የማይነጋ ክፉ ሌሊት – የማይጨልም ብሩህ ቀንም የለም!!! (የሺሀሳብ አበራ)

11/12/2018 የማይነጋ ክፉ ሌሊት – የማይጨልም ብሩህ ቀንም የለም!!! የሺሀሳብ አበራ * ትህነግ ጌታቸው አሰፋን በትግራይ  ህዝብ መሾሟ፣ የትግራይ ህዝብ ዝም ማለቱ ለታሪክ አይመችም፡፡ ፋሽስቱን ሞሶሎኒ የሰቀለው የጣሊያን ህዝብ ነው፡፡ ሂትለርን የካደው የጀርመን ህዝብ ነው፡፡ ጠቅላይ አቃቢ ህጉ እንዳሉት ወንጀለኛ ብሄር የለውም፡፡ ከወንጀል ጋር መተባበር ታሪክን አጠይሞ ፣ ነገ አንገት ደፊ ትውልድ እንዲፈጠር መሰረት ይጥላል!!! — የሰው […]

ጥቆማ ለጄኔራል ሰዓረና ለጀነራል አደም… (ሃብታሙ አያሌው)

11/12/2018 ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሰዓረ  መኮንን እና  የደህንነት ኃላፊው ጀነራል አደምን  አመስግነን   ይሄን ብንጠቁምስ … ሀብታሙ አያሌው  ቀጥሎ የተዘረዘሩት ላይ ትኩረት ቢደረግ 1) አቶ ገብረ ዮሀንስ ተክሉ የኢምግሬሽን ዋና ዳይሬክተር      በብዙ ወንጀሎች የተጨማለቀ እና በደህንነት መስሪያ      ቤቱ ውሰጥ በተለያዩ ኃላፊነቶች ሲሰራ የነበረ። . 2) አቶ ቴዎድሮስ ቦጋለ  በእነ አሳምነው ጽጌ የመፈንቅለ […]

በጠራራ ፀሐይ አገር ሲዘረፍ!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

11/12/2018 በጠራራ ፀሐይ አገር  ሲዘረፍ!!! አቻምየለህ ታምሩ   * ለትውስታ የተደገመ   በያዝነው የፈረንጆች ዓመት በወርሀ ጥር የወያኔ ካድሬዎችና  የአገዛዙ የፕሮፓጋንዳ  ተቋማት የሆኑት እነ ኤ.ቢ.ሲ.፣ ዋልታ፣ ፋና፣ ኤ.ዜ.አ. ወዘተ ትግራይ በታሪኳ ለብሔራዊ ባንክ አቀረበችው  ስላሉት የወርቅ ምርት መጠን በስፋት ዘግበው ነበር። የአገዛዙ ልሳን ኢ.ቢ.ሲ. እ.አ.አ. ጥር 07 ቀን 2016 ዓ.ም. ባቀረበው ርዕሰ አንቀጽ፤ ዋልታ እ.አ.አ. […]

እነዚህ ዘራፊዎችና ጨካኞች የትግራይ ህዝብን ይጠቀሙበታል እንጂ አይጠቅሙትም!! (ስዩም ተሾመ)

11/12/2018 እነዚህ ዘራፊዎችና ጨካኞች የትግራይ ህዝብን ይጠቀሙበታል እንጂ አይጠቅሙትም!!  ስዩም ተሾመ በተደጋጋሚ “ህወሓት የሀገርና ህዝብ ነቀርሳ የሆነ የዘራፊዎችና ጨካኞች ድርጅት ነው” እያልኩ ስናገርና ስፅፍ አንዳንድ የህወሓት ቡችሎች “የትግራይን ህዝብ ትጠላለህ!” እያሉ በዘረኝነት ይከስሱኛል። በእርግጥ ቅጥ-ያጣ ዘረፋ የሚፈፅሙ እና በጭፍን ጥላቻና ዘረኝነት የታወሩ ሰዎች ሌሎችን በራሳቸው፥ በሆኑት ልክ ቢመለከቱ አይፈረድባቸውም። እውነታው ግን እነዚህ ሰዎች የትግራይን ህዝብ […]

ጎንደርና አካባቢዋ፤የአዴፓ የአማራ ክልል መንግሥት ጀሮ ዳባ ልበስ ዝምታ!! (መንገሻ ዘውዱ ተፈራ)

11/12/2018 ጎንደርና አካባቢዋ፤የአዴፓ የአማራ ክልል መንግሥት ጀሮ ዳባ ልበስ ዝምታ!! መንገሻ ዘውዱ ተፈራ ህወሀት  ሳያስበው ያገኘውን በኢትዮጵያ የበላይነት የሚያከናውነው፤ልጅን ከወላጁ፤ሚሰትን ከባሏ፤ጎረቤትን ከጎረቤት፤መንደርን ከመንደር፤አካባቢን ከአካባቢ በማጋጨት ሰለመሆኑ ማብራሪያ አያስፈልገውም። የጎንደርን አቅም ለማሳሳትና በዙሪያው የወረሩአቸውን ሊወሩአቸው ያቀዱትን መሬቶች 1967 ማንፌስቶ ማስከበሪያ ድብቅ ስልቶች ለማሳካት መጀመሪያ ረድ እሰከሚንጣቸው የሚፈሩትን የጎንደር ህዝብ የራሱ የቤት ሰራ መስጠት ነው። በዚህ ቁስል […]

አደሬው የደህንነት ቁልፍ ሰው – ዶ/ር ሀሺም ቶፊክ !!! (ሰይፈአርድ አምደ ጽዮን)

11/12/2018 አደሬው የደህንነት ቁልፍ ሰው –  ዶ/ር ሀሺም ቶፊክ !!! ሰይፈአርድ አምደ ጽዮን   * እራሱን ከቀንደኛው ለገሰ ዜናዊና ጌታቸው አሰፋ በስተቀር ከማንኛውም ሊቀሰይጣን ወያኔ በላይ ወያኔ አድርጎ ያይ ነበር!!! * በአንድ ወቅት ጌታው ሊቀሰይጣን ወያኔ ለገሰ ዜናዊ የፍትህ ሚንስትር ዴታ አደረገው ብዙም ሳይቆይ በአቅም ማነስ ተብሎ ወዲያው ተነሳ:: * በግርማ ወልደጊዮርጊስ ጊዜ የፕሬዚደንቱ የህግ አማካሪ ተብሎ […]

ለተከበሩት ዶክተር አብይ አህመድ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር አዲስ አባባ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር የአክብሮት ሰላምታችን ይድረሰዎት።

Solidarity Committee for Ethiopian Political Prisoners (SOCEPP-Canada) የኢትዮጵያ ፖለቲካ እሥረኞች አንድነት ኮሚቴ በካናዳ (ኢፖእአኮ-ካናዳ) Email: socepp.can@humanrightsethiopia.com and socepp.can@sympatico.ca Web: www.humanrightsethiopia.com ኅዳር 3፣ 2011 ለተከበሩት ዶክተር አብይ አህመድ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር አዲስ አባባ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር የአክብሮት ሰላምታችን ይድረሰዎት። ክቡርነትዎ ሥልጣንዎን በተረከቡ በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ያከናወንዋቸው ታላላቅ ተግባሮች በእጅጉ ሰፊውን ህዝብ ያስደሰቱና ተሰፋን ያጎናፀፉ ናቸው። […]

በ 3 ሳምንታት $250000 ብቻ? ከዚህ በላይ ማድረግ እንችላለን (ግርማ ካሳ)

  November 12, 2018 ዶ/ር አብይ የአሜሪካ ጉብኝት ከማድረጋቸውና የማኪያቶን አንድ ዶላር በቀን ሐሳብ ከማቅረባቸው ሳምንታት በፊት “ከዳያስፖራው ተግባራዊ መደመር ያስፈለጋል – የዶ/ር አብይን ጉብኘት በተመለከተ” በሚል አንድ ጽሁፍ አስነብቤ ነበር። በዚህ ጽሁፍ “አሜሪካ፣ ካናዳ፣ አዉስትራሊያ፣ አዉሮፓ.. የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን አንድ ሚሊዮን ናቸው እንበል። እርግጠኛ ነኝ ትንሽ ደሞዝ አገኙ ቢባል በአመት 12 ሺህ ዶላር አካባቢ ነው። […]

ለለውጡ ጉልህ ድርሻ የነበረው የትኛው ቄሮ ነው? (ሰርፀ ደስታ)

November 12, 2018 ቄሮ ለለውጡ ጉልህ ድርሻ ነበረው የሚለው ላይ ሳይሆን ጥያቄው የትኛው ቄሮ ነው ነው፡፡ ኦሮሚያ ውስጥ ከጅምሩ ለብዙዎቻችን ግልጽ ያልሆኑ እንቅስቃሴዎች ነበሩ፡፡ በኋላ ለማ መጥቶ የነበሩትን እንቅስቃሴዎች ሀገራዊ ይዘት እንዲኖራቸውና ቄሮን ወደ ኢትዮጵያ ተኮር እንቅስቃሴ ከመምራቱ በፊት በእነ ጀዋር የሚመራው ቄሮ አሁን ላይ ኦነግን ከተከተለው ቄሮ ጋር ተመሳሳይነት ያለው እንደነበር ልናስተባብለው የምንችለው ነገር […]