Hope to resolve controversial issues on GERD ‘in a positive spirit’: Ethiopia

Al-Masry Al-Youm May 6, 2018 11:47 am The 18th meeting of the tripartite technical committee on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) started on Saturday in Addis Ababa with the participation of water and irrigation ministers of Egypt, Ethiopia and Sudan, as well as members of the committee. The meetings are set to be held […]

Sudan proposes meeting of irrigation ministers to agree on Ethiopia’s dam impact studies

May 6, 2018 (KHARTOUM) Khartoum has proposed to hold a preparatory meeting for the irrigation ministers of Sudan, Ethiopia and Egypt to pave the road for the ministerial committee on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) to reach an agreement on the dam impact studies. A man walks over a bridge by the construction of […]

በግንባታ ማጠናቀቂያ ዕቃዎች የዋጋ ንረት ሳቢያ ይጠናቀቃሉ የተባሉት የ40/60 ቤቶች ችግር ገጥሟቸዋል

6 May 2018 ውድነህ ዘነበ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማ በ40/60 ቤቶች ፕሮግራም እየተገነቡ የሚገኙ 17‚737 ቤቶች በሚቀጥለው ሰኔ 30 ቀን 2010 ዓ.ም. እንደሚጠናቀቁ ቢገልጹም፣ ዋጋቸው እየናረ ለሚገኘው የግንባታ ማጠናቀቂያ ዕቃዎች ዋጋ በጀት ባለመኖሩ ዕቅዱ የሚሠራ አለመሆኑን ምንጮች ገለጹ፡፡ ከንቲባ ድሪባ ከሳምንት በፊት ለከተማው ምክር ቤት ባቀረቡት የ2010 ዓ.ም. የዘጠኝ ወራት ሥራ […]

በካፋ ዞን ጎጀብ በተነሳ ተቃውሞ ንብረት መውደሙ ተሰማ – ሪፖርተር

6 May 2018 ብሩክ አብዱ በደቡብ ክልል በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ጎጀብ አካባቢ ሐሙስ ሚያዚያ 24 ቀን 2010 ዓ.ም. በተቀሰቀሰ ግጭት፣ መጠኑ ከፍተኛ የሆነ በርካታ ንብረት መውደሙን የሪፖርተር ምንጮች አስታወቁ፡፡ የግጭቱ መነሻ የሆነው ጉዳይ በጎጀብ አካባቢ የሚኖሩ ወጣቶች፣ የጎጀብ እርሻ ልማት ይዞታ ተከፋፍሎ ይሰጠን በማለት ለጠየቁት ጥያቄ ምላሽ ሳይገኝ በመቆየቱ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ይሁን እንጂ […]

Ethiopia-Eritrea conflict, 20 years on: Brothers still at war

On the 20th anniversary of the Eritrea-Ethiopia war, an opportunity for sustainable peace may finally be on the horizon. by Awol K Allo An Eritrean soldier looks across the closed border towards Ethiopia from his post in Serha, Eritria [AP] more on Eritrea Ethiopia accuses Eritrea of trying to destabilise its securitylast month #NeverAgain: Teenagers, […]

Kenya and Ethiopia have enjoyed strong bilateral relations deepened by the Special Status Agreement

By Lilian Kwamboka Published Sun, May 6th 2018 at 19:38 On arrival, Ahmed Ali was received by Foreign Affairs and International Trade Cabinet Secretary Monica Juma, Labour and Social Protection Cabinet Secretary Ukur Yattani and Nairobi Governor Mike Sonko. Ethiopia’s Prime Minister Ahmed Ali has arrived in Kenya for a two-day visit geared towards strengthening […]

ኣብይ ሆይ! የት አለህ? ብለው ይጠሩሃል የመተከል አማራ ተፈናቃዮች! ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)

ጎንደር ባሕርዳር ላይ መጥተህ አማራዎችን “አማራ አማራ” የምትሉት ነገር ትቼ…..የኢትዮጵያን ነገር እንዲህ እያንገበገባችሁ መልሳችሁ አማራ አማራ ስትሉ ታፈርሱታላችሁ!” ብለህ ወቅሰሃቸዋል። ይኼው ጥቃታችንን አስቁምልን ባሉህ ሳምንት ባልሞላ አማራ በመሆናቸው ብቻ ከመተከል (ቤንሻንጉል) አካባቢ ከገዛ ድንግል መሬታቸው ከኢትዮጵያ መሬት ከተባረሩ አንድ ወር ሆኗቸዋል። ዘገባውን ከነስም ዝርዝራቸው እና የመሬት ባለቤትንት፤ከነ ቤተሰብ ብዛት፤ ለማየት እንዲሁም ከተባረሩ ወዲህ ባሕር ዳር […]

“የኦሮሞና አማራ አንድነት ” በቡልቻ ደመቅሳ አንደበት!

05/05/2018 (ሸገር ታይምስ) ሰሞኑን ሸገር ታይምስ ከኦቦ ቡልቻ ደመቅሳ ጋር ቃለመጠይቅ አካሂደው ነበር፡፡ በቃለመጠይቁ ወቅት ስለኦሮሞና አማራ የእርስበርስ ግንኙነት ተጠይቀው የነበረ ሲሆን ሀሳባቸውን እንዲህ ሲሉ አካፍለዋል፡፡ ሸገር ታይምስ፡– ኦሮሞና አማራ አንድ ነን፣ ማንም አይለየንም የሚሉ መድረኮች ሲዘጋጁ አስተውለናል። በተለያዩ ማህበራዊ ድረገጾች ደግሞ ሁለቱ ህዝብ እንዳይጠናከርና ወዳጅ እንዳይሆን የማይፈልጉም አሉ ይባላል። እርስዎ ስለሁለቱ ህዝብ ምን ይላሉ? አቶ […]

ሃቁ ሲገለጥ!!! (አርአያ ተስፋ ማርያም)

06/05/2018 አቶ አለማየሁ ዘመድኩን ከፍተኛ የህግ ባለሙያ ሲሆኑ በፍትህ ሚ/ር የፍትሐብሔር መምሪያ ሃላፊ ሆነው አገልግለዋል። ለእውነት በመቆም የተግባር ሰው መሆናቸውን አለም አቀፍ ተቋማት ጭምር መስክረውላቸዋል። “የቅንጅት አመራሮች ንብረታቸው እንዲወረስ ክስ እንዲመሰረት አድርግ” ተብለው በበረከት ስሞኦን ሲታዘዙ ‘አሻፈረኝ’ በማለት የተቃወሙና ትእዛዝ ባለመፈፀማቸው እስር የተደገሰላቸው ናቸው። ..አቶ ታምራት ላይኔ ከቀናት በፊት ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ላይ “አለጥፋቴ […]

የሃሰት ነብያት እና ተዓምራት! (በውቀቱ ስዩም)

06/05/2018 በሃይማኖት ስም ህዝብን ማታለልና መበዝበዝ የነበረና ያለ ነገር ነው፡፡ በማህበረሰብ ውስጥ ማምረት የተሳናቸው ነቀዞች  “የግዜር ወኪል ነን” ብለው አምራቹን ባላገር  ሲዘርፉት ኖረዋል፡፡ ሰሞኑን ያየሁት ቪድዮ የዚህ የቅጥፈት ልማድ  ቅጥያ መሰለኝ፡፡ አንዱ  ጮሌ በመለኮታዊ ተአምር ሽፋን አዳራሽ ሙሉ ህዝብ በነፍሱ ይጫወትበታል፡፡ ታምረኛው ሰውየ ዐይኑን በጨው አጥቦ የምእመናንን እጅ  አስረዝማለሁ እያለ ሲያጭበረብር ይታያል፡፡ አንድ የእጅ መሰበር […]