አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ስለወቅቱ ፖለቲካ ምን ይላሉ? ከ120 ደቂቃችን ጋር ቆይታ አድርገዋል።

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!!

ክመኮነን ተስፋየ የፌስቡክ የተወሰደ Makonnen Tesfaye Yesterday at 12:15 AM · ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ፍሬህይወት ተሰማ ማን ናት???? (ፎቶው ላይ የሚታየው ጀግናዋ ፍሬህይዎት በወጣትነትዋ ዘመንና በአሁኑ ግዜ ከአንዱ ወንድ ልጅዋ ጋር የተነሳችው ነው) በእስር አብሮ ከነበረና ስሙም መገለጽ ካልፈለገ ጓድ ስለ ፍሬህይወት ተሰማ የተሰጠ የአይን ምስክርነት እንዲህ በማለት ይጀምራል….“ፌሬህይወት የነበራትን አቁዋም ማንም […]
Ethiopian Airlines seeks African connections

24 November 2018, 12:00pm / Reuters The all-female Ethiopian Airlines crew INTERNATIONAL – Ethiopian Airlines is accelerating its strategy of weaving a patchwork of new African routes to soak up traffic on the continent and fly customers towards its more lucrative flights to rapidly expanding Asian markets. With a long-delayed African “open skies” revolution still mired in red […]
የአዴፓ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ አባሉ ለነደብረጽዮን የሰጠው ምላሽ – ” የኛ ሌባ ለምን በዛ አይባልም”

November 24, 2018 https://youtu.be/2WT5GH-K0nk የአዴፓ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ አባሉ ከነደብረጽዮን የሰጠው ምላሽ – ” የኛ ሌባ ለምን በዛ አይባልም”
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለመቀሌ ውሀ አገልግሎት አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ይሆን ዘንድ ከቻይና ኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ የተገደረገውን የብድር ስምምነት ተቀበለ

November 24, 2018 በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራው የሚኒስትሮች ም/ቤት ዛሬ ህዳር 14 ቀን 2011 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብስባው ለመቀሌ ውሀ አገልግሎት አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ይሆን ዘንድ ከቻይና ኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ የተገደረገውን የብድር ስምምነቱን ተቀብሎ ለማጽደቅ ወደ ፓርላማው መራው:: ለመቀሌ ውሀ አገልግሎት አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. እና በቻይና ኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር […]
የማይቀጡት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል (ይሄይስ አእምሮ)

November 24, 2018 ወያኔዎች ያላሰቡት ዱብ ዕዳ ወርዶባቸው በአሁኑ ወቅት ይሠሩትን አጥተዋል፡፡ ትግራይን ቀደም ካለ ጊዜ ጀምሮ ከተለያዩ ሃይማኖታዊና ባህላዊ ገጽታዎች አንጻር እንሰማቸው ከነበሩ መጥፎ ንግርቶች ለማዳን የተያዘውን ብሔራዊ ጥረት ለማኮላሸት ዘርፈ ብዙ ጥረት እያደረጉ ይመስላሉ፡፡ እነዚህን አስቀያሚ ትንቢቶች ቢቻል ለማስቀረት ባይቻል ለማለዘብ እንዲቻል ትንቢቶቹን የማያውቋቸውና ምናልባትም ስለመነገራቸውም ያልሰሙም ሆኑ የነገሮች አካሄድ ያላማራቸው አንዳንድ ኃላፊነት […]
ከታሪክ መድረክ – የሰንደቅ[1]ዓላማው ወንጀለኛ አርማ (ኀይሌ ላሬቦ)

November 24, 2018 ፕ/ር ሃይሌ ላሬቦ ይኸንን ጽሑፍ ለመጻፍ ያነሣሣኝ በኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ ዙርያ የተነሡት አወዛጋቢ ጥያቄዎችና ክርክሮች ሲሆኑ፣ በተለይ ደግሞ የቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ሊቀመንበር የነበሩት፣ አሁን በጡረታ ያሉት ሊቅ (ዶር.) ነጋሦ ጊዳዳ የባሕርዳር ሕዝብ አዲስ ለተመረጠው ለኢሕአዴግ ጠቅላይ መሪ ለሊቅ ዐቢይ አሕመድ የደስታ ስሜቱን ሊገልጥ፣ ድጋፉን ሊሰጥ ሲል ይዞ በወጣው ሰንደቅ […]
ከታሪክ ማኅደር ለመሆኑ በሕዝብ ድምፅ የተወሰነ ሰንደቅ ዓላማ አለወይ (ፕ/ር ኀይሌ ላሬቦ)

November 24, 2018 ፕ/ር ኀይሌ ላሬቦ በቅርቡ ማለትም በአውሮጳ አቊጣጠር [አ. አ.] መስከረም ፳፰ ቀን ፳፻፲፰ ዓ. ም. ባይሳ ዋቅ ወያ የተባሉ ደራሲ፣ “በባንዲራና አርማ ዙርያ ያሉ ውዝግቦች” በሚል ርእስ የጻፉትን፣ በየድረገጹ አሰራጭተውት አየሁት። ከጽሑፋቸው መካከል ቀልቤን ይበልጥ የሳበው የሚከተለው ንግግራቸው ነው። “አገራት ባንዲራዎቻቸውን እንደሚያመቻቸው የማንነታቸው መገለጫ አድርገው ይጠቀሙበታል። የዲሞክራሲ እንደ አንድ የአገዛዝ ሥርዓት ሥራ ላይ […]
የእነጀዋር የመንጋ ፖለቲካ በወለጋ (ሰርፀ ደስታ)

November 24, 2018 አነሰም በዛም ዛሬ ላይ ብዙ ቦታ ላይ ሰው ሰከን እያለና ወደራሱ እየተመለሰ ነው፡፡ ወለጋ ግን በገዛ ፍቃዱ እድሉን ለሚሸጡት ሰጥቶ ይተራመሳል፡፡ ሰሞኑን በወለጋ እነ ጀዋርና በቀለ ገርባ ሲፈነጥዙበት ከርመው አሁን በሰፊው ጸረ-ኢትዮጵያና ሰላም ዘመቻቸውን እያስኬዱት ነው፡፡ በወለጋ ሕዝቡን እየሰበሰቡ ለቀጣይ ገበያቸው ሲያስማሙት ነበር፡፡ የገረመኝ ነገር ግን የእዛ አካባቢ ሕዝብ የሽብር የኦኤምኤንን ወሬ […]
ከብዕር ይልቅ ዱላ የቀለለውን የዩንቨርሲቲ ተማሪ እና የነገዋን ኢትዮጵያ ሳስብ!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

11/24/2018 ከብዕር ይልቅ ዱላ የቀለለውን የዩንቨርሲቲ ተማሪ እና የነገዋን ኢትዮጵያ ሳስብ!!! ያሬድ ሀይለማርያም * በልዩነታቸው ዙሪያ ተወያዩ፣ ተጨቃጨቁ፣ ተከራከሩ፣ ጻፉ፣ አንብቡ እንጂ ዱላ አታንሱ። ወገኑን ለመጉዳት ዱላ የሚያነሳ ሰው ከተሸከመው ዱላም ይሁን ድንጋይ የተሻለ ዋጋ አይኖረውም!!! ጋብ ብሎ የነበረው በዩንቨርሲቲዎች ውስጥ የሚታየው ተማሪዎች በጎጥ እየተደራጁ የመቧቀስ የኋላ ቀርነት አዙሪት ይህን ሳምንት ደግሞ እንደ አዲስ አገርሽቶ […]