የአረብ ሊግ ፓርላማ ለግብጽ ወግኖ ለጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ደብዳቤ ጻፈ

2019-11-19 የአረብ ሊግ ፓርላማ ለግብጽ ወግኖ  ለጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ደብዳቤ ጻፈ ዘመድኩን በቀለ ~ አሜሪካ፤ በግብጽ የተዋጊ ጀቶች ሽመታ ተቆጣች!! ••• የአረብ ሊግ ፓርላማ ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንዲሁም ለኢትዮጵያ ፓርላማ አፈጉባኤ ደብዳቤ መጻፉን የግብጹ አህራም ኦንላይን ዘግቦታል፡፡ ፓርላማው በደብዳቤው ከሱዳንና ግብጽ ጎን እንደሚቆም አመልክቷል፡፡ ••• የግብጽና የሱዳን የውኃ ጥቅም መነካት እንደሌለበት የጠቀሰው ፓርላማው በህዳሴ […]

ሃይሌ አለማየሁ ማን ነው??ከማኮነን ተስፋየ ፌስቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ሃይሌ አለማየሁ ማን ነው?? ሃይሌ አለማየሁ ከዚህ በፊት ታሪኩን ያስነበኳችሁ የ እስክንድር አለማየሁ ታላቅ ወንድም ነው። በአረመኔውና ፋሺስቱ ደርግ ሁለት ወንድሞቹን ያጣው ታናሽ ወንድማቸው መርድ አለማየሁ የጀግና ወንድሞቹን አጭር ታሪክ ከነፎቷቸው ለወጣቱ ትውልድ ለንባብ እንዲቀርብና ለታሪክ እንዲቀመጥ ፍቃደኛ ሆኖ ስለተባበረኝ ለሱና ለቤተሰቡ ከፍ ያለ ምስጋና ለማቅረብ እወዳለሁ። መፅናናትንም እመኛለሁ። […]

ያልተዘመረላቸው የስሜኑ ጀግና — ደጃዝማች ነጋሽ ወርቅነህ!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-11-16 ያልተዘመረላቸው የስሜኑ ጀግና — ደጃዝማች ነጋሽ ወርቅነህ!!! አቻምየለህ ታምሩ ዛሬ የማካፍላችሁ ሽራፊ ታሪክ  ዝርዝር ሀተታ «የወልቃይት ጉዳይ» በሚል ባለፈው ሳምንት ለአንባቢ ተደራሽ በሆነው መጽሐፌ ውስጥ ይገኛል። ስለታሪኩ ምንጮችና ባለታሪኩ አርበኛ ከወልቃይት ጉዳይ ጋር ስለሚያስተሳስራቸው ታሪክ ሙሉ ዝርዝር  መጽሐፉን ስታነቡ ትደርሱበታላችሁ። ያልተዘመረላቸው የዛሬው ባለታሪክ  < በፎቶ የምትመለከቷቸው መልከ መልካሙ አርበኛ ሲሆኑ ስማቸው  ደጃዝማች ነጋሽ ወርቅነህ ይባላሉ። […]

Berlin 1884: Remembering the conference that divided Africa – Al Jazeera

135 years ago today, European leaders sat around a horseshoe-shaped table to set the rules for Africa’s colonisation. by Patrick Gathara15 Nov 2019 On the afternoon of Saturday, November 15, 1884, an international conference was opened by the chancellor of the newly-created German Empire at his official residence on Wilhelmstrasse, in Berlin. Sat around a […]

Ethiopia Ruling Coalition Seeks to Further Unite Ahead of Vote – BNN Bloomberg 15:41

Samuel Gebre, Bloomberg News (Bloomberg) — Ethiopia’s ruling coalition took a step closer to the creation of a national unity party as Africa’s second most-populous nation prepares for elections. The executive committee of the alliance voted for the merger of the four parties, Fikadu Tessema, a committee member, said in an interview with the Ethiopian […]

Ethiopia Cabinet Approves New Law to Fight False Information – BNN Bloomberg 08:17

Ethiopia Cabinet Approves New Law to Fight False Information Samuel Gebre, Bloomberg News (Bloomberg) — Ethiopia’s cabinet approved a law to combat hate speech and the dissemination of false information. The new proclamation is aimed at addressing the erosion of the nation’s “social cohesion, political stability and national unity,” the Office of the Prime Minister […]

አረንጓዴ ቢጫ ሰንደቅ ዓላማ፤ የ600 ዓመት የታሪክ ማስረጃዎች!!!

2019-10-17 አረንጓዴ ቢጫ ሰንደቅ ዓላማ፤ የ600 ዓመት የታሪክ ማስረጃዎች!!!  ኤፍሬም ከዛሬ 400 ዓመት ፣ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማና የኢትዮጵያውያን መለያ ( national banner)  አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ነበረች፡፡ በዚያን ዘመን ዓለም ያውቀው የነበረው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማም ይሄንን ነበር፡፡ ማስረጃ ላቅርብ በ16ኛው ክፍለዘመን የተወለደው ፣ ሆላንዳዊው ፒተር ቫንደር አ ( Pieter Vander)  ፣ በዓለም ከታወቁ የካርታ ሥራ ባለሙያዎችና […]

«ኦሮሞ ጋላ ነው!» ኦነግ ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት ከጻፈው የተወሰደ! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-10-17 «ኦሮሞ ጋላ ነው!» ኦነግ ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት ከጻፈው የተወሰደ!አቻምየለህ ታምሩ*  ኦሮሞን ነጻ ለማውጣት ታገልሁ የሚለው ኦነግ  ራሱን «ኦሮሞ ጋላ ነው» እያለ ለዓለም አቀፍ ድርጅቶች ሲያስተዋውቅ  ኖሮ ነው እንግዲህ «ጋላ አማራ ያወጣልን ስድብ ነው!» እያለ የጥንብ አንሳ ፖለቲካውን ሲያካሂድ የኖረው! — ከታች የታተመው ታሪካዊ ደብዳቤ ኦነግ ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት እ.ኤ.አ. በሰኔ 1981 ዓ.ም. ከጻፈው ባለ […]

መርድ ሽፈራውና መሰረት ሽፈራው እነማን ናቸው??

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!! መርድ ሽፈራውና መሰረት ሽፈራው እነማን ናቸው?? በጓዱ አብሮ አደጉ አብዱልዋሂድ መሃመድ እንደተነገረው፤… ከአንድ ቤት ሁለት ከአንድ ቤት ሶስት እንደሚባለው የደርግ ግፍ፤ ሁለቱም ወንድምና እህት የፋሺስቱ ድርግ አስከፊ ስርአት ሰለባ በመሆን በትግል የተሰዉ ወጣቶች ናቸው። የመሰረት ሽፈራው ታናሽ ወንድም መርድ ሽፈራው ከአባቱ አቶ ሽፈራው ከእናቱ ከ ወይዘሮ አበበች ተስፋዬ በ […]

በዐፄ ዮሐንስ ዘመን የነበረው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ !!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-10-01  ከታች የታተመው  ሰንደቅ ዓላማ የዐፄ ዮሐንስ ፬ኛ ዘመነ መንግሥት  የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ነው። ሰንደቅ ዓላማው መቀሌ በሚገኘው የዐፄ ዮሐንስ ፬ኛ ቤተ መንግሥት ውስጥ አሁንም ይገኛል። ይህን ታሪካዊ የኢትዮጵያ ሰንደቅ  ዓላማ በካሜራዬ ያስቀረሁት መቀሌ  ዩኒቨርሲቲ በማስተምርበት ወቅት የዐፄ ዮሐንስ ፬ኛን ቤተ መንግሥት  በጎበኘሁበት ጊዜ ነበር።በሰንደቅ ዓላማው መሀል ላይ ያለው ምልክት የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስዕል ነው። […]