Ethiopia: it is time to stop the reign of terror of the Liyu Police

 Congress Blog June 28, 2016, 03:45 pm By Ali Mohamed A U.S. financed para-military force known as the Liyu police are terrorizing the civilian population in the eastern Ethiopian Somali region without impunity. Three weeks ago, out of the gaze of the international media, the Liyu (Amharic for “First”) police slaughtered more than 40 villagers […]

Sweden, Bolivia, Ethiopia and Kazakhstan elected to Security Council

  Wide view of the General Assembly Hall while ballots are being collected for the election of new non-permanent members of the Security Council for two-year terms starting on 1 January 2017. UN Photo/Manuel Elias Sweden, Bolivia, Ethiopia and Kazakhstan elected to Security Council   28 June 2016 – The 193 members of the United […]

Ethiopians’ long, deadly journey to SA

  From ARNOLD MULENGA in Lusaka, ZambiLUSAKA, (CAJ News) – THE recent death of 95 Ethiopians in a containerised truck from Tanzania into Zambia highlights the rise in the number of irregular migrants from the Horn of Africa entering Zambia headed to South Africa. The deaths occurred as the victims were being transported by a […]

ድርቁ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ አለመጉዳቱን መንግሥቱ አስታወቀ፤ የአይኤምኤፍ ሪፖርት ተቃራኒ ነው

ሰኔ 28, 2016 እስክንድር ፍሬው አጋሩ አስተያየቶችን ይዩ ዓለምአቀፉ የገንዘብ ድርጅት – አይኤምኤፍ በየዓመቱ በሚያወጣው የአጠቃላይ ምጣኔ ኃብት ዕድገት ሪፖርቱ የኢትዮጵያ የምርት ዕድገት ለሚቀጥለው አንድ ዓመት እንደሚያሽቆለቁል አመልክቷል። አዲስ አበባ —  የኢትዮጵያ አጠቃላይ ዓመታዊ ምርት ኤልኒኞን ተከትሎ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት እንደማይቀንስ የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ሚኒስቴር አስታውቋል። “ድርቅ ባልተከሰተባቸው አካባቢዎች የተከናወነው የማካካስ ሥራ የምርት መጠን እንዳይቀንስና […]

አንዳንድ የኤርትራ መሪዎች እንዲጠየቁ ጅቡቲና ሶማሊያ አሳሰቡ

ሰኔ 28, 2016 ሔኖክ ሰማእግዜር አንዳንድ የኤርትራ መሪዎች እንዲጠየቁ ጅቡቲና ሶማሊያ አሳሰቡ የኤርትራ ካርታና የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሺን አርማ አጋሩ አስተያየቶችን ይዩ ጅቡቲና ሶማሊያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በኤርትራ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ ተጠያቂነት እንዲኖር የውሣኔ ሀሳብ አቀረቡ። ዋሽንግተን —  ጅቡቲና ሶማሊያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በኤርትራ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ […]

የኦሮሚያ ፀረ ሙስና ኮሚሽን በክልሉ የአመራርና የሥራ ኃላፊዎችን በቁጥጥር ሥር እያዋለ ነዉ።

June 28, 2016  ሙስና በኦሮምያ DW Amharic የኦሮሚያ ፀረ ሙስና ኮሚሽን በክልሉ የአመራርና የሥራ ኃላፊዎችን በቁጥጥር ሥር እያዋለ ነዉ። በዚህ ባሳለፍነዉ ሁለት ወራት ዉስጥ የኦሮሚያ ክልል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በክልሉ የተለያዩ ቦታዎች ላይ የሚገኙ የአመራርና የሥራ ኃላፊዎችን በቁጥጥር ሥር እያዋለ መሆኑ እየተነገረ ነዉ። የቀድሞ የኦሮምያ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ዘላም ጀማህን ጨምሮ፣ የሱሉልታ ምክትል […]

በ73 ሚሊዮን ብር ወጪ የተሻሻለው የደምቢዶሎ አየር ማረፊያ እና የሰሞኑ ቀልዶች

ዳዊት ከበደ ወየሳ   June 27, 2016 ታሪካዊ መረጃ እና ፎቶ ግራፍ,  በ73 ሚሊዮን ብር ወጪ የተሻሻለው የደምቢዶሎ አየር ማረፊያ እና የሰሞኑ ቀልዶች (EMF) የደምቢዶሎ አየር ማረፊያ ከድሮም የነበረ ሲሆን፤ በአዲስ መልክ እንዲገነባ ተብሎ ብዙ ሚሊዮን ፈሥሶበት እድሳት ተደርጎለታል። በ’ርግጥ ፋና ሬድዮ 42 ሚሊዮን ብር ወጣበት ሲል፤ ምሽቱን የኢትዮያ ቴሌቪዥን ደግሞ (ጭቃውን አይቶ ነው መሰል) […]

በሽታን ተከላካይ የሆኑ አረንጓዴ ተክል ምግቦች

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) በሽታን ተከላካይ የሆኑ አረንጓዴ ተክል ምግቦች የአረንጓዴ ተክሎች ለጤና ጠቃሚ መሆን የማያጠራጥር ሲሆን ለዛሬ በጥቂቱ ስለተክሎቹ አይነትና ጥቅሞቻቸዉ ልነግራችሁ ወደድኩኝ፡፡ ✔ ብሮኮሊ ይህ አትክልት በቫይታሚን ሲ እና በፋይበር የበለጸገ ሲሆን በዉስጡ የያዛቸዉ ንጥረ ነገሮች በሽታን የመከላከል አቅማቸዉ ከፍተኛ ነዉ፡፡ የሳንባ እና የካንሰር ህመሞችን የመከላከል አቅም አለዉ፡፡ ✔ ጥቅል ጎመን የተለያዩ አይነት […]

መውጣትና መውረድ “እናንተም ስትወጡ ዕወቁበት፡፡ እኛም ስትወርዱ እንወቅበት፡፡ (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት)

Tuesday 28 June, 2016 መውጣትና መውረድ “እናንተም ስትወጡ ዕወቁበት፡፡ እኛም ስትወርዱ እንወቅበት፡፡ (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት)   ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ከቀናት በፊት ለሥራ ጉዳይ ባሕርዳር ነበርኩ፡፡ ከአንድ ወዳጄ ጋር ስንጨዋወት ማኅበረሰባችን ከሥልጣናቸው የሚወርዱ ሰዎችን በበጎ የመቀበል ልማድ አለው ወይ? የሚል ነገር አነሣ፡፡ እኔም ‹ከሥልጣን ወርደው በሰላም የኖሩም በመከራ ያሳለፉም ዐውቃለሁ› አልኩት፡፡ ዐፄ ካሌብ ሥልጣናቸውን ትተው አባ […]

የትግራይ ሰዎች ተፈናቀሉ: አጉል የወያኔ ጩኸት በሽንፋ-ጎንደር

Tuesday 28 June, 2016   የትግራይ ሰዎች ተፈናቀሉ:  አጉል  የወያኔ ጩኸት በሽንፋ-ጎንደር   Monday, 27 Jun 2016 09:47 PM ላለፉት 40 ዓመታት አገርን  በማፈራረስ አባዜ  የተጠመደው  ወያኔ  በተለያዩ ጊዜያት የተለያዩ ምክንያቶችን  በመፍጠር  ሲፈልግ  የትግራይ  ሕዝብ  ልጆቹን  ስለሰዋ  የትግራይ  ግዛት መስፋት አለበት፣ በሌላ  ጊዜ ደግሞ አባላቶቹን  አደራጅቶ  በተለያዩ   የሀገሪቱ  ክፍሎች በማስፈር፣ ብሎም  ከባንክ ብድር  በገፍ እንዲያገኙ […]