የጠ/ሚኒስትሩ የመፍትሔ እንክብሎች ይቀጥላሉ ወይስ አልቀዋል?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ አገሪቱ በፈተና ምጥ ተይዛ ባለችበት ወቅት ነበር ወደ ሥልጣን የመጡት። መንበረ ሥልጣኑን በተቆጣጠሩ የመጀመሪያ ቀናቶች ውስጥ ከችግሮቿ የሚገላግላት ሁነኛ መድኃኒት ማቅረብ ባይችሉም የሕመም ማስታገሻ እንክብሎችን እያዋጧት ነበር ማለት ይቻላል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለማንኛውም ዜጋ ሳይቀር በማይከብድ ቋንቋ ፍቅር፣ ይቅርታ እና ሠላምን ሰብከዋል። ይህም ጊዜያዊ እፎይታ አስከትሎ ነበር። ነገር ግን እያደር የሕመም ማስታገሻው […]
እውን የኢትዮጵያ መንግሥት ጥቁር ገበያውን ማሸጉ መፍትሄ ይሆነዋል?

31 ኦገስት 2018 አጭር የምስል መግለጫ ኢትዮጵያ ሆቴል አካባቢ የሚገኝ የውጪ ሃገራት ግንዘብ ህጋዊ ባልሆነ መልኩ ይመነዘርበታል ተብሎ የታሸገ ሱቅ። ጎረቤት ሃገር ኬንያ መዲና ናይሮቢ ነዋሪነቱን ያደረገው ሄኖክ አበራ ዘመድ ጥየቃ ወደ ተወለደባት አዲስ አበባ ከማምራቱ በፊት የሚያደርገው አንድ ነገር አለ፤ የኬንያ ሽንግልን ወደ ዶላር መቀየር። «ናይሮቢ ውስጥ ዶላር መግዛትም ሆነ መሸጥ እጀግ በጣም የቀለለ […]
“የኢትዮጵያ ታሪክ ትናንትናና ዛሬ” አጭር ጥናታዊ ቪዲዮ

August 31, 2018 – Mereja.com የኢትዮጵያ ጀግኖች የአገሪቱን ሉዓላዊነትና አንድነት ለማስከበር የከፈሉትን መስዋዕትነት የሚያሳይ ጥናታዊ ቪዲዮ አቅርበንላችኋል። ቪዲዮው በኢትዮጵያ የቅርብ ታሪክ ውስጥ የምድር ጦር (እግረኛ)፣ የባሕር ኃይልና የአየር ኃይል የከፈሉትን መስዋዕትነትና ያበረከቱትን አስተዋጽኦዎች አጠር ባለ ሁኔታ ያሳያል። ቪዲዮው በተለይም ለመካከለኛና ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የታሪክ ትምህርት በዋቤነት ሊቀርብ የሚችልና የተሟላ መረጃዎችን አካቶ የያዘ ነው። ቪዲዮውን […]
በአየር መንገዱ ያላቸውን የበላይነት የማስቀጠሉን ሴራ ስራዬ ብለው ተያይዘውታል!! (ሚኪ አምሀራ)

31/08/2018 በአየር መንገዱ ያላቸውን የበላይነት የማስቀጠሉን ሴራ ስራዬ ብለው ተያይዘውታል!! ሚኪ አምሀራ * አየር መንገዱ ብዛት ያላቸው የትግራይ ተወላጆች መታወቂያቸውን “አማራ” እና “ኦሮሞ” በሚል እየቀየሩ ከፋይላቸው ጋር በማያያዝ በጭምብል ማንነት ያላቸውን የበላይነት የማስቀጠሉን ሴራ ስራዬ ብለው ተያይዘውታል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሃላፊ አቶ ተወልደ ጫናዉ ሲበዛበት በክልል ከፋፍሎ የአማራ ክልል ሰራተኛ ይበዛል ለማለት በሚመስል ሁኔታ መረጃ […]
“ዝም አልልም፤ ለምን ዝም እላለሁ”፡ አና ጎሜዝ

ANA GOMES FACEBOOK ጥያቄ፡- ሰሞኑን አቶ በረከትን ቃለ መጠይቅ አድርገንላቸው ነበር። ‘ወ/ሮ አና፣ ‘እባክዎ አርፈው ይቀመጡ’ ብለዎታል፡፡ እንዲያውም እኚህ ሴትዮ ‹‹የፖርቹጋል ቅኝ ግዛት አስተሳስብ አልለቀቃቸውም››፤ ሲሉ ነው አስተያየት የሰጡት። ወይዘሮ አና ጎሜዝ፡- ለእንዲህ ዓይነት የወረደ ሐሳብ መልስ መስጠት አልሻም ነበር። አገሬን መስደባቸው ግን ትክክል አይደለም። እኔን እና አገሬን ከቅኝ ግዛት ጋር ማያያዛቸውም አሳፋሪ ነው። […]
የጥበቡ ሰው ታማኝ በየነ – ኢቲቪ

31/08/2018 https://youtu.be/Z8hHVH4XY_A
የእትጌ ጣይቱ ሃውልት ጉዳይ፡ “ጥያቄ ማጋነን መልስ ያቀጭጫል!” (ስዩም ተሾመ)

31/08/2018 ሰሞኑን “አዲስ አበባ ውስጥ ለእትጌ ጣይቱ መታሰቢያ የሚሆን ሃውልት ሊገነባ ነው” በሚለው ዙሪያ ተቃራኒ ፅንፍ የረገጡ ሃሳብና አስተያየቶች ከዚያና ከዚህ ይሰነዘራሉ። በአንድ ወገን ሃውልት ሊቆም ነው የሚል ደብዳቤ ከከተማ መስተዳደሩ ወጥቷል ይባላል። በሌላ በኩል ደብዳቤው በሚመለከተው አካል ወጪ የተደረገ አይደለም የሚል የአፀፋ ምላሽ ይሰጣል። ቀጥሎ ደግሞ በአንድ አደባባይ ላይ የመሰረት ድንጋይ መጣሉን የሚያሳይ ምስል […]
የትናቱ የሚዲያ ኤታ ማዦር ሹም፤ የዛሬው ታጋጅና ተሳዳጅ ፤ የነገው ታራሚ – ደራሲ በረከት ስምዖን ምን እያደረገ ነው..? (ሳምሶን አስፋው – ቋጠሮ ገጽ)

31/08/2018 የትናቱ የሚዲያ ኤታ ማዦር ሹም፤ የዛሬው ታጋጅና ተሳዳጅ ፤ የነገው ታራሚ – ደራሲ በረከት ስምዖን ምን እያደረገ ነው..? ሳምሶን አስፋው – ቋጠሮ ገጽ በህወሃት ተጸንሶና ተወልዶ፤ ለበረከት ስምዖንና ጥቂት ጓደኞቹ በጉዲፈቻ ተሰጥቶ ያደገው ብአዴን ከአሳዳጊ አባቶቹ መካከል ሁለቱን ማባረሩ የሳምንቱ ጮማ ወሬ ሆኖ ሰነበተ። በረከት እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ አገር ውስጥ ያሉ ማይክራፎኖች ሁሉ […]
ዳግማዌ ምኒሊክ, አኖሌ እና ለማ መገርሳ (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

31/08/2018 ዳግማዌ ምኒሊክ, አኖሌ እና ለማ መገርሳ ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ (ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ) ህወኃት በፈጠራ ወሬ፡ መረጃን በማሳከር፡ በሃሰት ውንጀላ፡ እና ዜጎችን በመከፋፈል የተዋጣለት የማፊያ ቡድን ነው፡፡ህወኃት ካዛባዉ የታሪክ ድርሳን መካከል የአጼ ምኒሊክን እና የአኖሌን ኃዉልት በዚህ አጭር ጽሁፍ እንቃኛለን፡፡በአርሲ ዘመቻ የምኒሊክ ወታደሮቸ የኦሮሞ ሴት ጡት ቆርጠዋል ለሚለዉ ዉንጀላ ህወኃት ያሰራዉ ኃዉልት አኖሌ ተብሎ […]
የመደመሩ ፖለቲካ ብዙ በተወራለት ሸገር ላይ ገደል ሊከቱት ነው!!! (ጌታቸው ሽፈራው)

31/08/2018 የመደመሩ ፖለቲካ ብዙ በተወራለት ሸገር ላይ ገደል ሊከቱት ነው!!! ጌታቸው ሽፈራው ለእቴጌ ጣይቱ እውቅና ያልሰጠች አዲስ አበባ ተደመረች ልትባል አትችልም። ሀገር በገነቡት ላይ የጥላቻ አንጎበሩ ያልለቀቀው ሀገር እገነባለሁ ሊል አይችልም። ሀሰት ነው! እቴጌ ጣይቱ በቆረቆሯት አዲስ አበባ ከተማ አድዋ ድልድይ አቅራቢያ ሐውልታቸውን ለማሰራት ሰሞኑን የተጣለው የመሰረት ድንጋይ ተነስቷል።በከተማዋ ሩሲያዊው ፑሽኪንን ጨምሮ የተለያዩ ሐውልቶች ቆመዋል።የተቃውሞው […]