Sudan regrets Egypt’s FM statements over Ethiopian dam.

May 9, 2018 (KHARTOUM) The Sudanese government has regretted statements attributed to the Egyptian Foreign Minister Sameh Shukry blaming the failure of recent meeting over the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) on Sudan and Ethiopia. The three countries held a technical meeting including irrigation ministers and experts in Addis Ababa on 5 May to discuss […]
“የላቲኑ ድክመት” (ሰይፉ ኣዳነች ብሻው)

May 9, 2018 የላቲኑን ድክመት ለመግለፅ የግድ ላቲኑን ማከል ይኖርብኛል። በዚኽም ላቲኑ ራሡን ይገልፃል ብዬ አምናለሁ። አንዳንድ ሰዎች አማርኛ ራሡን ለመግለፅ እንኳን አይችልም ሲሉ ይደመጣሉ። እንደ ምሣሌም “በላ”ን ያነሣሉ፡ ሌሎችም ምሣሌዎች ዐሏቸው። እንግዲኽ ነገሩ “በላ ልበልሃ” እና “እሡ በላ” ዓይነት ስለኾነ እኔ “በላ ልበልሃ”ን መርጫለሁ። አማርኛን ደካማ ቋንቋ ለማስመሠል መሞከር ሰዎች በየቋንቋዎቻቸው ሊገልፁ የሚፈልጉትን አጠቃላይ […]
“ማን ምን እየሰራ ነው?” ኢህአዴግ፥ ኦህዴድ፥ ጠ/ሚኒስትሩ፥ ህወሓትና ብአዴን ( ሚክይ ዓምሃራ)

May 9, 2018 ኢህአዴግ ኢህአዴግ እንደ ድርጅት ከበፊቱ የተወሰነ መረጋጋት ቢያሳይም በግለሰብ ደረጃ ግን እስካሁን ድረስ ለመነጋገርና ስልክ ለመደዋወል እንኳን ያልቻሉ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች አሉ፡፡ ኩርፊያዉ ገና በደንብ አልቀዘቀዘም፡፡ እንደ ድርጅት የወደፊቱን አቅጣጫ እና ምናልባትም በመጣበት ርእዮተ አለም ይቀጥላል ወይስ የተወሰነ እራሱን እያላመደ የመቀየር አላማ አለዉ የሚለዉ በደንብ አለየም፡፡ የኢህአዴግ ጽ/ቤት አላፊ ተደርጋ የተሾመችዉ ሴትዮ […]
የሚሊዮኖች የነፃነት ድምፅ ይሰማ (ጋዜጠኛ ወብሸት ታየ)

May 9, 2018 ውስጤን ሲሞግተኝና ዛሬ ነገ ስለው ባጅቼ በዕለተ ልደታ ግን ሳላነሳው ላልፈው ያልፈለኩትን ጉዳይ ላጋራችሁ። – የወንድሜ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የ”ይፈታ ዘመቻ” ነው። ዜጠኛ ወብሸት ታየ ከሁሉም በፊት ግን ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች(ዕለቱን ለምታከብሩ) እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ ለማለት እፈልጋለሁ። በውዳሴዋም “ቅድስት አንቲ እም አነስት ወብሩክ ፍሬ ከርስኪ፤ ተፈስሂ ፍስህት ኦ ምልዕተ ፀጋ እግዚአብሔር […]
“እንኳንም ሳልሞት ይህን ሁሉ ነገር አሳየኝ” – የቀድሞ የብአዴን አመራር የነበረ ሰው የጻፈው (አያሌው መንበር)

May 9, 2018 ይህንን የእልህና ብስጭት ፅሁፍ አንብቡት ((ይህን ፅሁፍ አንድ ሰው ላከልኝ። ብሶቴን ሰው ያንብብልኝ ስላለ ነው የለጠፍትኩ። እኔ ጥቂት ቃላትን ብቻ አስተካክያለው))) ሰውየው የብአዴን አመራር ነበር “እንኳንም ሳልሞት ይህን ሁሉ ነገር አሳየኝ” ለትግል ጓድኞቸ እንኳንም እነ በረከት፣ አዲሱ፣ ታደሰ፣ ካሳ ተክለ ብርሃን፣ ደደቡ ከበደ ጫኔና መሰል ጓድኞቻቸዉ የአማራ ህዝብ ታሪካዊ ጠላቶች ሳይሞቱ በህይወት […]
Peaceful Settlement of the Ethio-Eritrean Conflict is an Idea Whose Time Has Come

May 9, 2018 By Dr Yacob Haile-Mariam While we may cautiously rejoice over the new day that has dawned on Ethiopia in recent months with tantalizing promises, we unfortunately cannot say the same thing about Eritrea. Nonetheless we cannot wait until Eritrea is on the same keel with Ethiopia in matters of democracy and other […]
Ethiopia suspends license of largest gold mine in southern Ethiopia after at least two protesters were killed by regional security forces

May 9, 2018 Protest in Adola town on May 08/2018 Liyat Fekade / AS Addis Abeba, May 09/2018 – Ethiopia’s Ministry of Mines, Petroleum and Natural Gas (MoMPNG) said it cancelled recently renewed controversial license of MIDROC Gold, the largest gold mine in Ethiopia after protesters took to the streets for the last ten days. Today’s decision […]
ነአምን ዘለቀ ወልቃይት የማነው ለሚለው ጥያቄ ምላሽ ሰጡ

May 9, 2018 ነአምን ዘለቀ ወልቃይት የማነው ለሚለው ጥያቄ የመጨረሻውን ምላሽ ሰጡ
በዝምታ ተጀምሮ በጩኸት የተጠናቀቀው የፍርድ ቤት ውሎ

May 9, 2018 ለገሠ ወ/ሃና Masresha Sete በጠም ዘግይቶ የተጀመረው የነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ የ38 ተከሳሾችን ጉዳይ የተመለከተው 4ኛ ችሎት በቅሊንጦ ቃጠሎ የተከሰሱት 38 ተከሳሾች ብይን ሰጥቷል ከ38ቱ ተከሳሾች መካከል 31ኛ ተከሳሽ ጌታቸር እሼቴ 32ኛ ተከሳሽ ቶፊቅ ሽኩር 33ኛ ተከሳሽ ሸምሱ ሰኢድ 34ኛ ተከሳሽ ፍፁም ጌታቸው በቂሊንጦ ቃጠሎ ሰበብ በተገደሉት ሰዎች ነፍስ እንዲከላከሉ ሲበየንባቸው […]
የሚድሮክ ጎልድ የለገደምቢ የወርቅ ማዕድን ማውጣት ፍቃድ ታገደ

May 9, 2018 በኦሮሚያ ክልል ሕዝቡን ለቁጣ ያስነሳው የሚድሮክ ጎልድ የለገደምቢ የወርቅ ማዕድን ማውጣት ፍቃድ ከዛሬ ጀምሮ መታገዱን የኢፌዴሪ የማዕድን፣ ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር ማስታወቁን ፋና ዘገበ:: ሚኒስቴሩ በኦሮሚያ ክልል ጉጅ ዞን ሚድሮክ ጎልድ በለገደምቢ በሚያካሂደው የወርቅ ማዕድን ልማት ስራ ላይ የአካባቢው ነዋሪ ቅሬታ ማንሳቱን ተከትሎ ነው ፍቃዱን ያገደው ብሏል ፋና:: በገለልተኛ አካል ጥልቀት ያለው […]