African Digital Humanities Project at Princeton awarded over $600,000 in two NEH grants – Princeton University 09:37

Share on FacebookShare on TwitterShare on LinkedInEmailPrint African Digital Humanities Project at Princeton awarded over $600,000 in two NEH grants Lisa Kraege, Humanities Council Aug. 20, 2021, 9:28 a.m. Princeton has received two grants from the National Endowment for the Humanities to support the Princeton Ethiopian, Eritrean and Egyptian Miracles of Mary digital humanities project […]

Mansa Abubakari II – 181 years before Columbus

sunnubianA1 The Battle for the AmericasMansa Abubakari II – 181 years before Columbus Mansa Musa on a 1335 map of Africa and Europephoto source: http://www.nationmaster.com/encyclopedia/Mansa-Musa  Christopher Colombus In any basic history lesson, the Italian Sailor/explorer Christopher Columbus has a famous name as the discoverer of the new world. Till date, this has been of global acceptance as […]

The Saga of an African River: Two Arab Nations against Seven African Sources of the Nile -Prof. Adamu Walelign (Ph.D.)

Horn of Africa Insight The Saga of an African River: Two Arab Nations against Seven African Sources of the Nile Adamu Walelign (Ph.D.) is an Emeritus Professor of English at San Diego City College, California, United States of America. Introduction Think of an ideal location for a consulate in Ethiopia, and chances are Dangila will […]

Welkait, Ethiopia: Geo Strategic importance and the Consequential Annexation by TPLF -Wosenyelew Tedla(MD) & Moges kelklie

Horn of Africa Insight Welkait, Ethiopia: Geo Strategic importance and the Consequential Annexation by TPLF . Wosenyelew Tedla(MD) & Moges kelklie Wosenyelew Tedla, MD, MSC. is a well-experienced physician and Assistant professor of clinical medicine. Moges Kelklie, BSc.,MBA is a technology executive in the Education industry. Source: displacement.iom.int Welkait has always been one of the […]

አዲስ የሚመሠረተው መንግሥት ከተቃዋሚ ኃይሎች ጋር ሁሉን አቀፍ ውይይት እንደሚያደርግ ተገለጸ – ሪፖርተር

ፖለቲካ አዲስ የሚመሠረተው መንግሥት ከተቃዋሚ ኃይሎች ጋር ሁሉን አቀፍ ውይይት እንደሚያደርግ ተገለጸ 1 August 2021 By ሲሳይ ሳህሉ በመጪው መስከረም 2014 ዓ.ም መጨረሻ የሚመሠረተው አዲሱ መንግሥት ተቃዋሚ ኃይሎችንና ሌሎች የሚመለከታቸውን አካላት ያካተተ፣ ሁሉን አቀፍ አገራዊ ውይይት እንደሚኖር መንግሥት አስታወቀ፡፡ ይህንን ያስታወቁት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኰንን፣ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ ጉዳዮች […]

ከ375 ዓመታት አሰሳ በኋላ ‘የተገኘው’ ስምንተኛው አህጉር – ቢቢሲ አማርኛ

1 ነሐሴ 2021, 07:59 EAT አቤል ታስማን የተባለው የደች አሳሽ እአአ በ1642 ወደ ደቡብ የምድራችን ክፍል ጉዞ ሲያደርግ አንድ አህጉር እንዳለ እርግጠኛ ሆኖ ነበር። ለየት ባለ ጢሙ የሚታወቀው አቤል ፍትሕን ለማስፈን በሚል በሚወስደው ቆፍጣና እርምጃ ስሙ ይነሳል። በዚያ ዘመን ደቡባዊው የምድራችን ክፍል ለአውሮፓውያን እንግዳ ነበር። በዚህ አካባቢ ‘ቴራ አውስትራሊስ’ የተሰኘ ሰፊ መሬት እንዳለ ይገምቱ ነበር። […]

የፀጥታው ምክር ቤት ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ጋር በተያያ ስብሰባ ሊያካሂድ መሆኑ ተጠቆመ – ሪፖርተር

https://www.ethiopianreporter.com/sites/default/files/inline-images/metropolitan_0.gif ፖለቲካ 4 July 2021 በጋዜጣዉ ሪፓርተር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የፀጥታው ምክር ቤት ከታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ ሰሞኑን ስብሰባ ሊያደርግ እንደሚችል ተነገረ፡፡ ምክር ቤቱ ተሰብስቦ ቢወያይም ሦስቱ አገሮች በህዳሴ ግድቡ ላይ የገጠማቸውን አለመግባባት በውይይት ወይም ወደ ድርድር እንዲመለሱ ከማበረታት ውጪ፣ ሊያደርግ የሚችለው ነገር እንደሌለ ተጠቁሟል፡፡ የምክር ቤቱ የወቅቱ ሰብሳቢ በተመድ የፈረንሣይ አምባሳደር […]