ትግራይን አየኋት!!! (ቢንያም ዘ ጨርቆስ)

31/08/2018 ትግራይን አየኋት!!!! ቢንያም ዘ ጨርቆስ * እስከዛሬ ኢትዮጵያ ስትነድ፣ ስትፈርስ ዝም በማለቷ የምንገበገብባትን ትግራይን አየኋት። አየኋት ስለኢትዮጵያ ስታነባ፣ አየኋት ስለ ሀገሬ ደረቷን ስትደቃ። በጅግጅጋ ለታረዱ ካህናትና ምዕመናን ስታነባ አየኋት። በሻሸመኔ ተዘቅዝቆ ስለተሰቀለው፣ በደቡብ በቁማቸው በቤንዚን ተቃጥለው ስለሞቱት ሲያነቡ አየኋቸው። የመቐለ የአቡነ ተክለሃይማኖት የዕረፍት በዓል አከባበር በተለየ መልኩ #በለቅሶና በምስጋና ነበር የተከበረው። ማኅሌቱና ውዳሴው እንዲሁም […]
ነውር ጌጡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

31/08/2018 ነውር ጌጡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ!!! አቻምየለህ ታምሩ ጃዋር መሃመድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞችን የነገድ ስብጥር የሚያሳይና ከኢትዮጵያ አየር መንገድ አገኘሁት ያለውን «መረጃ» ለጥፎ ነበር። አየር መንገዱ ለሐጂ የሰጠው መረጃ ብዙ የተሳከሩ ነገሮች ያሉበት በመሆኑ የመረጃውን ተዓማኒነት ለማጣራት ሞክሬ ነበር። ምንም እንኳ እስካሁን ሙሉ መረጃውን ማጣራት ባንችልም ሐጂ ጃዋር የለጠፈውን የአየር መንገዱን ስራ አስፈጻሚዎች መረጃ […]
‘’ዛሬ የምንሠራው ሥራ የዛሬን ሕይወት እያንጸባረቀ ለነገው ትውልድ ፈር መቅደድ አለበት!!!” (የተከበሩ የአለም ሎሬት ሜትር አፈወርቅ ተክሌ)

31/08/2018 ‘’ዛሬ የምንሠራው ሥራ የዛሬን ሕይወት እያንጸባረቀ ለነገው ትውልድ ፈር መቅደድ አለበት!!!” ( እጅግ የተከበሩ የአለም ሎሬት ሜትር አፈወርቅ ተክሌ) እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ በሰሜን ሸዋ በምትገኘው አንኮበር ላይ ጥቅምት 13 ቀን 1925 ዓ/ም ከአባታቸው አቶ ተክሌ ማሞ እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ፈለቀች የማታወርቅ ተወለዱ። ገና በአሥራ አምስት ዓመታቸው በ1940 ዓ/ም ለከፍተኛ ትምህርት […]
ዘረኝነትና ጥላቻ ከራሴ ገጠመኝ ምሳሌ ከሁሉ በፊት መፍተሄ የሚሻ (ሰርፀ ደስታ)

ዘረኝነትና ጥላቻ ከራሴ ገጠመኝ ምሳሌ ከሁሉ በፊት መፍተሄ የሚሻ (ሰርፀ ደስታ) August 31,2 018 ለራስህ ሊያደርጉብህ የማትፈልገውን በሌሎች አታድርግ! የሙስሊሙም የክርስቲያኑም የሌላውም መሠረታዊ የእምነት መርሆ ነው! እውነታዎች ግን ከዚህ በተቃራኒው ናቸው፡፡ጽሁፌ ከወትሮውም ረዝም ያለ ነው፡፡ በተለይ የኦሮሞ አክራሪዎች ይሄን ጽሁፌን ቢያንቡት ደስ ይለኛል፡፡ ላለፉት 4-5 ዓመታት በተለይ የኦሮሞን ፖለቲካ ዋና ጉዳዬ አድርጌ ስፅፍ ነበር፡፡ የምጽፋቸው […]
ከኤርትራ የተመለሰው ኦነግና የሐገር ቤቱ ኦፌኮ ጥምረት ለመፍጠር ውይይት ጀመሩ

August 31, 2018 – Konjit Sitotaw ኦነግና ኤፌኮ ጥምረት ለመፍጠር ውይይት ጀመሩ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) እና ኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ጥምረት ለመፍጠር ውይይት ማድረግ መጀመራቸው ተነግሯል። በቅርቡ ከኤርትራ ወደ ሀገር የመጡት የኦነግ ልኡክ አባል የሆኑት አቶ ኢብሳ ነገዎ፥ የኦነግ አመራርን ለመቀበል እየተደረገ ያለውን ዝግጅት አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ ወቅት ነው ይህንን ያስታወቁት። አቶ ኢብሳ በመግለጫቸው፥ […]
በወያኔ አፋኞች ታፍነው እስካሁን መዳረሻቸው የማይታወቅ የኢሕ አፓ አባላት ስም ዝርዝር በከፊል

Ethiopianbrief Ethio August 24 at 3:50 PM · ============================================ አባይነህ ሽፈራው – አዲስ አበባ አበበ ዓይነኩሉ – ባህርዳር አበራሽ በርታ – አዲስ አበባ አዛናው ደምል (ቱሉ) – ባሱንዳ፣ ሱዳን ብርሃኑ እጅጉ – አዲስ አበባ ደምሴ ተስፋዬ -nአርባ ምንጭ ደሳለኝ አምሳሉ (አበራ) – ዝገም፣ ጎጃም ድሉ ገበየሁ – ባህር ዳር ኢዮብ ተካበ – አርባ ምንጭ ጌታቸው […]
Who is Tamrat Gizatchew?

ወያኔው ደብረጽዮን የትግራይ ሕዝብ በማንነቱ እንደ ሁለተኛ ዜጋ ሲታይ ነበር ሲል ትግሬዎች ከደቡብ አፍሪካ ጥቁሮች ጋር አመሳስሎአቸዋል-ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)

ወደ ርዕሳችን ከመግባታችን በፊት በቅርቡ ስለ አስገረመኝ ዜና ጥቂት ልበል። አብይ የሚባለው ደማሪ ስለ ምሕረት ሲናገር፤ የቀድሞ የደርግ መሪው መንግሥቱ ሃይለማርያም ጋር ሲደርስ ሕገመንግሥቱ ስማይፈቅድ ምሕረት አያገኙም ይላል። ለምን? ቢባል ሕገ መንግሥቱ በቀይ ሽብር የተካፈሉትን ምሕረት አይሰጥም ይላል። ሕገ መንግሥቱ ያረቀቁት ደግሞ እነማን ናቸው? ብለን ብንጠይቅ ከቀይ ሽብር እኩል ያልተናነሰ ግድያ እና ሽብር ክሕደት የፈጸሙ […]
ኦነግና ኦፌኮ ጥምረት ለመመስረት ድርድር ጀመሩ

ኦነግና ኦፌኮ ጥምረት ለመመስረት ድርድር ጀመሩ ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 24 ቀን 2010 ዓ/ም ) የኦሮሞ ነጻነት ግንባር እና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ጥምረት እንደሚፈጥሩ የታወቀው፣ አስመራ የሚገኘውን በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራውን የኦነግ አመራር ቡድን ለመቀበል ስለሚደረገው ዝግጅት ጋዜጣዊ መግለጫ በሰጡበት ወቅት ነው። ኦነግ የትጥቅ ትግሉን በማቆም በሰላማዊ መንገድ ለመታገል እንደወሰነ፣ በቅርቡ ከኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ […]
አወዛጋቢ ሕጎችን የማሻሻል ሂደት በኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ የፀረ ሽብር፤ የበጎ አድራጎት እና የማህበራት አዋጆችን ለማሻሻል ውይይት እንደሚያካሂድ አስታወቀ :: የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የሕዝብ ግንኙነት እና ኮምኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ታዬ ደንደአ ውይይቱ የህግ እና ፍትህ ጉዳዮች አማካሪ ጉባኤ በተባለው ተቋም በተዘጋጁ የማሻሻያ ጥናቶችን ላይ ይደረጋል። አወዛጋቢ ሕጎችን የማሻሻል ሂደት በኢትዮጵያ አሸባሪ እና ሽብርተኝነትን በተመለከተ ሃገራት ብቻ ሳይሆኑ […]