Anchor Media የታገዱት የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች
Anchor Media
Anchor Media እናት ፓርቲና መኢአድ ራሳቸውን አገለሉ – ”የትወናው አካል መሆን አንፈልግም”
Anchor Media
Anchor Media ከኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን – የግሎባል አሊያንስ ጥሪ
Anchor Media
መከላከያ ከአማራ ክልል ሊወጣ? | በአማራው ጦርነት ከ4ኪሎ የሚጠበቀው ውሳኔ | መንግስት የፋኖን ቅድመ ሁኔታ ሊቀበል? | Ethiopia
Andafta1.03M subscribers
የፋኖ ኃይል እና የወልቃይት ዘብ ተፋጠጡ? | ፋኖን ያበሳጨው የእነ ኮሎኔል ደመቀ አሰላለፍ | የወልቃይት ኃይል ከማን ጋር ሊፋለም ነው? | Ethiopia
Andafta
“የጨለማ ኃይሎች”፣ በሶማሊያ ጉዳይ የተመድ ውሳኔ፣ የቀንዱ ፖለቲካ
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
የገዱ አንዳርጋቸው እና የጃዋር መሐመድ ጉዳይ ምን አገናኛው?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
የሞቃዲሾና አስመራ ንግግር አንድምታ
December 28, 2024 – DW Amharic ሀሰን ሼህ መሃሙድ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ ሶስት ዓመታቸውን ሳይደፍኑ እንኳ ስምንት ጊዜ ወደ አስመራ ተመላልሰዋል፡፡ አራቱ ደግሞ በዚህ ኣመት ብቻ መሆኑ ነው፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት የድሬዳዋ ምድብ ችሎት የአልሻባብ አባላት በተባሉ ተከሳሾች ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ
December 28, 2024 – VOA Amharic በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የድሬዳዋ ምድብ ችሎት የጂጂጋ ተዘዋዋሪ ችሎት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በ4 መዝገቦች የተከሰሱ 88 የአልሸባብ አባላት ናቸው የተባሉ ተከሳሾች ላይ እስከ 20 ዓመት የሚደርስ እሥራት ፍርድ አስተላልፏል። ተከሳሾቹ በ2014 ዓም እና በ2015 ዓ/ም የጸጥታ አካላትና ሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት በማድረስ፣ ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ንብረት በመዝረፍና በማውደም እንዲሁም… […]
ትምህርት ሚኒስቴር ያሳለፈው ውሳኔ፣ ዩኒቨርሲቲዎችን ይጎዳል ሲሉ ባለሞያዎች ተናገሩ
December 28, 2024 – VOA Amharic ትምህርት ሚኒስቴር፣ ዩኒቨርሲቲዎች የፕሮፌሰርነት ማዕረግ እንዳይሰጡ ያሳለፈው ውሳኔ፣ “ተቋማቱን ይጎዳል” ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ባለሙያዎች፣ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ፣ “ነባሩን የደረጃ ዕድገት መመሪያ በአዲስ መተካት ሲገባው፣ እሱን በደብዳቤ ሽሮ የደረጃ ዕድገት እንዳይሰጥ መወሰኑ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን እንቅስቃሴ ያስተጓጉላል፣ ውስጣዊ ነፃነታቸውንም ይጋፋል” ብለ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ