week of February teaching Old Testament at the newly-formed Trinity Fellowship Pastors College in Addis Ababa. Ethiopia is by far the oldest nation I’ve visited, one of the few Old Testament nations still on the map. Its existence is […]

በአውሮፓ አቆጣጠር በ1966 ኢትዮጵያና ላይበሪያ ደቡብ አፍሪካን መንግስት በደቡብ ምእራብ አፍሪካ ላይ ያካሂደው የነበረውን ዘረኛ አስተዳደር ወንጀል መሆኑን በመጥቀስ በአለም የህግ መድረክ ከስ መስርታ ነበር፡፡

Batero Belete ብዙ ባወቅኩ ቁጥር በኢትዮጰያዊነቴ ይበልጥ እኮራለሁ ይህን ያውቁ ኗሯል ? በአውሮፓ አቆጣጠር በ1966 ኢትዮጵያና ላይበሪያ ደቡብ አፍሪካን መንግስት በደቡብ ምእራብ አፍሪካ ላይ ያካሂደው የነበረውን ዘረኛ አስተዳደር ወንጀል መሆኑን በመጥቀስ በአለም የህግ መድረክ ከስ መስርታ ነበር፡፡ ጊዜው ባለመፍቀዱ ክሱ ብዙም ሊጓዝ ባይችልም ይህንን አኩሪ እራ ታሪክ መዝግቦታል፡፡ የናሚቢያና ሌሎች የአፍሪካ ዜጎችም ለኢትዮጰያ ያላቸውን ፍቅርና […]

Taytu Betul: The Cunning Empress of Ethiopia – Library of Congress 09:23

Taytu Betul: The Cunning Empress of Ethiopia – Library of Congress 09:23 March 9, 2022  by Anchi Hoh (The following is a post by Fentahun Tiruneh, area specialist for Ethiopia and Eritrea, African Section, African and Middle Eastern Division.) “S. M. Taïtou, Impératrice d’Abyssinie,” Le Petit journal. Supplément du dimanche. Paris, March 29, 1896. Courtesy of Bibliothèque […]

ኢዜማ ብልፅግና መራሹ መንግሥት የአገር ሰላም ማስከበር ተስኖታል አለ – ሪፖርተር

ፖለቲካ 6 March 2022 ዮናስ አማረ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ፖርቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ባወጣው መግለጫ፣ ብልፅግና መራሹ መንግሥት የአገሪቱን ሰላም ማስጠበቅም ሆነ የዜጎችን በሕይወት የመኖር ዋስትና ለማስከበር አቅቶታል አለ፡፡ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ዓርብ በፓርቲው ጽሕፈት ቤት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ፓርቲያቸው ለአገር ሲባል ብዙ ችግሮችን ማለፉን አመልክተዋል፡፡ በአማራ ክልል፣ በደቡብ፣ እንዲሁም በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች የሚስተዋሉ […]

ጓድ አሸናፊ ሊበን ማን ነው???

 · ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር \አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ጓድ አሸናፊ ሊበን ማን ነው??? ..ጓድ አሸናፊ የተወለደው በ1954 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ሲሆን የአንደኛና የሁለተኛ ትምህርቱን የተማረው በዳግማዊትምህርት ቤት ነበር። በ1967 ዓ.ም.በመሠረተ ትምህርት ፕሮግራም በሐረር ክፍለሀገር ሐብሮ አውራጃ ውስጥ ዘምቶ ለጭቁኑ ሕዝብ አገልግሎቱን አበርክቷል። ከዚያም በወቅቱ የኢሕአፓ ወጣት ክንፍ በሆነው በኢሕአወሊ ውስጥ አባል በመሆን በማደራጀትና በቅስቀሳ ተግባር ላይ […]

የጸረ ፋሽስት ተጋድሎ አርበኞች ማንነትና የዳንኤል ክብረት የመተያያ እና የእጅ መንሻ ዲስኩር  ….!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

21/02/2022  የጸረ ፋሽስት ተጋድሎ አርበኞች ማንነትና የዳንኤል ክብረት የመተያያ እና የእጅ መንሻ ዲስኩር  ….!!! አቻምየለህ ታምሩ የውሸት ታሪክ ጽፎ እነ በላይ መኮንንን በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ላይ ያስነሳው ዳንኤል ክብረት የዐቢይ አሕመድ እልፍኝ አስከልካይ ከኾነ ወዲህ ኦሮማይዝ ለማድረግ ያልሞከረው የኢትዮጵያ ታሪክ ዐቢይ ክስተት ያለ አይመስለኝም። ዳንኤል የካቲት 12 ቀን በየአመቱ የሚታሰበውን የሰማዕታት ዝክር አስመልክቶ አዲስ አበባ ውስጥ […]

* የመቀሌው ውጊያ ” (ሀይማኖት ተፈራ)

21/02/2022  * የመቀሌው ውጊያ “ ሀይማኖት ተፈራ ጣሊያኖች የአምባላጌው ጦርነት በኢትዮጵያኖች አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ ሽንፈታቸውን አምነው መቀበል አልቻሉም። ጄነራል ባራቲየሪ በወገኖቹ በኩል ትችት እና ነቀፌታ ስለበዛበት ሽንፈቱን በቀላሉ አምኖ መቀበል አልቻለም። በሌላ ወገን ጠቅላይ ሚንስትሩ ክሪስፒ በላከለት ቴሌግራም እንዲህ ብሎታል “መንግስት በሠውም በመሳሪያም የጠየቅከውን ልኮልሃል ሃገሪቱ አንድ ድል ትጠብቃለች እኔም ራሴ እጠብቃለሁ ይሄም ድል አንድ ጊዜ […]

ዝክረ የካቲት 12: ጀግናው  የታክሲ  ሹፌር  ስምኦን  አደፍርስ  /ከ1905-1929/ ማነው ? (ጥበቡ በለጠ)

19/02/2022  ዝክረ የካቲት 12 ሰማዕታት ጀግናው  የታክሲ  ሹፌር  ስምኦን  አደፍርስ  /ከ1905-1929/ ማነው ? ጥበቡ በለጠ በእጅጉ አስገራሚ  ታሪክ ነው። አስገራሚ ያልኩት በብዙ ምክንያት ነው። አንደኛው ኢትዮጵያ ውስጥ የታክሲ ስራ መቼ ተጀመረ ብለን ብንጠይቅ በ1920ዎቹ ነው የሚል መልስ እናገኛለን። በ1928 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ ስምንት ታክሲዎች ብቻ ነበሩ። ከነዚህ የስምንቱ ታክሲዎች አንደኛው ባለቤት ስምኦን አደፍርስ ይባላል። […]