Ethiopia – Extreme Muslims attack Ethiopian Christians and moderate Muslims

Thursday, 16 June 2016 Report released as at of June 15, 2016 from south west town of Ethiopia, Jima zone, indicates that extreme Muslims  attack Christians and moderate Muslims. According to Amharic religious-focused website HARA ZETEWAHIDO, four extreme Muslim attackers covered their face, when they entered to the local Mosque and then  to ´´Qunbi´´ St.Michael Ethiopian Orthodox […]

ግንቦት ሰባት ከኤርትራ ሊለቅ ይችላል

June 17, 2016 ኖአሚን በጋሻው (ሎንግ ቢች – ካሊፎርኒያ) naominbegashaw@gmail.com ሁለት ራዲዮ ጣቢያዎች አሉ። ከዲሲ የሚተላለፉ። የግንቦት ሰባት አመራር የሆኑትን አቶ ንአመን ዘለቀን አቅርበው አወያይተው ነበር። የነጻነት ራዲዮና የአቶ አበበ በለው አዲስ ድምጽ ራዲዮ። በሁለቱ ራዲዮዎች መካከል ትልቅ ልዩነቶች ይታያሉ። አንደኛው፣ የነፃነት ራዲዮ፣ የወያኔው ፋና ራዲዮ ነው የሚመስለው። የፕሮፖጋንዳ ራዲዮ። ገና አዳምጬ ሳልጨርስ ነው የዘጋሁት። […]

Eritrea: UN’s Ban should stop blaming the victim

Eritrea and Ethiopia blame each other for instigating 2-day clash at a militarized border post 17.06.2016 Addis Abeba politics, world, todays headlines, africa  By Abebech Tamene ADDIS ABABA The Eritrean government on Friday accused UN Secretary-General Ban Ki-moon of failing to distinguish between what it sees as the aggressor and the victim. Ban issued a […]

ኢትዮጵያ፤ በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ በተወሰደ የሀይል እርምጃ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተገድለዋል | HRW

 June 16, 2016  ናይሮቢ፤ ሰኔ 9 ቀን 2008 ዓ.ም (HRW) – ከህዳር ወር 2008 ዓ.ም. ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል በተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎች የኢትዮጵያ መንግስት የጸጥታ ሀይሎች ከ400 በላይ የሚሆኑ ሰልፈኞችን የገደሉ ሲሆን ከአስር ሺህ በላይ የሚቆጠሩትን ደግሞ ማሰራቸውን ሂዩማን ራይት ወች ዛሬ ይፋ ባደረገው ሪፖርት ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት የተፈጸሙ ግድያዎችን፣ እስራቶችንና ሌሎች የመብት ጥሰቶች በአስቸኳይ ተአማኒነት […]

Over 200 Ethiopians killed in clashes, says Eritrea

AFP | Published — Friday 17 June 2016 NAIROBI: Eritrea claimed Thursday to have killed “more than 200” Ethiopians in a battle last week, the fiercest border clashes since a 1998-2000 war, while giving no mention of its own casualties. Each side blames the other for starting the two-day battle which broke out on Sunday, […]

Arts Center in Ethiopia Links Local and Global

By GINANNE BROWNELL MITIC JUNE 16, 2016 The Zoma Contemporary Art Center was founded in 1982 and took seven years to complete. Each of the center’s buildings has unique features inside and out. Credit Meskerem Assegued ADDIS ABABA, ETHIOPIA — Outside the walls of the Zoma Contemporary Art Center, the distinct chaotic clatter of Addis […]

“‘ጭካኔ የተሞላበት አፈና’ – የግድያ እና የእስራት ምላሽ፤ ለኢትዮጵያ የኦሮሞ ተቃውሞ”

Posted on June 16, 2016 ከሰብዓዊ መብቶች ጋር በምንም ዓይነት መልኩ የማይተዋወቀው፤ መተዋወቅና መግባባትም የማይችለው ህወሃት ሰሞኑን “የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን” ብሎ ባቋቋመው ጽ/ቤቱ አማካኝነት “በኦሮምያ ክልል የተቃውሞ እንቅስቃሴ ወቅት በፀጥታ ኃይሎች የተወሰደው እርምጃ አስፈላጊና ተመጣጣኝ ነበር” በማለት ዘገባ ካወጣ ጥቂት ቀናት በኋላ ዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ድርጅት ማምሻውን የህወሃትን ቅጥፈት ርቃኑን የሚያወጣ ዳጎስ ያለ ዘገባ […]

ኢትዮጵያ ዉስጥ ተጠያቂነት ለማስፈን አዳጋች ከሚያደርጉት ነገሮች አንዱ ገዢ ፓርቲዎች ያላቸው ከለላ ነው

አምዶም ገ/ ስላሴ Thursday, 16 Jun 2016 12:56 AM ከለላው ማህበረሰባዊ በመሆኑ በቀላሉ የሚወገድ ነገር አይደለም። የትግራይን መንግስት ለመንቀፍ ስትነሳ “ተው እንጂ እነሱ ምን አደረጉ ችግሩ እኮ No War No Peace ነው፣ ሻዕብያ ነው፣ መለስ ነው” ይልሃል። ወይም የትግራይ ተወላጅ የሆነ የፌዴራል መንግስት አመራር ልንካ ብትል ደግሞ < ያምሃል እንዴ፣ በብኣዴን ልታስመታን፣ ነፍጠኛው ሊበላን፣ የኛው […]

Eating With Your Fingers Is Way More Healthier

Nice and well – mannered eating with a special cutlery is not always the healthiest and most recommended alternative. The rude eating with hands and licking the fingers, can be healthier and more useful in some situations, and it can also prevent from certain diseases. Prevention of Diabetes Type 2 Lot of people that eat fast have […]

Sudanese soldiers abduct Ethiopian farm workers again

June 16, 2016 @ 7:18 am by Daniel Berhane Sudanese soldiers raided an Ethiopian commercial farm on Tuesday,  The soldiers abducted at least five farm workers and seized two tractors from a commercial far near the border. The commercial farm raided by the Sudanese is located in Benshangul Gumuz region, Metekel zone, Guba woreda, Omidela […]