ከዋናዎቹ የአድዋ አዝማቾች መካከል…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

02/03/2021 ከዋናዎቹ የአድዋ አዝማቾች መካከል…!!! አቻምየለህ ታምሩ ከጎንደር ወደ አድዋ የዘመተው የኢትዮጵያ ጦር በሁለት ዐቢይ ዋና ዋና ጀግና መሪዎች ስር የተሰለፈ ነበር። የመጀመሪያውና ቀዳሚው የአድዋ ደጀን ጦር በራስ ወሌ ብጡል የሚመራው የበጌምድር ጦር ነበር። ራስ ወሌ የእቴጌ ጣይቱ ወንድም ሲሆኑ ደጀኑን ጦር ከደብረ ታቦር ተነስተው እየመሩ በቅድሚያ የዘመቱት በአምባላጌ ግንባር ነበር። በነገራችን ላይ ራስ ወሌ […]
አለቃ አጽመ ጊዮርጊስ – የተሳሳተውን የውጫሌ ውል የመረመሩ ጀግና ኢትዮጵያዊ

March 2, 2021 (አብመድ) አለቃ አጽመ ጊዮርጊስ የውጫሌ ውል ጣልያንኛ ትርጉም ኢትዮጵያን ጥገኛ በማድረግ ዓላማ ላይ የተመሠረተ እንደሆነ ቀድመው የተረዱ ሊቅ ናቸው፡፡ አጤ ምኒልክ የውሉን ይዘት እንዲመረምሩ በሰጧቸው ትዕዛዝ መሠረት የ17ኛው አንቀጽ ትርጉም የተዛባ፣ የኢትዮጵያን ጥቅም የሚነካ እና ሉዓላዊነቷን የሚዳፈር መሆኑን ቀደም ብለው በምስጢር ለንጉሠ ነገሥቱ እና ለእቴጌ ጣይቱ አስረድተዋል፡፡ ከእሳቸው በመቀጠል ለትምሕርት ወደ ጣልያን […]
የአድዋ ድል ውጤት!!!

ታላቁ ጥቁር አጤ ምኒልክ ገናነታቸው ከአውሮፓ አልፎ ታላቋ አሜሪካ ደርሶ ነበር፤ ከአድዋ ድል በኋላ የየስቴቱ ጋዜጦች የእሳቸውንና የእቴጌ ጣይቱን ፎቶግራፍ በፊት ገጻቸው ላይ እየለጠፉ ጽፈዋል። የሉዚያና ግዢ መታሰቢያ ትርዒት ላይ ንጉሠ ነገሥት ምኒልክ በፕሬዚዳንት ቴዎድሮ ሩዝቬልት በተጻፈ ደብዳቤ እንዲገኙ ጥሪ ተደርጎላቸው ነበር። የሉዝያና ግዥ መታሰቢያ ትርዒት አሜሪካኖች የሉዝያናን መሬት ከፋረንሳይ የገዙበትን መቶኛ ዓመት ለማክበር ያዘጋጁት […]
የኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ አሻራ በብሔረሰብ ጥያቄ ላይ – ባሕሩ ዘውዴ | ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha)

Post published:February 24, 2021 የኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ ከ1950ዎቹ መጨረሻ ጀምሮ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ዕጣ ፈንታ ላይ ወሳኝ ሊባል የሚችል ጫና አሳድሯል። የኢትዮጵያ ተማሪዎች ዐሠርት ያህል በቆየው የፖለቲካ ትግላቸው ካነሷቸው ጥያቄዎች መካከል ሁለቱና መሠረታዊ ሊባሉ የሚችሉት የመሬትና የብሔረሰብ ጥያቄ ናቸው። በየካቲት 1958 ‹‹መሬት ለአራሹ›› የሚል መፈክር በማንገብ አደባባይ ወጡ። ያ ጥያቄም ሲንከባለል ቆይቶ ከዘጠኝ ዓመት በኋላ በ1967ቱ […]
በኦነጋውያን የተወረሱት የመንዙ አማራ ፊታውራሪ ገበየሁ ተክሌ የግድም ወርቅ (አቻምየለህ ታምሩ)

24/02/2021 በኦነጋውያን የተወረሱት የመንዙ አማራ ፊታውራሪ ገበየሁ ተክሌ የግድም ወርቅ አቻምየለህ ታምሩ * …. ታላቁ አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ ሰላሌ ላይ በዐቢይ አሕመድ ተመርቆ በተከፈተው «የሰላሌ ኦሮሞ የባሕል ማዕከል» ውስጥ ተወርሶ በኦሮሞ ብሔርተኞች ኦሮሞ ተደርጓል… * ኦነጋውያን ከዚህ በፊት አድዋን አስመልክቶ ሲያራምዱት የኖሩት ፖለቲካ በቻሉት መጠን ድሉን ማራከስና ማጣጣል፤ አልፎም ሁለት ቅኝ ገዢዎች ማለትም ኢትዮጵያና ጣሊያን […]
ያልተዘመረላቸው ጸረ ፋሽስቱ ጀግና — አለቃ መርሻ ወልደ ማርያም (አቻምየለህ ታምሩ)

23/02/2021 አለቃ መርሻ ወልደ ማርያም በተለያዩ ዘመናት በኢትዮጵያ ላይ የተቃጡትን የባዕዳን ወረራዎች በመከላከል ረገድ የኢትዮጵያ ጳጳሳትና ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ግንባር ቀደም ተሳትፎ ነበራቸው። የአድዋን ሽንፈት ለመበቀል ከአርባ ዓመት በኋላ ፋሽስት ጣሊያን የፈጸመብንን ወረራ ለመጋፈጥ ቀድመው ከተነሱ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን መካከል ሊቁ አለቃ መርሻ ወልደ ማርያም ግንባር ቀደሙ ነበሩ። አለቃ መርሻ ወልደ ማርያም በ1862 ዓ.ም. ጎጃም ደብረ […]
በመጪው ምርጫ ክልሎች የሚኖራቸው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውክልና መቀመጫ ይፋ ሆነ – ሪፖርተር

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ት ብርቱካን ሚድቅሳና ምክትል ሰብሳቢ አቶ ውብሸት አየለ 21 February 2021 ዮሐንስ አንበርብር አዲስየተመሠረተውየሲዳማክልል 19 መቀመጫዎችይኖሩታል ቀደምሲል 123 የነበረውየደቡብክልልመቀመጫ 104 ሆኗል የአፋርክልልቅሬታአንስቷል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመጪው ምርጫ ክልሎች በፓርላማ የሚመራቸውን የውክልና መቀመጫ ይፋ ሲያደርግ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት አባል ሆኖ በ2012 ዓ.ም. የተመሠረተው የሲዳማ ክልል በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚኖረው […]
ዝክረ እቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘ-ኢትዮጵያ 103ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ!!! (ዲያቆን ፍሬው ሰይፉ)

11/02/2021 ዝክረ እቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘ-ኢትዮጵያ 103ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ!!! ዲያቆን ፍሬው ሰይፉ እቴጌ ጣይቱ ብጡል በአጭር የህይወት ዘመን የረዥም ታሪክ ባለቤት!!! ጣይቱ ብጡል ማን ናቸው? «ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ» በሚል ቅፅል ስም የሚታወቁት እቴጌ ጣይቱ ከአባታቸው ደጃዝማች ብጡል ኃይለ ማርያም እና ከእናታቸው ወይዘሮ የውብዳር በነሐሴ 12 ቀን 1832 ዓ.ም በጌምድር ውስጥ ደብረታቦር ከተማ ተወለዱ። በየኢትዮጵያ […]
In 1896, Italy Made a Gambit for Africa. It Failed. The National Interest 01:42

February 9, 2021 Seeking to grab a piece of Africa during the colonial scramble for conquest, Italy invaded Ethiopia in early 1896. By Warfare History Network Here’s What You Need to Know: Under the cover of the dusty Ethiopian night, the 17,000-man Italian Royal Expeditionary force scrambled over ragged hills and inactive volcanoes in the early […]
ታላቁ ንጉሥ፡ ንጉሥ ሚካኤል ንጉሠ ጽዮን ፡ ወወሎ ፡ ወትግሬ፡ ወጎንደር፡ ወጎጃም ሲታወሱ (አቻምየለህ ታምሩ)

05/02/2021 ታላቁ ንጉሥ፡ ንጉሥ ሚካኤል ንጉሠ ጽዮን ፡ ወወሎ ፡ ወትግሬ፡ ወጎንደር፡ ወጎጃም ሲታወሱ አቻምየለህ ታምሩ በየዕለቱ የሚከሰተቱ ተለዋዋጭ ነገሮች ስለታሪካቸውና ስራቸው ልንነግርላቸው የግድ የሚሉ ታላላቅ አባቶቻችንንና ስራዎቻቸውን ባቀድነው መልኩ እንዳናስታውስ አድርጎናል። እንደ አቅሚቲ ለረጅም ጊዜያት ለመዘከር ሳስባቸው ከኖርኋቸው አገር አውል ታላላቅ የኢትዮጵያ አባቶች መካከል ንጉሥ ሚካኤል ቀዳሚው ናቸው። ሆኖም ግን በአንዱ ላይ አንዱ እየተደራረበ […]