ይህች ሃገር ስለምን ገብርየን እረሳች? (ሙሉጌታ አንበርብር)

11/04/2018 የታማኙ ፊታውራሪ ገብርዬ ሚያዚያ 3 / 2010 ዓ.ም 150ኛ ዓመት ሙት ዓመት መታሰቢያ ፊታውራሪ ገብርዬ የጋይንት ሰው ናቸው፡፡ ሙሉ ስማቸው ገብረሕይወት ጎሹ ነው፡፡ የዐጼ ቴዎድሮስ የጦር አዛዥ፣ እጅግ የተደነቁ ስመ-ጥር የጀግኖች ጀግና ነበሩ፡፡ ከሽፍትነት ዘመናቸው ጀምሮም ታማኛቸው ናቸው፡፡ የእንግሊዝ ጦር ወደ ኢትዮጵያ በዘመተበት ወቅት የዐጼ ቴዎድሮስ ጠቅላላ የወታደር ብዛት ተመናምኖ ተመናምኖ ከ5000-6000 ብቻ የሚገመት […]

የኤች አር 128 ዝርዝር ረቂቅ ሀሳቦች (ሀብታሙ አያሌው)

11/04/2018 በኢትዮጵያ በስፋት የሚታየውን የስብዓዊ መብት ጥሰትና ግድያ ተከትሎ የአሜሪካ ኮንግረስ HR128 የተባለውን የህግ ረቂቅ የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀው። ኮንግረሱ ማክስኞ ባደረገው ስብሰባው ድምፅ መስጠት ሳያስፈልግ የውሳኔ ሀሳቡን አፅድቆታል። በውሳኔ ሀሳቡ መሰረት የኢትዮጵያ መንግስት የተፈፀሙ የመብት ጥሰቶች በገለልተኛ አካል እንዲጣሩ፣ ተጠያቂዎችም ለፍርድ እንዲቀርቡ ይጠይቃል። በሀገሪቱ የፖለቲካ ምህዳሩ እንዲሰፋ፣ አፋኝ ህጎች እንዲሻሩ እንዲሁም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ […]

ኤች አር 128 ጸደቀ እንኳን ደስ አለን!!!!!….(አምሳሉ ገ/ኪዳን)

11/04/2018 ወያኔ የሰብአዊ መብት እረገጣ በሕባችን ላይ መፈጸሙንና አለመፈጸሙን የተባበሩት መንግሥታት እንዲያጣራ ያለአንዳች ማቅማማት እንዲፈቅድ የሚያስገድደው HR 128 ረቂቅ ሕግ በአሜሪካ ኮንግረስ ጸደቀ!!!ወያኔ የሰብአዊ መብት እረገጣ በሕባችን ላይ መፈጸሙንና አለመፈጸሙን የተባበሩት መንግሥታት እንዲያጣራ ያለአንዳች ማቅማማት እንዲፈቅድ የሚያስገድደው HR 128 ረቂቅ ሕግ በአሜሪካ ኮንግረስ ጸደቀ!!!!…. ይሄም በቀጣይ የወያኔ ባለሥልጣናት የዘረፉትን የሕዝብ ገንዘብ እንዳያንቀሳቅሱ፣ የመዘዋወር መብታቸው እንዲገደብና […]

የመልዕክት ደወል ለኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሰራዊት በሙሉ?! (አሰፋ ኢትዮጵያ)

11/04/2018 የትግራይ ህዝብ የኦረሞን ህዝብ በየጎዳናው የሚገድለው የሚያሠድደው በእራሱ ሀይልና ብርታት ተማምኖ አይደለም የመከላከ ሰራዊቱን ስለያዘ ብቻ እንጂ። የትግራይ ህዝብ አማራውን በግፍ የሚያስገድለው የአማራን መሬት ከራያ አዘቦ እስከ እራያ መኾኒ ከሁመራ እስከ ወልቃይት ጠገደ በመጠቅለል ወደ ትግራይ ክልል ለማካለል ሰፍ ያለው በእራሱ ሀይልና ብርታት ተማምኖ አይደለም የመከላከያ ሰራዊቱን ስለያዘ ብቻ እንጂ። ለመሆኑ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት […]

የዶ/ር አብይ አህመድ ምርጫ እና ሁለቱ ፖለቲካዊ አንደምታዎች (ብሩህ ዓለምነህ)

April 11, 2018 – Konjit Sitotaw የዶ/ር አብይ አህመድ ምርጫ እና ሁለቱ ፖለቲካዊ አንደምታዎች *** ብሩህ ዓለምነህ (በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና መምህርና ‹የኢትዮጵያ ፍልስፍና› መጽሐፍ ደራሲ) *** በዚህ ጽሑፍ የኦሮሞ ወጣቶች (ቄሮ) አብዮትና የዶ/ር አብይ አህመድ ምርጫ በኦሮሞ ብሔርተኝነት ውስጥ ያመጣውን ሥር-ነቀል ለውጥና አጠቃላይ የአገሪቱ የፖለቲካ ምኅዳር ላይ ያለውን አንድምታ እንመለከታለን። መጋቢት 18 ቀን 2010 ዓ.ም. […]

የአሜሪካ ምክር ቤት ውሳኔና ፖለቲካዊ ትርጉሙ

Image copyright Getty Images ሃውስ ሪዞሉሽን 128 የተባለው ረቂቅ ሰነድ በአሜሪካ ኮንግረስ መፅደቁን ተከትሎ ውሳኔው በተጨባጭ በኢትዯጵያ ፖለቲካ ላይ ምን ለውጥ ያመጣል የሚለው ጉዳይ ዋናው የውይይት አጀንዳ ሆኗል። ጉዳዩ የአንዲት ሉአላዊት አገርን እጅ መጠምዘዝ አድርገው የሚመለከቱት እንዳሉ ሁሉ ማንኛውም የውስጥና የውጭ ግፊት የለውጥ መንገድን ማፋጠኑ ስለማይቀር ሊደገፍ ይገባል ብለው የሚከራከሩ በርካታ ናቸው። በስልጣን ላይ ያለውን […]

በከተማው ባዳ የሆነው የአዲስ አበባ ህዝብ (ኤርሚያስ ቶኩማ)

  April 9, 2018  ከተማችን አዲስ አበባ የመጀመሪያ ከንቲባዋ የሆኑት ቢተወደድ ወልደፃዲቅ ሥልጣን ከያዙበት ከ1901 አመት ምህረት ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ 30 ግለሰቦች በከንቲባነት ስም እንዲያስተዳድሯት በየጊዜው ሥልጣን በያዙ መሪዎች እየተመረጡ የተጫኑባት ሲሆን እነዚህም ግለሰቦች በየዘመኑ እንደነበሩ የኢትዮጵያ መሪዎች ፍላጎት የሚያከናውኗቸው ተግባራት ተቆጥረው እየተሰጧቸው የመረጧቸውን መሪዎች ፍላጎት ለማሳካት ሲሰሩ የነበሩ ናቸው። ቀደም ያሉት ከንቲባዎች የአዲስ አበባ […]

ወልቃይት ጠገዴ፣ ታምራት ላይኔና ያሬድ ጥበቡ Vs አዲሱ ለገሰ እና አለምነው መኮነን …….. ኢህዴን /ብአዴን (አያሌው መንበር)

#ወልቃይት ጠገዴ #ታምራት ላይኔና #ያሬድ ጥበቡ Vs #አዲሱ ለገሰ እና #አለምነው መኮነን ……..#ኢህዴን #ብአዴን… ((ክፍል አምስት)) ከክፍል 1 – ክፍል 4  ያለውን ከዚህ ላይ ያንብቡ በቅርብ አመታት የወልቃይት ውዝግብ በህዝቡ ዘንድ መስረፁን ተከትሎ ብዙ ጉዳዮች መሰማት ጀምረዋል፡፡ በ2008 ዓ.ም የወልቃይት እንቅስቃሴ መነሳቱን ተከትሎ የቀድሞው የኢህዴን/ብአዴን ሊቀመንበር የነበረው አቶ ታምራት ላይኔ ወልቃይትን በተመለከተ የግላቸውን ምስክርነት በኢሳት […]

US House Passes a Resolution That Sanctions Some Ethiopian Gov’t Officials, HR128 ሁሉን አቀፍ መንግስት በኢትዮጲያ እንዲመሰረትና በተወሰኑ የመንግስት ባለስልጣናት ላይ መአቀብ እንዲጣል የቀረበው ረቂቅ በከፍተኛ ድምፅ አለፈ

By De Birhaner April 10, 2018 10-4-2018 The US Congress has voted to pass HR128, a resolution that calls for the support of human rights and inclusive governance in Ethiopia on April 10, 2018. Ethiopian campaigners have expressed their joy with the passage outside the Capitol Hill. Ethiopian regime representative in the US earlier wrote a letter […]