News: The Donkey Sanctuary and Ethiopian Government commit to safeguarding national donkey herd

November 20, 2018 Addis Abeba, November 20/2018 – The Donkey Sanctuary and the Ethiopian Ministry of Agriculture will co-host a forum on Thursday 29 November in Addis Abeba, on the theme of ‘Protecting Ethiopia’s National Donkey Herd: the socio-economic opportunities and challenges presented by humane and sustainable farming of donkeys for the emerging global trade.’ […]

ከነብዩ እዩ ጩፋ ጋር በማበር የሕግ ጥሰት የፈጸሙ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

November 20, 2018  ከነብዩ እዩ ጩፋ ጋር በማበር የሕግ ጥሰት የፈጸሙ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ https://youtu.be/wS52yQHAhqI

ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ከጠበቃቸው ጋር ፍርድ ቤት ቀረቡ

19 ኖቬምበር 2018   መንግሥት ጠበቃ ያቁምልኝ የሚለውን ጥያቄ ያልተቀበለው ፍርድ ቤት የራሳቸውን ጠበቃ እንዲያቆሙ በወሰነው መሠረት ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ከጠበቃቸው ጋር ዛሬ ከሰዓት በኋላ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 10ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበዋል። ጠበቃቸው ለፍርድ ቤቱ እንዳስረዱት ደንበኛቸውን በፖሊስ ታጅበው ካልሆነ ለብቻቸው ማግኘት ስላልቻሉ ለብቻቸው እንዲያገኟቸው እንዲያደርግ ፍርድ ቤቱን ጠይቀዋል። ዳኛው በበኩላቸው ጠበቃው ያለ […]

የኖርዌይ ተራድዖ ድርጅት ባለፉት ሁለት ዓመታት ከሶማሌ ክልል 700 ሺህ ሰዎች ተፈናቅለዋል ሲል አስታወቀ

  Norwegian Refugee Council አጭር የምስል መግለጫ አብዛኛዎቹ ከኦሮሚያ ክልል ሲሆኑ፤ ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር 1.1 ደርሷል፤ በጎርፍ እና ድርቅ ምክንያት የተፈናቀሉትን ጨምሮ። ከሐምሌ ወር ጀምሮ ባለው ጊዜ ብቻ ከ200 ሺህ በላይ ሰዎች ግጭት በመሸሽ ከሶማሌ ክልል መፈናቀላቸውን የኖርዌይ ተራድዒ ድርጅት ይፋ አድርጓል። በኢትዮጵያ ግጭትን በመሸሽ የሚፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ እንደሆነ የሚያትተው መግለጫው በሁለት […]

የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን መግለጫ አንድምታ

TMMA/FACEBOOK የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤል መንግሥት ከሰብዓዊ መብት ጥሰትና ከከፍተኛ ሙስና ጋር በተያያዘ የጀመረው ዘመቻ በማስመልከት በሰጡት መግለጫ ከድህነት አረንቋ ለመውጣት በትጋት እየሰራ ያለን ህዝብ ወደ ማንበርከክ አጀንዳ ዞሯል ብለዋል። “ነገሩ ከሰብዓዊ መብትና ሙስና ጥያቄዎች ወጥቶ ይህንን ህዝብ ወደ መምታት የፖለቲካ እርምጃ ሄዷል፤ ለዚህም ነው አንቀበለውም ያልነው” ሲሉ ምክትል ፕሬዝዳንቱ […]

COLONIZATION IS TERRIBLE: The Country Never Colonized.

Colonization is Terrible! Colonization eroded many cultures in the world untouched culture? that is Ethiopia !! The Country Never Colonized! Colonization sucks. There is no other way around it. Its effects are still felt in many places around the world. That’s why it’s refreshing to visit a place that was never colonized like Ethiopia! Ethiopia […]

Ethiopia’s anti-graft drive slammed as ethnic witch-hunt

2018-11-19 18:30 Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed (AFP) A senior official in an influential faction of Ethiopia’s ruling coalition on Monday accused Prime Minister Abiy Ahmed of ethnic profiling in an anti-corruption drive that has seen scores arrested.Debretsion Gebremichael, chairperson of the Tigray People’s Liberation Front (TPLF), said the arrests of more than 60 senior […]

Jews in Ethiopia protest Likud-led government over immigration delays

  Local leaders urge Israelis of Ethiopian descent to vote against party in next elections, after 8,000 not given promised permits to move to Israel By ELIAS MESERET 19 November 2018, 11:01 pm Members of Ethiopia’s Jewish community protest the Israeli government’s decision not to allow all of them to emigrate, at the synagogue in […]