“ለኑሮ ውድነት መባባስ ደላሎች አንድ ምክንያት ናቸው” ተባለ

December 27, 2024 – VOA Amharic  በኢትዮጵያ ህገወጥ ነጋዴዎችና ደላሎች ሸማቹን ማኅበረሰብ ለተባባሰው የኑሮ ውድነት ዳርገውታል ሲሉ የሸማች መብት ተቆርቋሪ ማኅበራትና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ይከሳሉ፡፡ ነጋዴዎች በበኩላቸው “መንግሥት ግብርን ጨምሮ ሕጋዊ ነጋዴው ላይ የሚያደርሰው ጫና በርትቷል” ሲሉ ቅሬታቸውን ያሰማሉ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የንግድ ሥራ ትምህርት ቤት መምህር የሆኑት ዶክተር ዳኪቶ አለሙ … … ሙሉውን ለማየት […]

የትግራይ ወርቅ በኤርትራ ይወጣል መባሉ ፤ የትግራይ ተቃዋሚዎች እና ኤርትራ

December 27, 2024 – DW Amharic  ከፍተኛ መጠን ያለው ወርቅ ከትግራይ በኤርትራ በኩል በኮንትሮባንድ ይወጣል ተብሎ የሚቀርብ መረጃ የኤርትራ መንግስት አስተባበለ። የኤርትራ መንግስት ቃልአቀባይ የማነ ገብረመስቀል በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት ውንጀላው ‘መሰረተቢስ’ ብለውታል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ