በአብይ አህመድ ኢትዮጵያዊነት ጭምብል የተገነዛችሁ እናንት ካቢኔዎች፥ እናንት ቅጥረኞች (ይግዛው አጥናፉ ቸኮል)

May 4, 2018 – Konjit Sitotaw   ይግዛው አጥናፉ ቸኮል ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማግስት ጀምሮ፣ በምራቡና ምስራቁ የዓለማችን ንፍቀ–ክበብ መካከል የነበረው ቀዝቃዛ ጦርነት፣ በካፒታሊስት የፖለቲካ ኢኮኖሚ ድል አድራጊነት መጠናቀቅን ተከትሎ፣ በተለያዩ የዓለም ሀገራት ልዩ ልዩ የአስተዳድር መንፈስ ማቆጥቆጥ ጀመረ። ጀርመን ተቀዳሚ የለውጡ ተቋዳሽ መሆኗን ለማብሰር፣ ግፈኛውን የበርሊን ግንብ ላይመለስ መንግላ፣ ዜጎቿን በደስታ እንባ አራጨች። ዓለም […]

ከተፈናቀሉት መካከል የ340 አባውራና እማውራዎች ዝርዝር ( ጌታቸው ሽፈራው )

May 4, 2018 – Konjit Sitotaw ቀሳውስቱንም አሳደዷቸው! (ጌታቸው ሽፈራው) የተረጋገጠ የመሬት ይዞታ እያላቸው፣ የመሬት ግብር እየከፈሉ የተባረሩበት ሰበብ አንድ ሰው በመገደሉ ነው። ቀሳውስት የሚያስተምሩት የእግዚያብሔርን ቃል ነው። ከቃሉ ዋነኛው ደግሞ “አትግደል” ነው። ሆኖም ግብር ሲያስከፍላቸው የኖረው የቤንሻንጉል ክልል መንግስት ቀሳውስቱ ለሚቃወሙት ወንጀል በጅምላ ተጠያቂ አደረጋቸው። እናቶችን፣ ህፃናትን፣ ምስኪን ገበሬዎችን በጅምላ እንዳባረረው ቀሳውስትንም አሳደዳቸው። እንደ […]

ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ከ15 በላይ የአማራ ተወላጅ የተባሉ ቄሶች ተባረሩ

May 4, 2018 ከጌታቸው ሽፈራው የተረጋገጠ የመሬት ይዞታ እያላቸው፣ የመሬት ግብር እየከፈሉ የተባረሩበት ሰበብ አንድ ሰው በመገደሉ ነው። ቀሳውስት የሚያስተምሩት የእግዚያብሔርን ቃል ነው። ከቃሉ ዋነኛው ደግሞ “አትግደል” ነው። ሆኖም ግብር ሲያስከፍላቸው የኖረው የቤንሻንጉል ክልል መንግስት ቀሳውስቱ ለሚቃወሙት ወንጀል በጅምላ ተጠያቂ አደረጋቸው። እናቶችን፣ ህፃናትን፣ ምስኪን ገበሬዎችን በጅምላ እንዳባረረው ቀሳውስትንም አሳደዳቸው። እንደ እግዚያብሔር ፈቃድ ሆኖ ህይወታቸውን ተርፏል። […]

በሚጠበቀው እና በሚሆነው መካከል ያለው ልዩነት ዜሮ ካልሆነ የእርስ በርስ ጦርነት ያሰጋናል (Expectation – Actual= 0) (የጉዳያችን ማሳሰቢያ)

May 4, 2018 ጉዳያችን / Gudayacn ሚያዝያ 26/2010 ዓም (May 4/2018 ዓም) ——————————— ከላይ የተሰጠው  ርዕስ የተጋነነ የሚመስለው ካለ እንዳልተጋነነ ቢረዳው ደስ ይለኛል።ይህ የግል አስተያየቴ ነው።አጉል ትንቢት ግን አይደለም።ዶ/ር ዓብይ  በጠቅላይ ሚኒስትርነት ከተሰየሙ ጊዜ ወዲህ በከፍተኛ ውጥረት ላይ ደርሶ የነበረው የሀገሪቱ የፖለቲካ ውጥረት የረገበ የመሰለው በአጭር ዕይታ ተስፋ ከንግግራቸው ብዙዎች በመሰነቃቸው ነው።ይህ ተስፋ እና እንዲሆን […]

በአማራ ላይ ለዘመናት እየደረሰ ያለው ይህ የዘር ማጥፋት ወንጀልን የጎጃም ዓለምአቀፍ ትብብር በጽኑ ይቃወማል

May 4, 2018  የዘር ማጥፋት ወንጀል አሁንም በጠራራ ጸሃይ በቤንሻንጉል ክልል በሚኖሩ አርሶ አደሮች ላይ ዘራቸው ተመርጦ ህጻን፣ ሽማግሌ፣ ሴት ወንድ ሳይባል እንደጠላት እየታደኑ እንዲገደሉ እና ቤት ንብረታቸው እንዲቃጠል ተደርጓል፡፡ የሞቱት ሞተው የተረፉት ደግሞ ነፍሳቸውን ለማትረፍ እንዲሁም ህግን በመሻት ካለ ማንም ተከላካይነት አሁን ለስድስተኛ ግዜ ተፈናቅለዋል፡፡ ይህ ግፍ እና በደል ተደጋግሞ የደረሰባቸው ሲሆን ከጥቂት ወራት […]

የዶ/ር አብይ ቀናኢነትና የአንድነት ኃይሉ ማፈግፈግ (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)

04/05/2018 – ስለአንዳርጋቸው መጮህና ምፀቱ! – የአል-በሽር ምላሽና አንደምታው; “የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እስረኞች እንዲለቀቁ ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት የሃገሪቱ ፕሬዝዳንት ኦማር ሃሰን አልበሽር ኢትዮጵያዊያኑ እንዲፈቱ ወሰኑ” ይህ ዜና በሁሉም ብዙሃን መገናኛዎች እየናኘ ሲሆን ድብቅልቅ ያለ ስሜት ፈጥሮብኛል። በአንድ በኩል ከቤተሰብና ከዘመድ ርቀው በሰው አገር እሥር ቤት ሲማቅቁ የነበሩ ወገኖቻችን በመፈታታቸው […]

ስለ አንዳርጋቸው ጽጌ- ስለሆነ ፦ ተፈትቶ ማየት እንሻለን !! (ዳንኤል ሺበሺ)

04/05/2018 ♥ ከምንም፤ ከምንም እና ከምንም በላይ ለሰብዓዊነት ቅድሚያ መሰጠት በሰው’ነት ከፍታ የሚያኖረን ስለሆነ፤ ♥ በዚህች ሀገር እውነተኛ መግባባትና እርቅ ካስፈለገን የእሱ አካላዊ ነፃነት ወሳኝ ስለሆነ ፡፡ ♥ የኢትዮጵያዊያንን ስም በሽብር/በአሸባሪነት ማንሳት የሚያሳፍረንና ራሳችንን ማራከስ ስለሆነ ፡፡ ♥ እሱ ስለታሰረ የረገበ/የተሻሻለ የፀጥታ ሁኔታ፤ የምጣኔ-ሀብት ዕድገት እና የተቀየረ የትግል ስልት ወዘተ ያልያልታየ ስለሆነ፤ ♥ በሀገራችንና በሕዝባችን […]

Sudan’s al-Bashir calls to accelerate border demarcation with Ethiopia

  Friday 4 May 2018 May 3, 2018 (KHARTOUM) – The Sudanese President Omer al-Bashir has called to speed up the demarcation of the Sudanese-Ethiopian borders in order to preserve rights of both countries and avoid future disputes. Ethiopian and Sudanese farmers from two sides of the border dispute the ownership of land in Al-Fashaga […]

የተፈናቃይ አባወራዎች ጥፋት አማራ መሆናቸው ብቻ ነው! (አቻምየለህ ታምሩ)

04/05/2018 የሕወሓቱ ነውረኛ ድርጅት ብአዴን ላለፉት 27 አመታት አማራ ባገሩ ስደተኛ ሆኖ ሲፈናቀልና ሲገደል ለይምሰል እንኳ መግለጫ አውጥቶ አያውቅም። ነውረኞቹ ብአዴዎች ውክልናቸው የትግራይ እንጂ የአማራ ስላልሆነ የአማራ ጉዳይ አይመለከታቸውም። ባለፈው ጥር ወር ላይ ግን  በወልድያ፣ በቆቦና በመርሳ የትግራይ ነፍሰ በላ ወታደሮች አማራ ሲጨፈጭፉና አማራ ራሱን የመከላከያ ርምጃ ሲወስድ ሁሉም የብአዴን ድርጅታዊ መዋቅሮች መግለጫ አወጡ።  የብአዴን […]