የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር የተስተጓጎለውን የህዳሴ ግድብ ድርድር ለማስቀጠል መከሩ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ፖለቲካ 12 May 2021 ዮሐንስ አንበርብር በግብፅና በሱዳን ያደረጉትን ጉብኝት አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ የገቡት የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርና የዴሞክራቲክ ኮንጎ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺስኬዲ፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ (ዶ/ር) እና ከኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር የህዳሴ ግድቡን ድርድር ለማስቀጠል በሚቻልበት አማራጭ ላይ ውይይት አደረጉ። ፕሬዚዳንት ሺስኬዲ የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንቀር በመሆናቸውና የህዳሴ ግድቡ ድርድር ቢስተጓጎልም […]
Medieval Ethiopia’s Diplomatic Missions | HistoryExtra Podcast – HistoryExtra
BBC History Magazine Medieval Ethiopia’s diplomatic missions Verena Krebs reveals what diplomatic missions sent by the Christian leaders of Ethiopia can tell us about the kingdom’s place in the medieval world. Published: May 7, 2021 at 12:24 pm Ethiopia was a Christian kingdom during the medieval period, and in the 15th and 16th centuries its […]
አራቱ ጸረ ፋሽስት ወንድማማች አርበኞች! (አቻምየለህ ታምሩ)
05/05/2021 አራቱ ጸረ ፋሽስት ወንድማማች አርበኞች! አቻምየለህ ታምሩ ከታች የሚታዩት አራት ሰዎች ከግራ ወደቀኝ ደጃዝማች ክፍሌ እንቁ ሥላሴ ፣ ደጃዝማች ፀሐዩ እንቁ ሥላሴ፣ ቀኛዝማች ታደሰ እንቁስላሴ እና ደጃዝማች ወርቁ እንቁሥላሴ ይባላሉ። ወንድማማቾቹ የመርሐቤቴ አማሮች ሲሆኑ አምስቱን አመታት በሙሉ ፋሽስት ጣሊያንን በዱር በገደል የተፋለሙ የአርበኛ መሪዎች ናቸው። ከወረራው በኋላ አራቱም ወንድማማቾች አገራቸውን በተለያየ ደረጃ አገልግለዋል። የአራቱ […]
ደጃዝማች ዑመር ሰመተር ! ! ….. የኦጋዴኑ የበረሀው መብረቅ
May 5, 202 አሁን በነፃነት ለቆምንባት ምድር አያት ቅድመ አያቶቻችን መስእዋትነት ከፍለውበታል። ክብር ይህን ድል በደም አጥንታቸው ላመጡልን ጀግኖች አያት ቅድመ አያቶቻችን ይሁን ! ደጃዝማች ዑመር ሰመተር ! ! ….. የኦጋዴኑ የበረሀው መብረቅ ተገዳይ እወልወል እጠረፉ ዳር፤የመትረየሱ ሼክ የለበን መምህር፤ሞት ጠራህ አንተንም ዑመር ስመጥር!!! — ጣልያንን ከአፈር የደባለቀ ጀግና ! ደጃዝማች ዑመር ሰመተር በኢትዮጵያ የረጅም […]
የግራኝ አህመድ ወረራ….!!! (ከአያሌው ፈንቴ)*

23/03/2021 የግራኝ አህመድ ወረራ….!!! (ከአያሌው ፈንቴ) * «አሁን የገጠመን ፈተና ከ500 ዓመት በፊት ከገጠመን የከፋ ነው…!!!» — ብ/ጄኔራል አሣምነው ጽጌ አህመድ ኢብራሂም ኤል ቃዚ ኦጋዴን ውስጥ በምትገኝ ሆባት በምትባል መንደር በአባቱ “መለሳይ” በእናቱ “ሐርላስ” ከተባሉ የሶማሌ ጎሳዎች በ1498 ዓ.ም የተወለደ የጦር መሪ ነበር። በግራኝ ወረራ ዋዜማ የኦቶማን ቱርክ የዘመኑ የአካባቢው […]
· የኮማንደር “አያልነሽ” ወጎች – አፈንዲ ሙተቂ

· የኮማንደር “አያልነሽ” ወጎች —– ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ —— ሰሞኑን ስለ ትግል ስሞች በጻፍኩት ጽሑፍ ስር የአንዲት ሴት ፎቶ ተለጥፎ አየሁ። ፎቶውን የማውቀው መሰለኝ። ሆኖም እርግጠኛ ለመሆን ስል ፎቶውን የለጠፈውን ሰው “ማን ናት?” ብዬ ጠየቅኩት። “አያነሽ ናት” አለኝ። —– አወይ “አያልነሽ”! ስንቱን ያንቀጠቀጠች ጀግና መሰለቻችሁ?! ለደርግ ራስ ምታት ሆና በጎንደር እና በጎጃም እንደፈለገችው ትንሸራሸር ነበር፡፡ […]
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዬታዊ ፓርቲ /ኢሕአፓ / የኢዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እጩዎች በከፊል።

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዬታዊ ፓርቲ /ኢሕአፓ / የኢዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እጩዎች በከፊል። አቶ መዝገቡ ፈንታሁን መጋቤ ብሉይ አብርሐም ሐይማኖት አቶ ግርማ ገብረየስ አቶ ገብረወልድ ሐይለ ሚካኤል ኢሕአፓ ለተሻለች ኢትዮጵያ ! ኢሕአፓ ለተሻለ ነገ! ኢሕአፓን ይምረጡ!
ኢሕአፓ በአዲስ አበባ ፡ ድሬደዋ ከተማ አስተዳደሮች ፡ በደቡብ ና በአማራ 93 እጩዎችን አስመዝግቧል !

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ/ኢሕአፓ / ዘመን ተሻጋሪ ከሆነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍላጎት ጋር በየጊዜዉ የሚታደሱ ፖሊሲዎች ያሉት፣በትዉልድ ቅብብሎሽ የሚተኩ ወጣቶችን ና አርቆ አሳቢዎችን አቅፎ ዛሬም ድረስ ያልተመለሱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄዎች እንዲመለሱ የሚታገል ፓርቲ ነዉ። ኢሕአፓ በአዲስ አበባ ና ድሬደዋ ከተማ አስተዳደሮች ና በደቡብ ና በአማራ 93 እጩዎችን አስመዝግቧል ! ወጣት ቴዎድሮስ የወገራ ወረዳ ፕሮፌሰር ዝናቡ ዶ.ር […]
፠ ከታሪክ ማህደር፤ እንዝመት ኮርያ – መስፍን ማሞ ተሰማ

መቼም የኢትዮጵያ ታሪክ እንደ ሳይንስ የሚያመራምር እንደ ድንቅና ውስብስብ ልቦለድ ታሪክ ውሉን ለማግኘት ታሪኩ የሚመስጥ በዚህች ምድር ላይ ሌላ መሰል ታሪክ ያለው ሀገር ይኖር ይሆን? በ1950ዎቹ (እአአ) ኢትዮጵያ የምትደዳደረው በዘውዳዊው (ሞናርኪ) ሥርዐት ኢኮኖሚያዊ መሰረቷም ፊውዳላዊ። ያም ሆኖ ከራሷ ጂኦግራፊያዊ ክልል አልፋ አህጉራዊና ዓለም ዓቀፋዊ ተቀባይነትና ግዝፈት ያላት ሀገር – ገራሚ ነው!! ለማንኛውም ኮርያ እንዝመት፤ ዘመኑ […]
የዓድዋ ድል ታሪክ ትሰማ እንደሆን ጫ ብለህ ስማ…!!! (ሔቨን ዮሐንስ)

02/03/2021 የዓድዋ ድል ታሪክ ትሰማ እንደሆን ጫ ብለህ ስማ…!!! ሔቨን ዮሐንስ የአድዋ ድል ከኢትዮጵያም አልፎ የአለም ጥቁር ህዝቦች ድል ነው…!!! አጤ ምኒልክ የኢጣሊያን ወረራ በመቃወም ወደ ዓድዋ ለመዝመት ሲያስቡ የኢትዮጵያን ሕዝብ በሙሉ ለመቀስቀስ ሁኔታው አስገድዷቸው ነበር። የሚከተለውን የክተት አዋጅ መስከረም 7 ቀን 1888 ዓ.ም አሳወጁ፡፡ ‹‹እግዚአብሔር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ አገር አስፍቶ አኖረኝ፡፡ እኔም እስካሁን በእግዚአብሔር ቸርነት […]