ሸራፋ ነጻነት የለም! (በፍቃዱ ኃይሉ)

28/08/2018 ሸራፋ ነጻነት የለም! በፍቃዱ ኃይሉ ልክ የዛሬ ሁለት ዓመት የተጋጋሉትን አመፆች ለማስቆም መፍትሔው ምንድን ነው ብዬ የጻፍኩት ጽሑፍ አብዛኛው መልስ አግኝቷል/እያገኘ ነው። በወቅቱ ይህ ይሆናል ተብሎ ካለመታሰቡ የተነሳ “ኢሕአዴግን አታውቀውም ነበር ማለት ነው” የሚሉ ኮሜንቶች ይገጥሙኝ ነበር። “መፍትሔው ምንድር ነው?” ሰሞኑን የተለያዩ ወዳጆች ‘ታግ’ እያደረጉኝ ለኢትዮጵያውያን አመፅ መፍትሔ ሲጠቁሙ ነበር። አብዛኞቹ […]
ስለ ዶ/ር አሚር እውነታውን እንናገራለን!!! (ከድር እንድሪስ)

28/08/2018 ስለ ዶ/ር አሚር እውነታውን እንናገራለን!!! ከድር እንድሪስ ዶር አሚር እናታቸው አማራ ስትሆን ትውልድ ቦታዋ ከጎንደር በ40 ኪ.ሜ በምትገኘው #ወገራ ወረዳ አምባ ጊዮርጊስ የምትባል ቦታ ላይ ነው ትውልድ ሀገሯ። አባቱ ሸህ አማን ሀጎስ ኤርትራዊ ናቸው። በባህርዳር ህዝብ በጣም የተወደዱ እና የተከበሩ ነበሩ። ከቴዎድሮስ አድሀኖም ጋር የሚያገናኛቸው ምንም ነገር የለም። ቴድሮስ አድሀኖም አጎቱ ነው የሚባለው ከእውነት የራቀ […]
የበረከት ምጸቶች! (መስፍን ነጋሽ)

28/08/2018 የበረከት ምጸቶች! መስፍን ነጋሽ በረከት ስምዖን በ“ታዲያስ አዲስ” ከሰይፉ ፋንታሁን እና በጀርመን ድምጽ ከነጋሽ መሐመድ ጋራ ያደረጋቸውን አጫጭር ቃለ ምልልሶች አደመጥኳቸው። መቼም ከሰይፉ ጋራ ያደረገው ቃለ መጠይቅ በራሱ በበረከት አነሳሽነት የተደረገ እንደሆነ መገመት ይቻላል። ሰይፉንም በረከትንም እናውቃቸዋለን፤ ከብዙ በጥቂቱ! ብሎ ሐተታ እንደማሳጠር። የነጋሽ ቃለ ምልልስ በብአዴን ውሳኔ ወይም በሰይፉ ቃለ መጠይቅ ንሸጣ የተጀመረ ሊሆን […]
የአምባገነኖች እናት አንድ ናት ወይ? ሁሉም መካድ ብቻ!

August 27, 2018 “እኔ [መሪ] አልነበርኩም:: እኔ የአመራሩ አባል ነኝ እንጂ ቦታውን የያዝኩት እኔ አልነበርኩም:: በልኬ የማድር ሰው ነኝ እኮ::” – ዓይኑን በጨው የታጠበው የውሸቱ አባት በረከት ስምኦን ጉደኛው በረከት ስምኦን እራሱን ብፁህና ምጡቅ አድርጎ ባቀረበበትና ከጀርመን ድምጽ ጋዜጠኛ ነጋሽ ሙሃመድ ጋር ባደረገው ቃለ መጠይቅ ላይ “አስተያዬት ሰጪ እንጂ ወሳኝ ባለስልጣን አልነበርኩም” እያለ የተንኮል ስራውን […]
ሕውሓት በአማራ ላይ የሾማቸው ሁለቱ ቅኝ ገዢዎች እያሴሩ ነው! (አቻምየለህ ታምሩ)

August 27, 2018 ከወጣቱ አሚር አማን ሐጎስ ይባላል። እናቱም አባቱም የሕወሓት ሰዎች ናቸው። እናቱ የቴዎድሮስ አድሐኖም እህት ናት። አሚር አማን የብአዴን ስራ አስፈጻሚና የአማራን ድርሻ ወስዶ የጤና ጥበቃ ሚንስትር ሆኖ እየሰራ ይገኛል። ሁለተኛው ሰውዬ «የአማራ ክልል» የሚባለው ምክር ቤት ሕግ ተርጓሚ ፣ አማራን ወክሎ የፌዴሬሽን ም/ቤት አባልና የሕግ መወሰኛ ክፍል ሰብሳቢ ነው። ስሙ መኮነን ወልደ […]
«ወይዘሮ አና ጎሜዝ፤ እርስዎ አያገባዎትም! አርፈው ይቀመጡ በልልኝ» በረከት ስምኦን

AFP ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ከፍተኛ ተጽእኖ ፈጣሪ የነበሩት አቶ በረከት ስምኦን በቅርቡ ከብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ አባልነት መታገዳቸው ይታወሳል። አቶ በርከት የብአዴን ውሳኔን በተመለከተ እና የወደፊት የፖለቲካ ህይወታቸው ምን ሊሆን እንደሚችል ለቢቢሲ አጋርተዋል። ጥያቄ፦ የታገዱባቸውን ምክንያቶች ያምኑባቸዋል? አቶ በረከት፦ አላምንባቸውም። ምክንያቱም ሁለቱም [ክሶች] መሠረተ ቢስ ናቸው። የአማራ ሕዝብን አይጠቅሙም። የለውጥ ኃይሎች አይደሉም። ጥረትንም […]
የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች አድማ

AFP ትላንት የአዲስ አበባ፣ ባህርዳርና መቀሌ አውሮፕላን ማረፊያ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች የስራ ማቆም አድማ መትተዋል። የትራፊክ ተቆጣጣሪዎቹ ከደሞዝ ጭማሬ፣ እውቅናና ከጥቅማጥቅም ጥያቄ ጋር በተያያዘ ነው ከላይ በተጠቀሱት አውሮፕላን ማረፊያዎች አድማ የመቱት። የኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ባለስልጣን ዳይሬክተር ጀነራል ኮሎኔል ወሰንየለህ ሁነኛው «እስከዛሬ ድረስ በመሰል ደረጃ የወጣ ጥያቄ አልነበረም» ይላሉ። «ከዚህ ቀደም የነበሩት ጥያቄዎች ከደረጃ አሰጣጥ (ሬቲንግ) […]
“የሕግ የበላይነትን ማስከበር በምንም መልኩ አያጠያይቅም” ጠ/ሚ አብይ አሕመድ

ነሐሴ 27, 2018 መለስካቸው አምሃ ጠ/ሚ አብይ አሕመድ “የሕግ የበላይነትን ማስከበር በምንም መልኩ አያጠያይቅም” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ። አዲስ አበባ — “የሕግ የበላይነትን ማስከበር በምንም መልኩ አያጠያይቅም” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ። አሁን በሃገር ውስጥ የሚታየው አለመረጋጋት እንደሚሻሻልም ከትናንት በሰተያ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር የሃገሪቱ የመከላከያ ኃይልም ተልዕኮውን ለመወጣት በሙሉ ብቃት […]
Heart Shacking history of the Newly appointed Ethio-Somali Region President, Mustafa Omer.

He suffered this Shacking sorrow for refusing submission to crazy dictator, who buried thousands alive. Now he replaced this arrogant Idiot whom he opposed for years. He wrote this piece almost two years a go, & now he is “The president” *************************** Mustafa Omer October 29, 2016 The Somali Regional State President Abdi Mohamud Omer […]
ተው! ተው! ተው! አይበጅም ! Getachew Shiferaw’s

ዶክተር አብይ አህመድ ትናንት “በፌደራል ደረጃ ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ሀገር ቤት የገቡ የተቃዋሚ ሃይሎች የታጠቁ ሃይሎች ትጥቃቸውን እንዲያወርዱ ይደረጋል” ሲል ተናግሯል። ባለፈው የገበሬዎች ፎቶ እየተለጠፈ “የአርበኞች ግንቦት 7 ወታደሮች ናቸው” ተብሎ ፕሮፖጋንዳ ተሰርቶበታል። ይሁንና ግንቦት 7 ሲገባ ገበሬዎቹ ቆየት ሲል የተወረሰባቸውን መሳርያ እንደሚመለስ እንዲሁም ፈቃድ የሌላቸው ፈቃድ እንደሚሰጣቸው ተደርጎ እንደተቀረፀ እነ መቶ አለቃ ማስረሻ […]