Creating a disaster-resilient future for Ethiopians

Staff Reporter January 4, 2025 Editorial The seismic swarm that has been rattling Ethiopia’s northeastern region of Afar since September 2024 has once again brought to the fore the country’s capability to effectively manage disaster risks and minimize the toll they exact. Although no one has died due to the more than 50 mild tremors […]

Railway Corp seeks int’l partners to resume stalled Awash-Hara Gebeya project

Business Railway Corp seeks int’l partners to resume stalled Awash-Hara Gebeya project By Nardos Yoseph January 4, 2025 Arbitration case with Turkish contractor remains unsettled The Ethiopian Railways Corporation (ERC) has invited international bidders to submit expressions of interest for the resumption of a rail project that is at the heart of a heated arbitration […]

Scientists hail impact of Ethiopia’s Lucy fossil on understanding humans  – Voice of America 02:57 

Africa   Scientists hail impact of Ethiopia’s Lucy fossil on understanding humans January 04, 2025 2:45 AM WASHINGTON — On a sunny Sunday morning along the Awash River in the small Ethiopian town of Hadar, a newly minted Ph.D. from the University of Chicago uncovered a fossil-rich site that would redefine human history. Fossil hunting in […]

From Processions to Price Tags: The Dual Story of Genna  – The Reporter 03:09 

Society From Processions to Price Tags: The Dual Story of Genna By Abebe Fiker January 4, 2025 On January 7th, corresponding to Tahsas 29 on the Ethiopian calendar, Ethiopians across religious denominations—Orthodox, Protestant, and Catholic—celebrate Genna, or Ethiopian Christmas. This sacred day also holds deep significance for Eritrean Orthodox Christians, commemorating the birth of Jesus Christ […]

የሉሲ ቅሪተ አካል የሰውን ልጅ ለመረዳት ያላትን አስተዋጽኦ ተመራማሪዎች አደነቁ

January 4, 2025 – VOA Amharic  ሉሲ ወይም ድንቅነሽ ተብላ የተሰየመችው ቅሪተ አካል በአፋር ክልል ከተገኘች ዘንድሮ ኅዳር 15 ቀን 2017 ዓ.ም 50 ዓመቷን ደፍናለች፡፡ ቅሪተ አካሏን ካገኙት ዶናልድ ጆንሰን እንዲሁም፣ ከሉሲም በዕድሜ ቀደም ያለችውን ሌላ ቅሪተ አካል ያገኙትን ዶ/ር ዘረሰናይ ዓለምሰገድ አነጋግረናል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የተደጋገመው የመሬት መንቀጥቀጥና የእሳተ ገሞራ ምልክት በአፋር ክልል

January 4, 2025 – DW Amharic  “ተመሳሳ ፍልውሃ ያለበት ፍንዳታ ወደ አራት አምስት ቦታ ታይተዋል” ያሉት የወረዳ አስተዳዳሪው ጭስና እሳት የሚተፋው ፍንዳታ አሁን ላይ እየተበራከተ ነው ሲሉ ገልጸዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አንድ ለአንድ፦ ከተስፋዬ ዳኜ ጋር፤ አሰቃቂው የመንገድ አደጋ በኢትዮጵያ ለምን በረታ?

January 4, 2025 – DW Amharic  በሲዳማ ክልል 71 ሰዎች ያለቁበት አደጋ የኢትዮጵያ መንገዶች እና ተሽከርካሪዎች ለዜጎች ሞት ዋንኛ መንስኤ ሆነው መቀጠላቸውን አሳይቷል። የዓለም ጤና ድርጅት ቆየት ያለ ሪፖርት እንደሚያሳየው በኢትዮጵያ በዓመት ከሚከሰት ሞት የመንገድ አደጋ 17.7% ድርሻ አለው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኦፓል ማዕድን አውጪ ወጣቶች ስሞታ

January 4, 2025 – DW Amharic  አስተያየታቸው ለዶቼ ቬለ የሰጡ ማእድን ቆፋሪዎች በአስቸጋሪ ሁኔታ ቆፍረን ያወጣነዉን የኦፓል ማእድን አስርና ሀያ ሽህ የሚሸጥ ቢሆንም ባለ ቤትነን በሚሉ ሰዎች በሁለት ሽህ ብር አልያም በነፃ ይወሰድብናል ይላሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በኢትዮጵያ እየተከሰተ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ ለ10 ሺህ ገደማ ሰዎች የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ስጋት እንደሆነ ተጠቆመ

January 4, 2025  በኢትዮጵያ እየተከሰተ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ ለ10 ሺህ ገደማ ሰዎች የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ስጋት እንደሆነ ተጠቆመ (መሠረት ሚድያ)- ‘Gelology Hub’ በሚል የሚታወቀው እሳተ ገሞራዎችን እና የመሬት እንቅስቃሴዎችን በተመለከተ ትንታኔ የሚያቀርበው ድርጅት እንዳለው በአለም ዙርያ ትኩረት የተነፈገው ይህ አደገኛ ክስተት የእሳተ ገሞራ ፍንዳታን ሊያስከትል የመቻል እድሉ ከፍተኛ ነው። በኢትዮጵያ እየተካሄዱ ያሉ ግጭቶች እና ጦርነቶች ይህ […]

የኒው ኦርሊንስ  ሽብር ተጠርጣሪ እስላማዊ መንግሥትን መቀላቀሉን ተናግሯል

January 4, 2025 – VOA Amharic  በአውሮፓውያኑ የዘመን መለወጫ፣ ሰዎች በሞቱበት የኒው ኦርሊንሱ ሽብር ጥቃት ተጠርጣሪ፣ ድርጊቱን በእስላማዊ መንግሥት አሸባሪ ቡድን ተነሳስቶ ብቻውን የፈጸመው ይመስላል ሲል፣ ኤፍ ቢ አይ ትላንት ሐሙስ አስታወቀ። ተጠርጣሪው የጦር ሠራዊት አባል ነበር። መርማሪዎች ላስ ቬጋስ ውስጥ በአሜሪካ ወታደር ይሸከረከር ከነበረው ሌላ የተሽከርካሪ ጥቃት ጋራ፣ የጥቃቶቹ መነሻ ምክንያትና ተያያዥ ሊሆኑ ይችላሉ በ… … […]