Ethiopia dam workers on third day of strike

Al-Masry Al-Youm Farah Tawfeek August 30, 2018 11:17 am Laborers, engineers and drivers working on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) have announced their third day of strike in a row, to protest poor salaries and living conditions. Workers told the Ethiopian News Agency (ENA) that since first embarking on the massive national project years […]
በነተበ ጨርቅ ላይ አዲስ ዕራፊ መጣፍ (ከይኄይስ እውነቱ)

30/08/2018 በነተበ ጨርቅ ላይ አዲስ ዕራፊ መጣፍ ከይኄይስ እውነቱ የዶ/ር ዐቢይ ‹አስተዳደር› ወደ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ያዳርሰናል ብሎ አብዛኛው ተስፋ የሚያደርግበትን የሽግግር ሂደት እንደሚመራና የዚህም መቋጫው በ2012 ዓ.ም. የሚካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ እንደሆነ ግልጽ አድርጓል፡፡ ዶ/ር ዐቢይ የሚመሩት ‹ግንባር› ወያኔ (ሕወሓት) የተባለ የአገር ነቀርሳ እንደያዘ ነው የሚያሸጋግረን? ወይስ አንድ ወጥ ‹ፓርቲ› ሲሆን ይህንን የማጅራት መቺዎች ቡድን […]
ክብር በየተሰማሩበት ዘርፍ ሃገራችንን ከፍ ላደረጉ ጀግኖች!!!

30/08/2018 ክብር በየተሰማሩበት ዘርፍ ሃገራችንን ከፍ ላደረጉ ጀግኖች!!! እምዬ ምኒሊክ “… “የደረሰው ይድረስ ደካማ ሆኜ መታየት አልፈልግም :: የሀገሬን ጥቅምና መብት የሚነካ መስሎ ከታየኝ መናገሬን አልተውም ::” (ፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተ-ወልድ ) * “እኛን በመግደል ኢትዮጵያን ከድህነት የምታወጧት ከሆነ ድርጊታችሁን እንደ ታላቅ በረከት በጸጋ እንቀበላለን” ከመሞታቸው ጥቂት ቀደም አድርገው ለገዳዮቻቸው የደርግ ወታደሮች የተናገሩት፤ ኤርትራን፣ አፋምቦን፣ ጋምቤላን […]
የተንታው ፊታውራሪ አመዴ ለማ ማን ናቸው? (አዲስ አድማስ ጋዜጣ)

30/08/2018 የተንታው ፊታውራሪ አመዴ ለማ ማን ናቸው? አዲስ አድማስ ጋዜጣ * ለሀዘን ጥቁር የምንለብሰው ከጣሊያኖች ኮርጀን ነው… ይላሉ * በህገመንግስቱ ውስጥ የሰፈረውን የመገንጠል መብት ይቃወማሉ… * በ36 ዓመታቸው 300 መፃሕፍት አንብበዋል… ፊታውራሪ አመዴ ለማ፤ በ2001 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ከመለየታቸው ጥቂት ዓመታት ቀደም ብሎ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የ”ዓውደ ሰብ” ፕሮግራም ላይ እንግዳ ሆነው በቀረቡበት […]
ሰፊ የህዝብ ድጋፍ ያለው መንግስት ጨቋኝ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው!!! (ሳሙኤል ገዛህኝ)

30/08/2018 ሰፊ የህዝብ ድጋፍ ያለው መንግስት ጨቋኝ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው!!! ሳሙኤል ገዛህኝ ”መንቀል እንጅ መትከል አናውቅም” (የፕሮፍ መስፍን አባባል ነው) እርግጥ ነው ኢትዮጵያውያን ችለው ችለው አድፍጠው ጨቋኞችን መንቀል ይችላሉ:: እንችላለን:: በነቀልነው ክፉ መንግስት ፈንታ የህዝብ መንግስት ተክሎ ስር ስድዶ ለፍሬ እስኪበቃ መከታተል ግን አናውቅም:: ጨቋኙ ህወሃት ብሶት በወለደው ህዝብ ተነቅሏል:: የአብይ መንግስት የህዝብ መንግስት ነው:: […]
ለዛሬ “የእቴጌ ጣይቱ ሃውልት አይሠራም” ተብሏል!!! (ዘመድኩን በቀለ)

30/08/2018 ለዛሬ “የእቴጌ ጣይቱ ሃውልት አይሠራም” ተብሏል!!! *★★★ – ነገ ግን ጊዜው ሲደርስ በወርቅ ይሠራል!!! ዘመድኩን በቀለ – የሆነ እንግዳ የሆነ ደብዳቤ ሰሞኑን እንዲህ ሲል ሰነበተ። “የአዲስ አበባ ቆርቋሪና መሥራች፣ የዓደዋው ጦርነትና ለተገኘውም ድል ቁልፏና ወሳኟ ሴት፤ ለእምዬ ምንሊክ ባልተቤት ለነበሩት ለእቴጌ ጣይቱ ብርሃን ዘኢትዮጵያ የመታሰቢያ […]
“እንደሀገር ወዴት እያመራን ይኾን ? ”- ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ

August 30, 2018 ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) በሀገራችን በተለያዩ ወቅቶች የተከሰቱና እየተከሰቱ ያሉ ኹነቶች እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ስለመድረሳቸው ነባራዊ ጥሬ ሃቅ ነው፡፡ እንደሀገር የሩቁን እንኳ ትተን የቅርቡን ማስረጃ ብንመለከት CNN እንደዘገበው ከ2.4 ሚሊዮን በላይ ዜጎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ተፈናቅለዋል፡፡ […]
ተቃዋሚ ለተቋማት (ባሂር ከማል)

August 30, 2018 ሀገራችን ውስጥ እየተከናወነ ላለው ለውጥ የምናሳየው ድጋፍ ከማጨብጨብ ባሻገር ተገባራዊ መሆን ይኖርበታል።ይህ ለውጥ በኢህአደግ መሪነት ብቻ የሚፈለገውን ውጤት ማምጣት እንደማይቻል ብዙዎች የሚስማሙበት ይመስለኛል። በመሆኑም ነው ሁሉንም ነገር በዶ.ር አብይና በፓርቲያቸው ላይ መጣል የለንብም የምንለው። የዳያስፖራው ህብረተሰብ አገር ውጥ ካለው ህዝብ በቁጠር እጅግ አነስተኛ ቢሆንም በእውቀቱ፤በገንዘቡና በጉልበቱ በግልም ሆነ በቡድን ሊያበረክታቸው የሚችል አስተዋጾ […]
Ethiopian Somali Democratic Council: Dr Gorse Ismail

August 29, 2018 Ethiopian Somali Democratic Council: Dr Gorse Ismail ” class=”__youtube_prefs__” title=”YouTube player” allow=”autoplay; encrypted-media” allowfullscreen data-no-lazy=”1″ data-skipgform_ajax_framebjll=””>
የፀረ ሽብር ህጉና የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ህጎችን ለማሻሻል ህዝባዊ ውይይት ሊካሄድ ነው

August 29, 2018 የፀረ ሽብር ህጉና የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ህጎችን ለማሻሻል ህዝባዊ ውይይት ሊካሄድ ነው