በቀን እስከ 24 ሺህ ሕጻናትን መግቤያለሁ፡ እማሆይ ጽጌ ግርማይ

በቀን እስከ 24 ሺህ ሕጻናትን መግቤያለሁ፡ እማሆይ ጽጌ ግርማይ ከ 9 ሰአት በፊት እማሆይ ጽጌ ግርማይ በአንድ ወቅት ባለጸጋ እና የንግድ ሰው ነበሩ። በአሁኑ ወቅት ትግራይ ውስጥ በጦርነት የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመመገብ ንብረታቸውን በሙሉ ሸጠዋል። በጦርነቱ ወቅት በቀን እስከ 24 ሺህ ሕጻናትን የመገቡበት ጊዜ እንደነበር ያስታውሳሉ። የቅርብ ጊዜ https://www.bbc.com/amharic/articles/cgqv8ee278po

“ከልጄ ጋር ስሆን ደኅንነት አይሰማኝም” ኦቲዝም ያለበት ልጅ እናት

ከ 9 ሰአት በፊት ልጆች ማሳደግ ቀላል አይደለም። ከዕለት ጉርሳቸው፣ ትምህርታቸው፣ በሥነ ምግባር መቅረጽ፣ ሌላም ሌላም ከፍተኛ ኃላፊነት በወላጆች ላይ ወድቋል። ልጆችን በመንከባከብም ሆነ በሌሎች ኃላፊነት ቤተሰብ፣ ዘመድ አዝማድ ሲደጋገፉ ሁኔታዎች ቀለል ይላሉ። ሆኖም ምንም ዓይነት ድጋፍ አለመኖር ልጅ ማሳደግን የበለጠ ከባድ ያደርገዋል። የአእምሮ ዕድገት ሥርዓት መዛባት የሆነው ኦቲዝም ያለባቸው ልጆች ደግሞ ያለ ድጋፍ፣ በራስ […]

Progress with Perspective: Embracing criticism, recognizing change in Ethiopia’s Somali region  – Addis Standard 03:16 

April 1, 2025 By Hussien Mohamed Yusuf Addis Abeba – In recent times, I have followed with interest a range of articles and commentaries reflecting both praise and criticism of the current administration in the Somali Regional State. The perspectives have been varied—some highlighting notable achievements since 2018, while others raise valid concerns about ongoing governance challenges. […]

የትወናውና የዶክመንተሪዉ ወግ ማጣሪያ ጥያቄዎች… ታዬ ደንደአ

March 28, 2025  ነፃ አስተያየቶች በቅድሚያ እንኳን ለፊቼ ጨምበላላ በዓል አደረሰን! ሲቀጥል ፋና ብሮድካስቲንግ በብርቱካንና በኢ.ቢ.ኤስ ጉዳይ ላይ የሠራውን ዶክመንተሪ አይቻለሁ። በሌሎች ቻናሎችም ተላልፎ ሊሆን ይችላል። ዓላማው ህዝብ በሀሰተኛ መረጃ እንዳይደናገር እዉነትን የማውጣት ጥረት እንደሆነ ተገልጿል። የተባለዉ ከልብ ከሆነ ለህዝብና ለእውነት በዚህ ፍጥነትና ጥልቀት መቆርቆር የጀግንነት ኒሻን ይገባው ይሆናል። ችግሩ የማጣሪያ ጥያቄዎች መኖራቸዉ ነው። በዚህ […]

የክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን የቆይታ ጊዜ የማራዘም ስልጣን፤ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የሚሰጥ የአዋጅ ማሻሻያ ለፓርላማ ሊቀርብ ነው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

March 31, 2025 በተስፋለም ወልደየስ የፌደራል መንግስት በክልሎች የሚያቋቁመውን ጊዜያዊ አስተዳደር የስራ ዘመን፤ ለሁለት ጊዜ የማራዘም ስልጣን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የሚሰጥ የአዋጅ ማሻሻያ በነገው ዕለት ለፓርላማ ሊቀርብ ነው። የአዋጅ ማሻሻያው፤ የአፈ ጉባኤው ውሳኔ በፌዴሬሽን ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ተቀባይነት ካላገኘ፤ ጊዜያዊ አስተዳደር በተቋቋመበት ክልል “በአራት ወራት ጊዜ ውስጥ” “ምርጫ እንዲደረግ” ያስገድዳል። ይህ የህግ […]