በብአዴን ላይ ያለዉ ገደብ ያልተበጀለት የህዉሀት ተፅእኖ!!! (ሰልማን መሀመድ)

25/08/2018 በብአዴን ላይ ያለዉ ገደብ ያልተበጀለት የህዉሀት ተፅእኖ!!! ሰልማን መሀመድ ብአዴን ስሙን ሊቀየር መሆኑን እየሰማን ነዉ ከቀናት በፊት ብአዴን ባደረገዉ ስብሰባ የአማራ ስራ አመራር ምክትል ሀላፊ የሆኑት አቶ Dessie Tilahun Ayalew <<ብአዴን ስሙን ሁሉ ሊቀይር ይገባል>> ሲሉ ተናግረዉ ነበር። ዛሬ ደግሞ አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው መታገዳቸዉን ሰማን ይህ በጣም ትልቅ […]

De-escalating tensions: Eritrea and Ethiopia

Written by  Chris Fitch Published in Geopolitics Ethiopians welcome the president of Eritrea following the cessation of hostilities between the two nations 25Aug 2018 A new prime minister in Ethiopia has enabled the end of war with neighbouring Eritrea, as peace descends upon the Horn of Africa When change happens, it can happen fast. After […]

መከላከያ ሚኒስቴር: በሶማሌ ክልል ተጎጂዎችን ማረጋጋትና መልሶ ማቋቋም የቤተ ክርስቲያንን ጥረት እንደሚያግዝ አስታወቀ

ሐራ ዘተዋሕዶ August 24, 2018 ጠቅ/ሚኒስትሩም፣ አስተማሪ የሕግ ተጠያቂነት እንደሚረጋገጥ አስታወቁ፤ መከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ሞቱማ መቃሳ፣ከቅዱስ ፓትርያርኩ ጋራ ተወያዩ፤ የርዳታ አቅርቦቱን፥ በትራንስፖርትና በሰው ኃይል እንዲሁም በእጀባ ያግዛል፤ ለምእመኑ የኑሮና የመንቀሳቀስ መብት ትኩረት እንዲሰጥ ፓትርያርኩ ጠየቁ፤ ††† “በማረጋጋቱ ቤተ ክርስቲያንም ትልቁን ሚና እንድትወጣ እንሻለን፤”/ሚኒስትሩ/ “ያልደረስንባቸው ቦታዎች ስላሉ አሁንም ከለላ እንፈልጋለን፤”/ሥራ አስኪያጁ/ በተገደሉትና በተጎዱት የካሳ ጥያቄ የሚቀርብበት […]

ግልጽ ደብዳቤ – ለብፁዓን ወቅዱሳን አቡነ መርቆሬዎስና አቡነ ማትያስ

August 24, 2018  ኪዳኔ ዓለማየሁ 4002 Blacksmith Drive Garland, TX 75044 USA ነሐሴ 18 ቀን 2010 ዓ/ም ግልጽ ደብዳቤ ለብፁዓን ወቅዱሳን አቡነ መርቆሬዎስና አቡነ ማትያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርኮች አዲስ አበባ ኢትዮጵያ። ግልባጭ፤[i] ለቸሩ የኢትዮጵያ አምላክ፥ ለእግዚአብሔር፤ ለእመቤታችን፣ ለቅድስት ማርያም፤ ለሊቃነ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤልና ለቅዱስ ገብርኤል፤ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶችና ምእመናን። […]

የወልቃይት ኮሚቴ አባላትና የአብን አመራሮች ከዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ጋር ምን ተወያዩ?

ነሐሴ 24, 2018 ጽዮን ግርማ የወልቃይት ኮሚቴ አባላትና የአብን አመራሮች ከዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያዩ የወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ ኮሚቴ አባላትና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሮችና አባላት አዲስ አበባ ከሚገኙት የዩናይትድ ስቴትስ የሕዝብ እንደራሴ አባላት ጋር ተወያዩ። ለምክር ቤቱ አባላት ባለፉት 27 ዓመታት በአማራ ሕዝብ ላይ ደረሰ ያሉትን ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ በደሎችና መገፍፋትን […]

አዲስ አበባ ውስጥ ባለቤት የሌላቸው ሕንፃዎችና መሬቶች ተገኙ

ነሐሴ 24, 2018 ሙክታር ጀማል የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አቶ ታከለ ኡማ አዲሰ አባበ ውስጥ እያካሄደ ባለው የማጣራት ሥራ ባለቤት የሌላቸውን ሕንፃዎችና ታጥረው የተቀመጡ መሬቶችን ማገኘቱን የከተማዋ አስተዳደር አስታውቋል። አዲስ አበባ — አዲሰ አባበ ውስጥ እያካሄደ ባለው የማጣራት ሥራ ባለቤት የሌላቸውን ሕንፃዎችና ታጥረው የተቀመጡ መሬቶችን ማገኘቱን የከተማዋ አስተዳደር አስታውቋል። ምክትል ከንቲባው አቶ ታከለ ኡማ ከአሜሪካ ድምፅ […]

አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ ከብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴነት ታገዱ ።

August 24, 2018 – Konjit Sitotaw የብአዲን ማዕከላዊ ኮሚቴ ላለፉት ሁለት ቀናት ሲያደርገው የነበረውን መደበኛ ስብሰባ አጠናቀቀ። ማዕከላዊ ኮሚቴው በቆይታው የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። ከነዚህም ውስጥ የድርጅቱ ነባር ታጋይ የነበሩት አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ በጥረት ኮርፖሬት ላይ በፈጠሩት ችግር ምክንያት በመጪው መስከረም እስከሚካሄዳው የድርጅቱ ጉባኤ ድረስ ከማዕከላዊ ኮሚቴ ታግደው እንዲቆዩ ውሳኔ አሳልፏል። ኮሚቴው […]

Ethnic unrest tarnishes new Ethiopian leader’s reforms

Aaron Maasho CHELELEKTU, Ethiopia (Reuters) – Shiburu Kutuyu, a 45-year-old Ethiopian maize and coffee farmer, was jolted awake by gunshots one night in June. He told his wife and seven children to flee. They returned to find their mud-walled home had been burned down, but no sign of Shiburu. Eleven days later, fellow farmers found […]

Ethiopia: Aid needed for more than 900,000 people displaced by violence in the south

WEBWIRE – Friday, August 24, 2018 More than 900,000 people have fled a recent surge in violence between communities in southern Ethiopia, with many displaced people living in rough conditions and in urgent need of humanitarian aid, the international medical humanitarian organization Doctors Without Borders/Médecins Sans Frontières (MSF) said today. MSF is responding to urgent medical […]