የወያኔ ሹሞችና የጦር ጀነራሎች ጉቦ ተቀብለው፣ህፃናቶችን በጉዲፈቻነት ውጭ አገር ሸጡ!የደም ገንዘብ! ‹‹የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር››

November 20, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=””/> (ክፍል አንድ) ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም ኢት-ኢኮኖሚ ET-ECONOMY ‹‹የሚበላው የሌለው ህዝብ፣ መሪዎቹን ይበላል!!!›› ትንቢተ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ‹‹ይሄ የኔ ሰው ነው፤አትንካው!!!” የሚባልበት የአይነኬዎች ስርአት ነው፡፡›› ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ የዓለም ዓቀፍ አዶብሽን ጋይድ ኢንክ ሠራተኛ የሆነው ጀምስ ሃርድሊንግ ከኢትዮጵያን በጉዲፈቻ ህፃናትን ለመውስድ ለሃገሪቱ ባለሥልጣኖችና ሹማምንት ጉቦ እንደሰጡ ለአሜሪካ […]
ወቅታዊ ውይይት ሰሞኑን በተከሰቱት ጉዳዮች ላይ ክፍል አንድ

November 20, 2018 ወቅታዊ ውይይት ሰሞኑን በተከሰቱት ጉዳዮች ላይ ክፍል አንድ https://youtu.be/lK5RLhPY20k
ወያኔን ያመነ ጉም የዘገነ ነው! (ሐይሉ አባይ)

November 20, 2018 የኤርትሪያው ፕ/ት ኢሣያስ አፈወርቂ በቅርቡ የጎንደር ቆይታቸው ላይ ‘ሰላምን ለማፅናት ከተፈለገ ወያኔ ሙሉ ለሙሉ መወገድ አለበት’ ብለው ነበር:: አልተሣሳቱም:: በሁለት ምክንያቶች እስማማለሁ:: 1. ከማንኛውም የስርቆት ወይም የዝርፊያና የግድያ ወንጀል ጀርባ ህወሃት-ወያኔ አለ:: ማርዮ ፑዞ ‘የክርስትና አባት (Godfather) በተሰኘ መፅሃፉ “ከማንኛውም ሐብት ጀርባ ወንጀል አለ” እንደሚለው:: 2. ማንኛውም የስርቆት ወይም የዝርፊያና የግድያ ወንጀል […]
ታጥረው በቆዩ ቦታዎች ላይ እርምጃ መውሰድ ተጀመረ! (ስዩም ተሾመ)

November 20, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=””/> በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለረጅም ጊዜ ታጥረው በቆዩ ቦታዎች ንብረታቸውን በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ባላነሱት ላይ እርምጃ መውሰድ ተጀመረ። የከተማ አስተዳደሩ የመሬት ልማት ማኔጅመንት ፅህፈት ቤት የደንብ ማስከበር ፅህፈት ቤት ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በጋራ በመሆን እርምጃ መውሰድ መጀመሩን አስታውቋል። በዚህም ያለ ልማት ለረጅም ጊዜ ታጥረው […]
የፌዴራሊዝሙ ትኩሳት አስከየት? | በፌዴራሊዝሙ ትኩሳት ተጨናንቆ፥ ደም ተቃባ መስቃንና ማረቆ!

November 20, 2018 በሳዲቅ አህመድ ዜጎች ባገሪቱ ውስጥ እንዳሻቸው ተንቀሳቅሰው የመኖርና የመስራት መብታቸው የፌዴራል ስርዓቱ የሚያከብረው ቢሆንም በብሔር ብሔረሰቦች መብት መከበር ስም የገነነው ዘረኝነት ለአገሪቷ ስጋት ሆኗል። በሶማሊ ክልል ዉስጥ ልዩ ፖሊስን አደራጅቶ የነበረው የአብዲ ኢሌ መንግስት ዜጎችን መግደሉና ማፈናቀሉ ሳያንሰው ህገወጥ በሆነ መልኩ እገነጠላለሁ ብሎ ሲያስፈራራ በነሐሴ 01/2010 አብዲ ኢሌና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን […]
The End of Thugtatorship and Rise of the Rule of Law in Ethiopia

November 19, 2018 By Alemayehu G. Mariam “Remember that all through history, there have been tyrants and murderers, and for a time, they seem invincible. But in the end, they always fall. Always.” –Mahatma Gandhi In the end, they always fall… I don’t know how many times I have quoted Gandhi over the past 13 […]
s: After the launch of La Gare downtown luxury complex Addis Abeba city poised to build at least four similar joint projects

addisstandard November 20, 2018 / 2.4k 3D design of La Gare integrated community development project Addis Standard staffs Addis Abeba, Novermber 20/2018 – Following the launching of the La Gare integrated community development project, Addis Standard learnt that the city government is poised to launch at least four similar joint projects in various parts of […]
Powerful Ethiopian party accuses government of ethnic crackdown.

November 20, 2018 / 8:27 AM ADDIS ABABA (Reuters) – A powerful party in Ethiopia’s government accused authorities of arresting members of its ethnic group in a politically-driven crackdown – an unprecedented public charge exposing deep rifts at the heart of the ruling elite. The accusation marked growing tensions between elements in the Tigrayan People’s […]
Navigating Ethiopia’s journey towards reconciliation and justice

Ethiopia needs both accountability and reconciliation to come to terms with its violent and divisive past. by Awol K Allo PM Abiy Ahmed’s cabinet recently approved a draft legislation on the establishment of a National Peace and Reconciliation Commission in Ethiopia [Reuters] Since November 9, the Ethiopian government has arrested more than 60 leading figures […]
Abu Dhabi developer Eagle Hills plans vast scheme for Addis Ababa, Ethiopia

GCR global construction review. 20 November 2018 | By GCR Staff In a sign of confidence in Ethiopian capital Addis Ababa, Abu Dhabi developer Eagle Hills has revealed plans for a large mixed-use downtown development there, featuring hospitality, retail, commercial and leisure elements, and more than 4,000 residences. Set to cover 360,000 square metres in […]