Suffering in silence: drone strike victims unable to speak out

In Depth Suffering in silence: drone strike victims unable to speak out By Ashenafi Endale December 28, 2024 Mehal Gob is a small village in the Amhara region’s Bezo Kebele, located just 14 kilometers from Debre Birhan. On Friday, December 6, 2024, residents of the quiet village lived through their worst fears. A drone strike […]

‹‹የፒያሳ ናፍቆት››

ዝንቅ ‹‹የፒያሳ ናፍቆት›› አንባቢ ቀን: December 29, 2024 እስከዛሬ ከአዲስ አበባ እንጂ ከኢትዮጵያ ወጥቼ አላውቅም፡፡ ቪዛ አጥቼ እንዳይመስልህ፡፡ የፒያሳን ናፍቆት ስለማልችለው ነው፡፡ ዲቪ የማልሞላው ለምን ይመስልሃል? አስር ብር አጥቼ መሰለህ!? ዲቪ የፒያሳ መታወቅያዬን በአሜሪካ ግሪን ካርድ እንዳይለውጥብኝ ስለምሰጋ ነው፡፡ ላይዋጥልህ ይችላል፡፡ እኔ ግን የምሬን ነው፡፡ አንዳንዴ አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ፒያሳ ሳትቆረቆር ከአገር የተሰደዱ መኾን አለባቸው […]

የውጭ ኃይሎች ሴራ የሚበጣጠሰው ውስጣዊ ችግር ሲፈታ ነው!

December 29, 2024 ርዕሰ አንቀጽ ግብፅ ኢትዮጵያን ቀይ ባህር አካባቢ ድርሽ እንዳትል መሰንበቻውን የጀመረችው አደገኛ እንቅስቃሴ፣ ዓለም አቀፍ ሕግ የጣሰ እንደሆነ መታወቅ አለበት፡፡ ከቀይ ባህር ተጋሪ አገሮች በስተቀር ኢትዮጵያ በአካባቢው የባህር በር እንዳይኖራት በግብፅ የተሸረበው ሴራ፣ በጥልቀትና በዝርዝር ተፈትሾና የተሠሩ ስህተቶች ካሉ ታርመው አስተማማኝ ምላሽ ማግኘት ይኖርበታል፡፡ ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባ የተገኙት የፈረንሣይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል […]

ለሰከነ የፖለቲካ ባህል ግንባታና መደማመጥ ለተላበሰ ድርድር ትኩረት ይሰጥ

እኔ የምለዉ ለሰከነ የፖለቲካ ባህል ግንባታና መደማመጥ ለተላበሰ ድርድር ትኩረት ይሰጥ አንባቢ ቀን: December 29, 2024 በሳምሶን ተክለአብ ኢትዮጵያ የሁላችንም የጋራ ቤት ነች፡፡ ‹‹ጥያቄዬ ተመለሰልኝ››፣ ‹‹ጥያቄ አለኝ››፣ ወይም ‹‹እንዳደረጉ ያድርጓት›› ብሎ አንገቱን እንደ ሰጎን የቀበረውም ሁለተኛ ቤት እንደሌለው የታወቀ ነው፡፡ የአገሩን ሉዓላዊነት ለመጠበቅ የደምና የአጥንት ዋጋ የሚከፍለውም ሆነ፣ በሕዝብ ላይ እንደ አልቅት ተጣብቆ አገሩን በጥገኝነት […]

ታዳጊዎች ላይ ያነጣጠረው የበይነ መረብ ጥቃት

ማኅበራዊ ታዳጊዎች ላይ ያነጣጠረው የበይነ መረብ ጥቃት ምሕረት ሞገስ ቀን: December 29, 2024 በዓለም ከ300 ሚሊዮን የሚልቁ ከ18 ዓመት በታች ያሉ ታዳጊዎች የበይነ መረብ ጥቃት እንደተፈጸመባቸው የቻይልድላይት ግሎባል ቻይልድ ሴፍቲ ኢንስቲትዩት መረጃ ያሳያል፡፡ ኢንስቲትዩቱ ሪፖርቱን ካወጣበት ግንቦት 2016 ዓ.ም. ቀድመው በነበሩ 12 ወራት ውስጥ የሠራው ዳሰሳ እንደሚያሳየው፣ በሕፃናት ላይ በበይነ መረብ የሚደረገው ጥቃትና ብዝበዛ ዓለም […]

በኢትዮጵያ ከተሞች 74 በመቶ የሚሆኑት ቤቶች ከደረጃ በታችና ለመኖር የማይመቹ ናቸው ተባለ

ዜና በኢትዮጵያ ከተሞች 74 በመቶ የሚሆኑት ቤቶች ከደረጃ በታችና ለመኖር የማይመቹ ናቸው ተባለ አበበ ፍቅር ቀን: December 29, 2024 በኢትዮጵያ ከተሞች ካሉ የመኖሪያ ቤቶች መካከል 74 በመቶ የሚሆኑት ከደረጃ በታችና ለመኖር የማይመቹ ናቸው ተባለ፡፡ እነዚህን ቤቶች ለማሻሻልና በአዲስ ለመተካት 4.4 ሚሊዮን ቤቶች ለመገንባት በአሥር ዓመቱ የልማት ዕቅድ ተይዞ ወደ ሥራ መገባቱን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር […]

በተቋማት ሊፈታ ያልቻለው የ1997 ኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች ጉዳይ ለፓርላማ ተመራ

ዜና በተቋማት ሊፈታ ያልቻለው የ1997 ኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች ጉዳይ ለፓርላማ ተመራ ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: December 29, 2024 የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ለማግኘት 20 ዓመታትን ያስቆጠሩ የ1997 ዓ.ም. ተመዝጋቢዎች ችግራቸውን በማብራራት ለሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አቤቱታ ያቀረቡ ቢሆንም፣ ዕንባ ጠባቂ ተቋሙ የቀረበለትን አቤቱታ መርምሮ መፍትሔ ለመስጠት ጥረት አድርጎ ስላልተሳካለት፣ የከተማ አስተዳደሩ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከአቅሙ በላይ መሆኑን […]

ትግራይና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከሰብዓዊ መብት ጥሰት ጋር በተያያዘ በኢሰመኮ ላይ ወቀሳና ቅሬታቸውን አቀረቡ

ዜና ትግራይና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከሰብዓዊ መብት ጥሰት ጋር በተያያዘ በኢሰመኮ ላይ ወቀሳና ቅሬታቸውን… ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: December 29, 2024 በትግራይና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በጦርነቱ ወቅትና ቀጥሎም በኮማንድ ፖስት ደንቦች ከለላ በሕግ የተደገፉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ሲፈጸሙ፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በግልጽ ይፋ አለማድረጉ በክልሎቹ የሚኖሩ ሕዝቦችና በክልሎቹ መንግሥታት ዘንድ ቅሬታና ቅያሜ መፍጠሩ ተነገረ። ኢሰመኮ […]

Concerning rise in earthquakes in Ethiopia following construction of GERD: Expert (Egypt Independent 04:00 )

 Al-Masry Al-Youm December 29, 2024 The Professor of Remote Sensing and Earth Systems Science at the Chapman University in the US, Hesham al-Askary, said that Ethiopia has recorded a significant increase in the number of earthquakes recently, especially after the construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD). During a Saturday evening telephone interview on the al-Hadath […]

ለፓርላማ የቀረበው የንብረት ታክስ ረቂቅ ሕግ ‹‹የኅብረተሰቡን ኑሮ የሚያመሰቃቅል ነው›› ተባለ

በረቂቁ ዙሪያ ሲያወያይ ዜና ለፓርላማ የቀረበው የንብረት ታክስ ረቂቅ ሕግ ‹‹የኅብረተሰቡን ኑሮ የሚያመሰቃቅል ነው›› ተባለ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: December 29, 2024 ከተሞች ለዓመታዊ የልማት ወጪያቸውና ፍላጎታቸው ሀብት እንዲያመነጩበት በሚል ዕሳቤ እንደተዘጋጀ ተገልጾ፣ አስፈጻሚው የመንግሥት አካል ለሕግ አውጭው የላከው የንብረት ታክስ ረቂቅ አዋጅ፣ የኅብረተሰቡን ኑሮ የሚያመሰቃቅል ነው ተብሎ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጠንካራ ትችተ ገጠመው፡፡ […]