በኢሳት ከአቶ ያሬድ ጥበቡ ጋር በቀረበ ፕሮግራም ላይ የቀረበ አስተያየት

May 3, 2018 ከተስፋሁን አረጋይ ባለፈው ሳምንት የኢሳቱ ጋዜተኛ አቶ ምናላቸው “ በላ ልበልሃ” በሚባለውን ፕሮግራሙ የኢድህን(የኢህአዴጉ ብአዴን) መስራች እና አመራር የነበሩትን አቶ ያሬድ ጥበቡን ይዞልን ቀርቦ ነበር፤ ይህን ፕሮግራም ከተከታተልኩ ቦኋላ በፕሮግራሙ አቀራረብም ሆነ ግለሰቡ በሰጣቸው መረጃዎች እና አስተያየቶች ላይ ያለኝን ትችት እና ገንቢ አስተያየት ለማቅረብ ብፈልግም ከራሴ ጋር ብዙ መታገል ነበረብኝ። ብዙውን ጊዜ […]
World Press Freedom Day 3 May

May 3, 2018 World Press Freedom Day 3 May
Nile dam won’t harm Egypt, says new Ethiopian leader

May 3, 2018 Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed reviews the honour guard following his arrival in Khartoum for an official visit to Sudan on May 2, 2018 (AFP Photo/ASHRAF SHAZLY) AFP / May 3, 2018 Khartoum (AFP) – Ethiopia’s newly appointed prime minister, Abiy Ahmed, said on Thursday that the controversial dam his country is building […]
የአፄ ቴዎድሮስ ለመቶ ሀምሳ አመታት ነዶ ያልጠፋ ወኔ!!! (ፍቅር ያሸንፋል)

03/05/2018 የአፄ ቴዎድሮስን ከውልደት እስከ ዕለተ ሞታቸው ያለውን ሂደት እንደሚከተለው ለማብራራት ወደድኩኝ። በቅድሚያ ግን ይሄን ከብዙ ፅሁፎች የተመሳከረ ሀሳብ ሳቀርብ የቴዎድሮስ አብዝቶ ደግነት እና በፍፁም ስስት እማያውቅ ንጉስ መሆኑን የመሰከሩ ሚሲዮናውያን እንደነበሩ እየገለጥኩ ቴዎድሮስ በበረኃ በነበረ ጊዜ ህዝቡ ተርቦ ነበር። ይሄኔ ግን በዙፋን ያሉት ምንም ሳያደርጉ ቢቀሩም መይሳው ያከማቸውን እህል ለተራበው በመስጠት መሬትን ለእርሻ እንዲውል […]
“የድሮ ፕሬስ ናፋቂው” ፍቃዱ (ቢቢሲ አማርኛ)

03/05/2018 ፍቃዱ ማኅተመወርቅ የ4 ኪሎ ልጅ ነው። በጋዜጣ ልክፍት የተመታው ገና ድሮ በብርሃንና ሰላም በኩል ሲያልፍ ነው። ተማሪ ሳለ። ለነገሩ የመንግሥት መቀመጫ ብቻ አይደለችም፤ አራት ኪሎ። ፕሬሱም እዚያው ነው የከተመው። የጉምቱው ማተሚያ ቤት ማደሪያ፣ የጋዜጣ ቸርቻሪዎች መናኸሪያ…። በ4 ኪሎ እንኳን አንድ መኝታ፣ ግንጥል ጋዜጣም ይከራያል። ፍቃዱ ታዲያ የጋዜጣ መንፈስ በአያሌው የተጫናት ሰፈሩን ይወዳታል። ጋዜጦቿንም እንዲሁ። […]
“ይህ ሰው ገና ያልገለጽናቸው እልፍ ገጾች ያሉት ግዙፍ መጽሀፍ ነው” (ኢትዮ አይስ ፔጅ)

03/05/2018 ተዋወቁት ይህ ሰው ብዙ ያልተፈተሹ ታሪኮች እና ያልተነገሩ እውነቶች ያሉት አንድ ግን ደግሞ ብዙም ሰው ነው፡፡ ይህ ሰው ታሪከ ሲመረመር ከበሻሻ እስከ አጋሮ- ከአጋሮ እስከ ጂማ- ከጂማ እስከ አዲስ አበባ- ከሀገሪቱ እልፍ ጥጎች እስከ ጦር አውድማ እልፍ ወጎች- ከኢትዮጵያ እስከ ደቡብ አፍሪካ- ከደቡብ አፍሪካ እስከ አሜሪካ/ አውሮፓ እና እስከ መላው አለም የሚዘረጋ የትጋት፣ የቅንነት፣ […]
የዶ/ር አብይ የእስር ማዘዣዋ ጉዳይ የገጽታ ግንባታ ወይስ??? (ዘውዱ ታደሰ)

03/05/2018 አቶ ለማ የጨፌ አባል ነው ዶ/ር አብይ የፓርላማ አባል እንደሆነ ይቷወቃል ይህ ማለት እነዚህ ሰወች ያለመከሰስ መብታቸው በህግ የተጠበቀ ነበር ማለት ነው ። ያለ መከሰስ መብታቸው በሸንጎው ሳይነሳ ማንም ሰው ሊነካቸው እንዳማይችል ማወቅ ያስፈልጋል ። የእነዚህን ሰወች መብት በክልል ም/ቤት የአቶ ለማን ያለ መከሰስ መብት ለመግፈፍ ልሞክር ብትል እንካን አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ […]
“ህዝብ ዋጋ የከፈለበትን ትግል የብቻዬ አታድርጉት አይገባኝም” – ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ

03/05/2018 አለማየሁ ማህተመ ወርቅ “ሕዝቡ እስከሞት ድረስ ዋጋ የከፈለበትን እና እየከፈለበት ያለውን ትግል እኛ ይችን ትንሽ መስዋእትነት ከፈልን ብለን መውሰድ የለብንም፤ ድሉ የሁላችንም ነው!! ይህንን የምለው ለትህትና አይደለም እውነት ስለሆነ ነው..” ይህንን ያለው እጅግ ጠንካራ እና አስደናቂ ስብእናን የተላበሰው ጋዜጠኛ እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ እስክንድር ነጋ ነው። በአለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት (አምነስቲ ኢንተርናሽናል) […]
“ታጋይ ማርታ በዘንዶ አልተበላችም” (እየሩሳሌም ተስፋው)

03/05/2018 በእስር ጊዜዬ ካጋጠሙኝ ሰዎች መካከል የጉምሩኩ ምክትል ኃላፊ የገ/ዋህድ ባለቤት ኮሎኔል ሃይማኖት ተስፋዬ ሌላዋ ናት። ሃይማኖት በሽብር ለተከሰስን ልጆች ጥሩ አመለካከት የላትም በአጠቃላይ በጣም ትጠላናለች። ከርዕዮት አለሙ ጀምሮ እስከ እኔ ድረስ ብዙ አንገላታናለች። ሆኖም ወደ መጨረሻው ልትፈታ አካባቢ እሷም ተስፋ መቁረጥ ውስጥ እየገባች ዘመዶቿም(ያሰሯት) በእሷ ተስፋ እየቆረጡ እኛ በመሃል ሰላም አገኘን ። እኔና ኮሎኔል […]
የተፈፀመው “መንግስታዊ” በቀል ነው – (ጌታቸው ሽፈራው)

May 3, 2018 ቤንሻንጉል ክልል ከማሽ ዞን ድንጋሮ ወረዳ በለው ደዲሳ ቀበሌ ጥቅምት 16/2010 ዓም ከምሽቱ 3 ሰዓት አካባቢ 2 ወጣቶች በግል ጉዳይ ይጣላሉ። አንድ የቤንሻንጉል ተወላጅ መመታቱ ተሰምቷል። ሆስፒታል ያደረው ይህ ወጣት ጠዋት ይሞታል። ይህን ልጅ ገድሏል የተባለው ጥላየ አንዷለም የተባለ ወጣት ነፍሱን እስኪስት ተደብድቦ ታስሯል። ሆኖም በዚህ አላበቃም። የወረዳው ምክትል አስተዳዳሪ አስከሬኑን ከሆስፒታል […]