የክልል ጊዜያዊ አስተዳደሮች የቆይታ ጊዜ እስከ ሁለት ዓመት እንዲራዘም የሚያስችል አዋጅ ነገ ሊጸድቅ ነው

31 መጋቢት 2025 በክልሎች የሚቋቋም ጊዜያዊ አስተዳደር የሥልጣን ዘመን፤ ለሁለት ጊዜ እስከ ሁለት ዓመት ድረስ እንዲራዘም የሚያስችል የአዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ በነገው ዕለት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ሊጸድቅ ነው። የአዋጅ ማሻሻያ ረቂቁ፤ ከዚህ ቀደም የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሥልጣን የነበረውን የክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የቆይታ ጊዜን የማራዘም ኃላፊነት፤ ለምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ይሰጣል። እነዚህ አዲስ ድንጋጌዎች የተካተቱት […]

Ethiopia urges international community to play its part for inclusive cooperation on Red Sea  – Borkena 

March 30, 2025 Borkena  Toronto – Ethiopia reportedly urged the international Community to promote inclusive international cooperation on the Red Sea and Indian Ocean. Ethiopia raised the topic at the BRICS meeting of deputy foreign ministers and special envoys on the Middle east and North Africa.   It was held between 27-28 March 2025 in Brasilia, […]

ከማያውቁት ሰው ጋር ማውራት ያስደስታል? እንዴትስ ከማያውቁት ሰው ጋር ወሬ መጀመር ይቻላል?

ከ 3 ሰአት በፊት መንገድ ላይ የማያውቁትን ሰው ሰላም ማለት እንደሚያስደስት ባለሙያዎች ይናገራሉ። ቱርክ ውስጥ በቅርቡ የተሠራ ጥናት የሰው ለሰው ግንኙነት ጤናማ እንደሚያደርግ ይጠቁማል። በሳባንቺ ዩኒቨርስቲ የማኅበረሰብ ሳይንስ ክፍል የጥናቱ መሪ ኤሪሳ አስጊል “ምንም ዓይነት ትውውቅ ከሌለን ሰዎች ጋር የተወሰነ ግንኙነት ስንፈጥር ደስተኛ ሕይወት እንደሚኖረን ጥናቱ ያሳያል” ትላለች። የታክሲ ሹፌርን ማመስገን ወይም ደጋግመው የሚያዩትን ሰው […]