የፓርቲ የንግድ ተቋማት የወደፊት ዕጣ ፈንታ – የግል ምልከታ (ግርማ ሰይፉ)

August 29, 2018 የዛሬ ፅሁፍ መነሻ አቶ በረከት ስምዖን ጥረትን ከሃያ ሚሊዮን ብር መነሻ ወደ 11 ቢሊዮን አድርሼ ነው የለቀቅሁት የሚለው ጉዳይ ነው፡፡ ይህ መግለጫ እነዚህን ተቋማት ምን ያህል የዘረፋ ድርጅቶች እንደሆኑ ከማሳየት ውጭ አንድም እነ በረከት እና ታደሰ ጥንቅሹን ታማኝ ናቸው የሚያስብል ቁምነገር አላየሁበትም፡፡ በዚህ አጋጣሚ ብአዴን እነዚህ ድርጅቶች ከፓርቲ እጅ ወጥተው ወደ መንግሰት […]
አሜሪካ ለቱሉ ሞዬ ጂኦተርማል ፕሮጀክት 1.1 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገች

የቱሉ ሞዬ ጂኦተርማል ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት የፊርማ ሥነ ሥርዓት ቢዝነስ 29 August 2018 ቃለየሱስ በቀለ የአሜሪካ የንግድና ልማት ኤጀንሲ በኦሮሚያ ክልል ለሚካሄደው የቱሉ ሞዬ የጂኦተርማል ፕሮጀክት ጥናት የሚውል የ1.1 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ፡፡ በምሥራቅ አርሲ ዞን ኢተያ ከተማ አቅራቢያ ቱሉ ሞዬ በተባለ ሥፍራ የሚገነባው የጂኦተርማል የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ በአራት ክፍሎች የሚገነባ ሲሆን፣ […]
የሕወሃት አመራር የኃይል አሰላለፍ -አርያም ተክሌ

ከኢትዮጵያ የለውጥ እንቅስቃሴ በኋላ ሕወሀት ውስጥ ሁለት ኃይል መፈጠሩን የፓርቲው አንጋፋ ታጋይ ገለጹ። የቀድሞ የማዕ/ኮሚቴ አመራርና የኢትዮጵያ ሃገር መከላከያ ሰራዊት ኤታማዦር ሹም ሌተና ጄኔራል ጻድቃን ገብረትንኤ ለዶቼቨለ እንደተናገሩት፣ የተጀመረውን የለውጥ እንቅስቃሴ የማይደግፈው ኃይል በሕዝቡ ውስጥ ሥጋት ለመፍጠር እየተንቀሳቀሰ ነው። ሕወሃት እና የኤታማዦር ሹም ሌተናት ጄኔራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ እይታ የትግራይ ሕዝብ እና ሕወሃት አንድ ነው የሚለውን […]
የበረከት ተስፈኞች ትንሳኤ የሌለው የፖለቲካ ሞት መሞቱን አውቃችሁ እርማችሁን አውጡ !!! (ቬሮኒካ መላኩ)

29/08/2018 የበረከት ተስፈኞች ትንሳኤ የሌለው የፖለቲካ ሞት መሞቱን አውቃችሁ እርማችሁን አውጡ !!! ቬሮኒካ መላኩ በረከት ስምኦን በፌደራል ደረጃ ያለውን ከፍተኛ ስልጣን ሲለቅ 32 ሁለት ጥርሱን እያሳዬ በደስታ ነበር የተቀበለው ። በረከት ከፓርቲው ስልጣኑ ሲወገድ ግን በከፍተኛ ድንጋጤ እያጓራ ነው፡፡ በፍፁም ይሄን እንደ መብረቅ የሚያስደነግጥ እርምጃ አልጠበቀውም ነበር ። የደም-ግፊቱ እስኪነሳበት ድረስ አንዘፍዛፊ ብስጭት እያናወዘው ነው። […]
ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ዶክትሬት ዲግሪውን እንዳልተማረ አስተማማኝ ማስረጃ አለን! (NEAEA)

29/08/2018 ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ዶክትሬት ዲግሪውን እንዳልተማረ አስተማማኝ ማስረጃ አለን! National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA ስለ “ዶ/ር ” ደብረፅዮን የትምህርት ማስረጃውም መረጃ ስጠን ባላችሁን መሰረት ከመረጃ ቋታችን ትክክለኛውን ማስረጃ ልናቀርብላቸሁ ወደድን፡፡ እኔ ትኩረት ስለግለሰቦቸ ሳይህን የኢትዮጵያ ህዝብ እንዴት ሲበላና ሲታለል እንደኖረ ማሳየት ብቻ ነው፡፡ መንግስት ደግሞ ከዚህ ማስረጃ ተነስቶ ትክክለኛ የማጣራት ስራ መስራት ይችላል፡፡በእርግጥ […]
ደፋሩ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ያለውን ተስፋና ስጋት የገለፀበት ጠንካራ ቃላት

29/08/2018
የኢትዮጵያ የምክክር ኮርፖሬሽን ውይይት መስከረም 8 ቀን 2018 በዋሽንግተን DC

August 27, 2018 የኢትዮጵያ፤የውዪዪትና፤መፍትሔ፤መድረክ Ethiopian Dialogue Forum ethiodialogueforum@gmail.com Tel: 919 641 0267 9900 Greenbelt RD. E#343 – Lanham, MD 20706 ለዜና ማሰራጫዎች ሁሉ:- ኢትዮጵያ በለውጥ ጎዳና ላይ የምትገኝ ሲሆን ይህ የለውጥ ጊዜ ኢትዮጵያውያንን በከፍተኛ ሁኔታ ያነቃቃ ሆኖ ይታያል። በዚህ የለውጥ እንቅስቃሴ ወቅት የለውጡ ሃይል ኢትዮጵያውያን ሁሉ ተደምረው ለውጡን እንዲደግፉ ጥሪ በተደረገላቸው መሰረት በከፍተኛ ሁኔታ ሲደግፉ […]
የአገልግል ምግብ አምሮዎታል ?

አገልግል ሲባል ወደ ብዙዎች ህሊና የሚመጣው ለረዥም ጉዞ የተሰነቀ ጥኡም ምግብና በዛፍ ጥላ ተከልሎ ማዕዱን መቋደስ ነው። ወዳጅ ዘመድ ለመጠየቅ ወይም ከከተማ ወጥቶ ለመዝናናት ሲታሰብ ቤት ውስጥ ጉድ ጉድ ብሎ በተፈለገው ቀን፣ ለተፈለገው መሰናዶ ምግብ ማዘጋጀትም የተለመደ ነው። ቤላ–ዶና የተባለ የምግብ ዝግጅትና መስተንግዶ ተቋም፤ አገልግል ቤት ውስጥ የማሰናዳትን ልማድ ‘አዘምኖ‘፤ “እናንተ ስለምትሄዱበት ቦታ ብቻ አስቡ፤ […]
አቶ ታደሰ ካሳ፡ “ሙሉ ሕይወቴን ለአማራ ሕዝብ ጥቅም ነው ስሠራ የኖርኩት”- BBC

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ ታደሰ ካሳን እና አቶ በረከት ስምኦንን ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ማገዱ ይታወሳል። አቶ ታደሰ የብአዴንን ውሳኔ በተመለከተ፤ በጥረት ኮርፖሬሽን ውስጥ ስለነበራቸው ተሳትፎ እንዲሁም ቀጣይ የፖለቲካ ህይወታቸው ምን ሊመስል እንደሚችል ለቢቢሲ አካፍለዋል። ጥያቄ፦ ከብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ለምን የታገዱ ይመስልዎታል? አቶ ታደሰ፦ የጥረት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ነበርኩ። ለዘጠኝ ዓመት ያህል አገልግለናል። በዛ ቆይታ ጥረት […]
የቀድሞ የኢንሳ ምክትል ዋና ዳይሬክተር በሙስና ተከሰሱ – ሪፖርተር

29 August 2018 ታምሩ ጽጌ በከፍተኛ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ በከረሙት የቀድሞ የኢትዮጵያ መረጃ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ምክትል ዳይሬክተር አቶ ቢኒያም ተወልደና በሦስት ግለሰቦች ላይ ማክሰኞ ነሐሴ 22 ቀን 2010 ዓ.ም. የሙስና ክስ ተመሠረተ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ችሎት በከፈተው ክስ ተከሳሽ አድርጎ የጠቀሳቸው አቶ ቢኒያም […]