ለምን ሰው ጌታቸው አሰፋ እና መቀሌ ላይ ያተኩራል? (ስዩም ተሾመ)

11/19/2018 ለምን ሰው ጌታቸው አሰፋ እና መቀሌ ላይ ያተኩራል?  ስዩም ተሾመ አሁን ላይ የብዙዎችን ትኩረት የሚስበው ጉዳይ የአቶ ጌታቸው አሰፋ መታሰር እና መቀሌ ላይ እየሆነ ያለው ነገር ነው። ለምን ለሚለው ጥያቄ የሚከተሉትን ሶስት ምክንያቶች መጥቀስ ብቻ በቂ ነው፡- 1ኛ) የቀድሞ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ምክትል ኃላፊ የነበረው አቶ ያሬድ ዘሪሁን በቁጥጥር ስር ውሏል። ነገር ግን በዜጎች […]

ወያኔ የዋለልን ውለታ ምንድን ነው? ለመሆኑ ውለታ ውለታ የሚሉንስ ምኑን ይሆን? (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

11/19/2018 ወያኔ የዋለልን ውለታ ምንድን ነው? ለመሆኑ ውለታ ውለታ የሚሉንስ ምኑን ይሆን?  ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው እነዚህ ሰዎች ግን እብድ ናቸው ወይስ ምን የሚሉት ዓይነ ደረቅነት ነው??? ደርግን አስወግደው እነሱ መተካታቸው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ውለታ ነው ወይስ በደል??? ደርግ ከዝርፊያ የጸዳ ነበር እነሱ ግን የሀገርን ካዝና አራቆቱ ብቻ ሳይሆን ሀገሪቱን ተከፍሎ ከማያልቅ የዕዳ ማጥ ውስጥ በማስመጥ […]

ከብሔራዊ ዕርቀና ሰላም ኮሚሽን ምን እንጠብቅ? (ያሬድ ሀይለ ማርያም)

11/19/2018 ከብሔራዊ ዕርቀና ሰላም ኮሚሽን ምን እንጠብቅ? ያሬድ ሀይለ ማርያም በዚህ ሳምንት የሚንስትሮች ምክር ቤት እውነት እና ፍትሕ አፈላላጊ የብሔራዊ ዕርቀና ሰላም ኮሚሽን ለማቋቋም ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ማቅረቡን ሰምተናል። ይህ እጅግ የሚደገፍ ትልቅ እርምጃ ነው። እጅግ የከፋ የመብት ጥሰት በተፈጸመበት፣ ብዙ ዜጎች በአገር እና በመንግስት ላይ እምነት ባጡበት፣ ጥቂት ግፈኞች የአገርና የሕዝብ ሃብት […]

ዶ/ር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ የለገሀር የተቀናጀ መንደር ግንባታ ፕሮጅክትን መርቀው በከፈቱበት ወቅት ያደረጉት ንግግር

November 19, 2018 ዶ/ር አብይ አህመድ  በአዲስ አበባ የለገሀር የተቀናጀ መንደር ግንባታ ፕሮጅክትን መርቀው በከፈቱበት ወቅት ያደረጉት ንግግር

ኳሷ ያለችው በትግሬ ሕዝብ እግር ስር ነው ! -ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ወያኔ በሚሠራው የአሳሪ ታሳሪ ድራማ (ትውንተ ሁነት) ከውሸት ወይም ከማስመሰል ተጠያቂነት ከታች አቶ ደብረጽዮን ባሉት መልኩ ለማምለጥ አስቧል፡፡ ይመስለኛል ወያኔ “በኋላ ሕዝብን ለማሳመን ለማታለል ብየ በገዛእጀ ተለቃቅሜ ወኅኒ ብገባ ያልታሰበ ነገር ተፈጥሮ ጉድ ብሆንስ?” ብሎ የፈራ ይመስላል፡፡ እራሱ የደረሰውን፣ የሚመራውንና የሚተውን የሚያስተውነውን ድራማ እንኳ ማመን አልቻለም፡፡ ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል ይሄንን ብሏል “የኢትዮጵያ መንግሥት በሙስና እና በሰብአዊ […]

እኔ የምለው ወያኔ የዋለልን ውለታ ምንድን ነው ግን በሞቴ ውለታ ውለታ የሚሉን ??? -ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

እነዚህ ሰዎች ግን እብድ ናቸው ወይስ ምን የሚሉት ዓይነ ደረቅነት ነው??? ደርግን አስወግደው እነሱ መተካታቸው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ውለታ ነው ወይስ በደል??? ደርግ ከዝርፊያ የጸዳ ነበር እነሱ ግን የሀገርን ካዝና አራቆቱ ብቻ ሳይሆን ሀገሪቱን ተከፍሎ ከማያልቅ የዕዳ ማጥ ውስጥ በማስመጥ አሁን በአካል የሌሉትንና ገና ወደፊት የሚመጡትን የሚቀጥሉትን ትውልዶችን ሳይቀር አራቁተው በመዝረፍና አገሪቱን በአጽሟ በማስቀረት በዓለም ላይ […]

አራት ቀጣይ የኢትዮጵያ ህዝብ የትግል ምዕራፎች

November 16, 2018  ከብርሃነ መስቀል አበበ ሰኚ Four Steps Roadmap on how the Ethiopian People could establish Democratic Government in Ethiopia! ———————– በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ በአራት ምዕራፎች ከፋፍሎ መመልከት ህዝቡ ለትግሉ ስኬት እንዲሰራ እና በጠቅላይ ሚንስትር አብይ ለሚመራው የለውጥ መንግስት ሁለንተናዊ ድጋፍ እንዲሰጥ እንዲሁም የለውጡን ጎራ እንዲያጠናክር ከፍተኛ ሚና አለው። Step One: The Popular […]

የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ እና የሌሎች ሃገራት ስደተኞች ሊቢያ ወደብ ላይ ከመርከብ አንወርድም እያሉ ነው

  MSF Seaአጭር የምስል መግለጫ መርከቧ ሊቢያ ወደብ ከደረሰች ስምንት ቀን ሞላት ሊቢያ ወደብ የደረሱ ስደተኞች ህይወታቸውን ካተረፈቻቸው የዕቃ ጫኝ መርከብ አንወርድም እያሉ ነው። ቀደም ሲል በአዘዋዋሪዎች ግፍ እንደደረሰባቸው የሚናገሩት ስደተኞቹ በአስገዳጅ ሁኔታ ከመርከቧ ከመውረድ መሞትን እንደሚመርጡ ተናግረዋል። ስደተኞቹ ከሳምንት በፊት ነበር ከሊቢያ ምዕራባዊ ወደብ ወደ ሚዝራታ ያቀኑት። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መግለጫን ጠቅሶ ኤ ኤፍ […]

Egypt and Ethiopia to discuss Nile dam dispute: PM

November 18, 2018 / 9:32 AM Egyptian Prime Minister Mostafa Madbouly speaks at the opening ceremony for the first China International Import Expo (CIIE) in Shanghai, China November 5, 2018. REUTERS/Aly Song/Pool CAIRO (Reuters) – Egypt said on Sunday it would hold talks with Ethiopia in the next two weeks to iron out differences over […]

Egypt’s PM meets Ethiopian counterpart in Addis, conveys message from Sisi

Ahram Online, Sunday 18 Nov 2018 Egypt’sPrime Minister Mostafa Madbouly (Photo: Al-Ahram) Egypt’s Prime Minister Mostafa Madbouly met on Sunday with his Ethiopian counterpart Abiy Ahmed on the sidelines of the 11th African Union Extraordinary Summit in Addis Ababa, delivering a message from President Abdel-Fattah El-Sisi on enhancing bilateral relations between the two countries, Al-Ahram […]