ከዘጠኝ ዓመታት በፊት ኤርትራ ላይ የተጣለው ማዕቀብ ተነስቷል
14 ኖቬምበር 2018 EDUARDO SOTERAS የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በኤርትራ ላይ ተጥሎ የነበረውን ማዕቀብ አነሳ። 15 አባላት ያሉት የፀጥታው ምክር ቤት ሰኞ ዕለት ማእቀቡን ለማንሳት ስምምነት ላይ የደረሱ ሲሆን፤ የማንሳት ረቂቁም በእንግሊዝ መንግሥት አማካኝነት እንደቀረበ ተገልጿል። የማዕቀቡን መነሳት በተመለከተ ያነጋገርናቸው በቤልጄም የቀድሞው የኤርትራ አምባሳደር አቶ አምደብርሃን ወልደጊዮርጊስ፤ “ኤርትራ ላይ ተጥሎ የነበረው ማዕቀብ ፍትሐዊ […]
Factbox: What is Ethiopia’s METEC?

November 14, 2018 / 11:20 AM ADDIS ABABA (Reuters) – METEC is Ethiopia’s largest company — a sprawling military-run industrial conglomerate that has for years wielded significant influence in the economy and drawn suspicion from some that it is a vehicle for patronage by governing elites. Since Prime Minister Abiy Ahmed took office in April […]
Edmonton man helps broker historic peace deal in Ethiopia

Imprisonment in an Ethiopian prison cell. That was the singular thought racing through Ahmed Abdulkadir’s mind as he returned to his home country for the first time in more than 30 years. ‘I’m grateful that this peace deal took place but it’s fragile,’ Ahmed Abdulkadir says CBC News · Posted: Nov 14, 2018 11:11 AM […]
The Crisis Below the Headlines: Conflict Displacement in Ethiopia

November 14, 2018 Reports Mark Yarnell The Crisis Below the Headlines: Conflict Displacement in Ethiopia The Crisis Below the Headlines: Conflict Displacement in Ethiopia Since April 2018, the ascension of Abiy Ahmed as prime minister of Ethiopia has ushered in a wave of national optimism. The new prime minister has moved quickly to open political […]
Eritrea sanctions lifted amid growing rapprochement with Ethiopia: Security Council

UN Photo/Eskinder Debebe Security Council meeting on The situation in Somalia. 14 November 2018. 14 November 2018 Peace and Security A range of international sanctions imposed against Eritrea nearly a decade ago, were unanimously lifted by the Security Council on Wednesday, four months after the signing of an historic peace agreement with Ethiopia in […]
Ethiopia’s former deputy intelligence chief arrested: attorney general Reuters

November 14, 2018 / 9:19 PM / ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia’s former deputy intelligence chief has been arrested, Attorney General Berhanu Tsegaye said on Thursday, in the latest move targeting security officials for human rights abuses and corruption. “Former deputy of NISS and Federal Police Commission Commissioner General Yared Zerihun has been apprehended by […]
የጋንቤላ ህዝብ መሬቶች የዘረፉ የመሬት ባለቤቶች የስም ዝርዝር

November 14, 2018 መንበረ ካሳየ ከ2006 እስከ 2007 ዓ/ም የመሬት መጠቀሚያ ኪራይ አልከፈላችሁም በሚል የወጣ ማስታወቂያ ነው ። የስም ዝርዝሩን ስትመለከቱ የአንድ ብሔር የበላይነት ይታይበታል ። ምናልባት የህወሃት ባለስልጣናት ቤተሰብ እና በጥቅም የተሳሰሩም ጭምር ሊሆኑ ይችላሉ ። የጋንቤላ ህዝብ በገዛ መሬቱ ተፈናቅሏል ተጨፍጭፏልም ። አዲሱ የጋንቤላ ክልል ፕሬዝደንት ያላግባብ የታሰሩ በርካታ ሰዎችን ከእስር መፍታታቸውን ያለፈው […]
መንግስት እና ኦነግ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

November 14, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=””/>አዲስ አበባ ፣ ህዳር 5 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት እና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን አስታወቁ። የግንባሩ ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ከኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ምክትል ሊቀ መንበርና ከኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ጋር በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። የግንባሩ […]
በኤርትራ ላይ ተጥሎ የነበረው ማዕቀብ ተነሳ

November 15, 2018 በኤርትራ ላይ ተጥሎ የነበረው ማዕቀብ መነሳቱ ተገለጸ። ለዘጠኝ ዓመታት የተጣለው ማዕቀብ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባደረገው ስብሰባ በሙሉ ድምጽ በመወሰን አንስቶታል። ኤርትራ ውሳኔውን የዘገየ፡ ማዕቀቡም ህገወጥ ስትል ገልጻለች። የኢትዮጵያ መንግስትም በኤርትራ ላይ የተጣለው ማዕቀብ በመነሳቱ ደስታውን ገልጿል። የማዕቀብ መነሳት የውሳኔ ሀሳብ የረቀቀው በእንግሊዝ መንግስት ሲሆን ባለፈው መስከረም ወር […]
ይድረስ “ከእኛ ወዲያ ወያኔ ለአሳር ” እያላችሁ ቁም ስቅላችንን ስታሳዩን ለነበራችሁ ኮካዎች!!! (ፍርድአወቀ ነጋሽ)

11/14/2018 ይድረስ “ከእኛ ወዲያ ወያኔ ለአሳር ” እያላችሁ ቁም ስቅላችንን ስታሳዩን ለነበራችሁ ኮካዎች!!! ፍርድአወቀ ነጋሽ. * ስለግድያው ፣ ስለዘረፋው ፣ ከሀገር ይልቅ ዘር ስላስቀደመ ፖለቲካቸው … በቁጭት እያነሱ የዘር ገመድ ሳይጎታቸው ከህዝብ ጎን ለቆሙ እና ተቃውሟቸውን በአደባባይ ሲገልጹ ለነበሩ ክብር አለኝ!! — የቀን ጅቦቹን ስራ ከረጀም ጊዜያት ጀምሮ የምንሰማው የነበረ ቢሆንም “” ሃገራችን እያሉ ነገር ግን ስለሃገራቸው ምንም ደንታ […]