የጉራጌ ዞን የክልልነት ጥያቄ አቀረበ

November 26, 2018  የጉራጌ ዞን የክልልነት ጥያቄ አቀረበ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና Ethiothinkthank ጦማሪ Daniel Mekonnen በፌስቡክ ገፁ ላይ እንደገለፀው የጉራጌ ዞን ምክር ቤት የጉራጌ የክልል ጥያቄን ተቀብሎ ማፅደቁን አስታውቋል፡፡ በደቡብ ክልል ከሚገኙ ዞኖች ውስጥ የሲዳማ ዞን፣ ወላይታ ዞን፣ ከፋ ዞን እና ሃዲያ ዞን የክልልነት ጥያቄ ማቅረባቸው ይታወቃል፡፡ በዚህ መሠረት በደቡብ ክልል የክልልነት ጥያቄ ቀረቡት […]

ለጣና ሀይቅ ሁለት ማሽን ተገዛ

November 26, 2018  ለጣና ሀይቅ ሁለት ማሽን ተገዛ ዓለማቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር ሲያካሂድ የነበረውን ጥናት በማጠናቀቅ ሁለት ከፍተኛ አረም ማጨድ የሚያስችሉ ማሽኖች ከነሙሉ መለዋወጫቸው ግዥ ፈጸመ። $359,490 የአሜሪካን ዶላር (ወይም 10 ሚሊዮን ብር) ወጭ የተደረገባቸው እነዚህ ሁለት H-9 905 የተባሉ ከፍተኛ የአረም ማጨጃ ማሽኖች እያንዳንዳቸው 75 የፈረስ ጉልበት ያላቸው ሲሆን በአንዴ 26.2 ሜትሪክ ኪዩብ […]

የትግራይ ክልል ሰልፍ፤ የነጻነት ወይስ የአፈና መገለጫ? (ያሬድ ሀይለማርያም)

11/26/2018 የትግራይ ክልል ሰልፍ፤ የነጻነት ወይስ የአፈና መገለጫ? ያሬድ ሀይለማርያም   * የትግራይ ሕዝብ ሌቦችን ይደግፋል፣ የህውሃት ምሽግ ነው፣ ተባባሪ ነው፤ ወዘተ የሚሉት ጩኸቶች አይሰሙኝም። ይልቁንስ የሚገርመኝ 17 ዓመት ድርግን እና 27 ዓመት ወያኔን ተሸክሞ የኖረ ሰው ከሱ ባልተናነሰ፤ ምናልባትም በከፋ አፈና ውስጥ የሚገኝን ሕዝብ ሥነልቦና እንዴት መረዳት እና ህመሙን መጋራት ይቸገራል የሚለው ነው!! — ትላንት […]

ስትፈልግ የትግራይ ክልል ትገነጠላለች እንጂ! ተመልሰን በህወሓት እጅስ አንወድቅም!!! (ዳንኤል ሺበሺ)

11/26/2018 ስትፈልግ የትግራይ ክልል ትገነጠላለች እንጂ!  ተመልሰን በህወሓት እጅስ አንወድቅም!!! ዳንኤል ሺበሺ   * ግብረ ሰዶምን በሀገራችን ልጆቻቸው ሲያስፋፋብን፣ እግር ሲቆርጡ ፣ ፅንስ ሲያጨናግፋ ፣በኤሌክትሪክ ጡት ሲተለትሉ ፣ ያለ አግባብ ሲያስሩና ሲከሱ፣ አካለ ጎደሎ ሲያደርጉ ለምን አላወገዙም ?ሊቁ መምህር አግማሴ በመቀሌ ከመሬት ውስጥ ታስረው ህዝብ እየጮኸ ለምን ይፈቱልን አላሉም ? ዛሬ ግን ሌባ ታሰረብን የዘረፋ ሌቦች እንዳይታሰሩብን […]

ለመሆኑ ይህ ሁሉ ሰልፈኛ ሚልዮኖች ሲፈናቀሉ፣ ሲገደሉ አገር ስትዘረፍ የት ነበር!!! (ሉሉ ከበደ)

11/26/2018 ለመሆኑ ይህ ሁሉ ሰልፈኛ ሚልዮኖች ሲፈናቀሉ፣ ሲገደሉ አገር ስትዘረፍ የት ነበር!!! ሉሉ ከበደ   የትግራይ ህዝብ ሌቦችን ይደግፋል ብየ አላምንም። እርግጥ ህዝብን ማሳሳት ይቻላል። ሂትለት የጀርመንን ህዝብ አሳስቶ “ከሰው ልጅ ዘር ምርጥ እኛ ነን ” ብሎ እንዲያስብና በሰባዊ ፍጡር ላይ ላደረሰው የግፍ ግፍ ተግባር  ተባባሪ እንዲሆን አድርጎታል። ለስድስት ሚሊዮን አይሁዳውያን እልቂት ምክንያት አድርጎታል!! የትግራይ […]

በትግራይ ክልል የተደረገው ሰልፍ ለሰሚውም ሆነ ለሚመለከተው ግራ አጋቢ ነው!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

11/26/2018 በትግራይ ክልል የተደረገው ሰልፍ ለሰሚውም ሆነ ለሚመለከተው ግራ አጋቢ ነው!!! ቬሮኒካ መላኩ    << ሰልፉ ሌብነት ስራ ስለሆነ ልጆቻችን ነፃ ይውጡልን ፣ ሌብነት ይፈቀድልን ” የሚል በመሆኑ ግራ የሚያጋባው ኢትዮጵያውያንን ብቻ ሳይሆን  አለምንም ጭምር ነው። ለነገሩ ” እስካልተያዝክ ድረስ ሌብነት ጥሩ ስራ ነው ” በማለት ለመጀመሪያ ጊዜ  በአገሪቱ ፓርላማ የተናገረው የቀድሞው ጠ/ሚራቸው መለስ ዜናዊ […]

በሰብአዊነት ላይ የሚፈፀም ወንጀል፣ በኢትዮጵያ ህግ ይቅርታና ምህረት አያሰጥም!!! (የህግ ባለሙያ አቶ ተማም አባቡልጉ)

11/26/2018 በሰብአዊነት ላይ የሚፈፀም ወንጀል፣ በኢትዮጵያ ህግ  ይቅርታና ምህረት አያሰጥም!!! የህግ ባለሙያና ጠበቃ አቶ ተማም አባቡልጉ *  ህገ መንግስቱ ባልተሻሻለበት ሁኔታየሚደረጉ የአዋጅ ማሻሻያዎች መድረሻቸው አይታወቅም! * የምርጫ አዋጁ፤ የፓርቲ ሃብቶች መኖራቸው ከተረጋገጠ፣ ወደ ህዝብ ይመለሳሉ ይላል! * ኢህአዲግም በሰብአዊ መብት ጥሰት ና በሙስና መጠየቅ አለበት! ከሰሞኑ በሰብአዊ መብት ጥሰትና በሙስና በተጠረጠሩ ከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣናት ላይ እየተወሰደ […]

የኢትዮጵያን መርከቦች በርካሽ አከራይተው የውጪ መርከቦችን በውድ የሚከራዩት ሌቦች! (ስዩም ተሾመ)

November 25, 2018 የኢትዮጵያን መርከቦች በርካሽ አከራይተው የውጪ መርከቦችን በውድ የሚከራዩት ሌቦች! (ስዩም ተሾመ) በመጀመሪያ በውስጥ “ስዬ ምነው ጠፋ?” ላላችሁኝ “ጠያቂ አያሳጣችሁ” በማለት ላመሰግናችሁ እወዳለሁ። ቀኑን ሙሉ የጠፋሁበትን ምክንያት ማወቅ ከፈለጋችሁ ደግሞ መልሴ “የጠፉትን መርከቦች ስፈልግ” የሚል ነው። ትላንት የጠፉት መርከቦች ቁጥር አራት መድረሱን ገልጩ ነበር። ዛሬ ደግሞ የኢትዮጵያን መርከቦች በርካሽ አከራይቶ የሌላ ሀገር መርከቦችን […]

ETHIOPIAN THE MOST UNIQUE PEOPLES IN THE PLANET ኢትዮጽያዊያን በአለም ላይ ልዩ የሆኑ ህዝቦች ናቸው ነጮቹ ይመሰክሩልናል እኛስ?

Peace EverywhereLike Page November 17 at 5:17 PM · ETHIOPIAN THE MOST UNIQUE PEOPLES IN THE PLANET ኢትዮጽያዊያን በአለም ላይ ልዩ የሆኑ ህዝቦች ናቸው ነጮቹ ይመሰክሩልናል እኛስ?

Watch this Video

DEWOL January 28, 2017 · ጋዜጠኛውን ያስለቀሰ ……. በተለያዩ የአለማችን ክፍል እየዞረ አለም ላይ ስላሉ ሃይማኖቶች ጥናታዊ ዘጋቢ ፍልም በመስራት የሚታወቀው ይህንን ስለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የተሰራውን ዶክመንተሪ ይመለከቱ