Shukri discusses islands agreement, Ethiopia dam and terrorism
Egyptian Foreign Minister Sameh Shukri, REUTERS By Aswat Masriya CAIRO, Jun 15 (Aswat Masriya) – Egypt’s foreign minister said on Tuesday that the future of the maritime border demarcation agreement signed with Saudi Arabia is dependent on the parliament’s decision after its review. If the parliament decided to reject the agreement, then it will be […]
የዓረብ አገራት የጉዞ እገዳ በስፋት በመጣስ ላይ ነው
Wednesday, 15 June 2016 12:16 በ ፀጋው መላኩ ዜጎች በተለያዩ አረብ አገራት ለስራ ከተጓዙ በኋላ የሚደርስባቸውን ሰብአዊ ጥሰት ተከትሎ መንግስት ለስድስት ወራት የሚቆይ የጉዞ እገዳን ያደረገ ሲሆን ይህ እገዳ ከሁለት ዓመት በላይ ቆይቷል። ከእገዳው ቀደም ብሎ ፓስፖርት አውጥተው ወደ ተለያዩ አረብ አገራት መጓዝ የሚፈልጉ ዜጎች ቁጥር ከፍተኛ በመሆኑ ወደ የኢምግሬሽንና ጉዳዮች ዋና መስሪያቤት በየጊዜው በፓስፖርት […]
ከአስመራ አገዛዝ ጋር በሽርክና ለሚሰሩ ኩባንያዎች፣ የታንታለም ልማትን ለማቀራመት ሩጫው ለምን አስፈለገ?
Wednesday, 15 June 2016 12:46 በ ፋኑኤል ክንፉ · የጠ/ሚ ኃ/ማርያም ደሳለኝ መመሪያ ለምን ወደጎን ተደረገ? በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ የትውውቅ ትስስር ከጠለፋቸው መስሪያቤቶች በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት መካከል አንዱ የኢትዮጵያ ማዕድን አክሲዮን ማሕበር ነው። ይህን “ተቋም” በ1982 ዓ.ም. የተቋቋመ ሲሆን በኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ የማምረት አቅምን ለመጨመር የተቻለውን ከነውስንነቱ አበርክቷል። መንግስት ከረጅም ጊዜ አንስቶ ማዕድኖችን በጥሬው […]
የኢሕአፓው መስራች ክፍሉ ታደሰና አዲሱ መጽሐፉ
Wednesday, 15 June 2016 12:31 በድንበሩ ስዩም በዘመነ ደርግ በዋናነት ሊገደሉ ከሚፈለጉ ወጣቶች መካከል ግንባር ቀደም የሆነው ክፍሉ ታደሰ አዲስ መጽሐፍ አሳተመ። ክፍሉ ከዚህ ቀደም ከፍተኛ ተነባቢነት የነበራቸውን ሶስት ተከታታይ መጻህፍትን “ያ ትውልድ” በሚል ርዕስ አሳትሟል። በእንግሊዝኛ ቋንቋ ደግሞ “The Generation” በሚል ርዕስም አሳትሟል። የተለያዩ ዶክመንተሪ ፊልሞችንም ሰርቷል። የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲን /ኢሕአፓ/ን ከመሰረቱትና ፓርቲውን […]
The United States Calls for Restraint on the Ethiopia-Eritrea Border
Diplomacy in Action Press Statement John Kirby Assistant Secretary and Department Spokesperson, Bureau of Public Affairs Washington, DC June 14, 2016 The United States is gravely concerned about the military action that took place on the Ethiopia-Eritrea border, June 12 and 13. As both Ethiopia and Eritrea are party to the 2000 Cessation of Hostilities Agreement and […]
A Frightening Flare-up on the Ethiopia/Eritrea Border, and Another Resounding Silence from Washington
By Bronwyn Bruton June 14, 2016 Destroyed military equipment is piled high in the “tank cemetery” in Asmara, a product of a previous confrontation between Ethiopia and Eritrea (Photo credit: Flickr/David Stanley) According to Eritrean officials, in the early hours of Sunday, June 12, Ethiopian forces launched an unprovoked assault over the Eritrean border […]
Migrant crisis: Ethiopia claims UN trust fund sponsored Eritrean rebel groups
International Business Times UK By Ludovica Iaccino June 14, 2016 17:12 BST The Migrant Crisis: In Numbers Embed Feed In a related video, the Mediterranean migrant crisis in numbers IBTimes UK Ethiopia has criticised the EU migration policy towards Eritrea, arguing that it emboldens the Eritrean regime. The EU set up a trust fund to […]
Eritrea accuses Ethiopia of being behind UN crimes report
Tue Jun 14, 2016 4:29pm GMT GENEVA, June 14 (Reuters) – Eritrea accused Ethiopia on Tuesday of having orchestrated evidence in a landmark United Nations report last week that accused Eritrean leaders of committing crimes against humanity including torture, murder and enslavement. Foreign Minister Osman Saleh told the U.N. Human Rights Council that information had […]
የህወሀት ወንጀለኞች ያልተመዘገበ ቦንድ ባሜሪካ ሲሸጡ ተያዙ!
ከ/ር አለማየሁ ገብረማርያም June 14, 2016 – አል ማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ባለፈው ሳምንት የዩኤስ አሜሪካ የቦንድ እና አክስዮን ልውውጥ ኮሚሽን/U.S Securities and Exchange Commission (SEC) በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው የሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሀት) ለአራት ዓመታት ያልተመዘገበ ህገ ወጥ የቦንድ ሽያጭ በማካሄድ ያገኘውን 6.5 ሚሊዮን ዶላር እንዲመልስ (ዲስጎርጅመንት ወይም በትክክል […]
መጥፎ እልህ አያራምድም!
Posted on June 14, 2016 እልህ መጋባት በመሠረቱ መጥፎ ጠባይ ነው፤ መጥፎ የሚሆንበትም ምክንያት ዓይንን ስለሚጨፍን፣ ጆሮን ስለሚያደነቁር፣ ልብን ስለሚያደነድን፣ አእምሮን ስለሚዛባ ነው፤ ይህንን ሁሉ የሚያስደርግ ጠባይ መጥፎ ካልተባለ ሌላ ምን ይባላል? በቤተሰብ ውስጥ በባልና ሚስት መሀከል እልህ ከገባ ትዳርን ማፍረሱ የማይቀር ነው፤ ባለሥልጣኖችም ከሕዝብ ጋር እልህ ከተጋቡ እንደልጅነታችን ጨዋታ ፈረሰ! ዳቦ ተቆረሰ! ማለት ነው፤ […]