የዛሬው የክልል አንድ ሰልፍ ህወሀትን ይታደጋልን? የወልቃይት ጠገዴና ራያና ትግል ላይ ምን ተጽእኖ ይኖረዋል?

ከባተሮ በለጠ ፌስቡክ የተወሰደ Batero Belete የዛሬው የክልል አንድ ሰልፍ ህወሀትን ይታደጋልን? የወልቃይት ጠገዴና ራያና ትግል ላይ ምን ተጽእኖ ይኖረዋል? በዛሬው እለት በተለያየ የክልል አንድ ክፍሎች ውስጥ ተደረገ በተባለው ሰልፍ ላይ ሁለት ጉዳዮችን ማቅረብ እፈልጋለሁ በመላ ኢትዮጵያ ለ27 አመት ህወሀት መራሹ መንግስት በጉልበት ባመስፈራራትና በጎቦ ሰልፍ እያሰወጣ “ድግፍ አለኝ” ሲል እንደኖረና የህዝቡን ትግል በሰልፍ ፖሮፓጋንዳ […]
ፈረንጆች ሚንልክ ፈረንጅ ነው ብለው ነው ስላሸነፋቸው ለእጻናቶቻቸው በካርቶ ፊልም ያስተምራሉ ።

ከ ፌስቡክ የተወሰደ ከኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያ September 18 · ፈረንጆች ሚንልክ ፈረንጅ ነው ብለው ነው ስላሸነፋቸው ለእጻናቶቻቸው በካርቶ ፊልም ያስተምራሉ ።
በኢትዮጵያ የሚገኙ ቤተ እስራኤላውያን ወደ “ተስፋይቱ ምድር” ፅዮን ውሰዱን ተማፅኖ

23 ኖቬምበር 2018 MENAHEM KAHANA ሰሞኑን በኢትዮጵያ የሚገኙ ቤተ እስራኤላውያን ላምበረት በሚገኘው ምኩራባቸው የእስራኤል መንግሥት የገባልን ቃል አላከበረም በሚል የፀሎት አድማ አካሂደዋል። ወደ እስራኤል እንዲመለሱ ከሶስት አመት በፊት የእስራኤል መንግሥት ቃል ቢገባም ቃሉ እንደታጠፈ ይናገራሉ። ተቃውሞው በኢትዮጵያ ብቻ ውስጥ ሳይሆን በእስራኤል የሚገኙ ቤተ እስራኤላውያን የተቃውሞ ሰልፍ በማድረግ የእስራኤል መንግሥት ቃሉን እንዲያከብር እንደጠየቁ በአዲስ አበባ የሚገኙ […]
Ethiopia to host high-level Sino-Africa business meeting next week

Sunday, November 25, 2018 Source: Xinhua| 2018-11-24 23:58:36|Editor: Chengcheng ADDIS ABABA, Nov. 24 (Xinhua) — Ethiopia’s capital Addis Ababa is set to host a high-level Africa-China Business Forum on Nov. 27 as hundreds of Chinese companies are expected to take part at the meeting creating ties with their Ethiopian and African counterparts. The Ethiopian Chamber of Commerce […]
Ethiopia to launch its first-ever satellite with China’s help

by iAfrikan News —Syndication Ethiopia has announced its intention to launch its first satellite during 2019. According to the Ethiopian Space Science and Technology Institute (ESSTI) at the Addis Ababa University, the satellite is expected to be launched from China during September 2019. The initial plans to launch the satellite were announced in 2016 at the […]
ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ብርሃኑ ፀጋዬ ከቪኦኤ ጋር

ህዳር 25, 2018 ሰሎሞን አባተ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ /የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ/ ፎቶ ፋይል – ኅዳር 3/2011 ዓ.ም – አዲስ አበባ/ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ ተጠናቅቆ በመጭው ሣምንት ውስጥ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እንደሚቀርብ የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ አስታውቀዋል። ዋሺንግተን ዲሲ — የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ […]
ጥብቅ መረጃ – ኦሮማሌ | በተመስገን ደሳለኝ

November 25, 2018 https://youtu.be/YC7RBnJtkP8 ጥብቅ መረጃ – ኦሮማሌ | በተመስገን ደሳለኝ
ኦብነግ “ትጥቅ ፈትቶ” ተቀላቅሏል

ለመጨረሻ ጊዜ የታደሰ ህዳር 25, 2018 ሰሎሞን አባተ የኢትዮጵያ መንግሥትና የኦብነግ መሪዎች – /ፎቶ ፋይል፤ አሥመራ ጥቅምት 11/2011 ዓ.ም./ የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጭ ግንባር /ኦብነግ/ ወደ ሰላማዊ ትግል መግባቱን ያሳወቀው ትጥቁን ፈትቶ መሆኑን ቃል አቀባዩ አቶ ሃሰን አብዱላሂ ለቪኦኤ ተናግረዋል። ዋሺንግተን ዲሲ — የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጭ ግንባር /ኦብነግ/ ወደ ሰላማዊ ትግል መግባቱን ያሳወቀው ትጥቁን ፈትቶ […]
የአውሮፓ ህብረት የብሪታንያን ከህብረቱ የመልቀቅ ስምምነት ተቀበለ

November 25, 2018 አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ ብራሰልስ ላይ የተሰበሰቡት የአውሮፓ ህብረት ሀገራት የብሪታንያን ከህብረቱ ለመልቀቅ ያቀረበችውን ረቂቅ ስምምነት መቀበላቸውን አስታውቀዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬሳ ሜይ ከህብረቱ ለመለቀቅ ረቂቅ የፍቺ ስምምነት ለካቢኔያቸው አቅርበው ተቀባይነት ማግኘታቸው የሚታወስ ነው። ይህንንም ተከትሎ ነው ዛሬ ብራሰልስ ላይ ሀገራቱ በስምምነቱ ዙሪያ ውሳኔያቸውን ያሰሙት ተብሏል። ሁለቱ […]
የአፋር ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አብዴፓ/ ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ማካሄድ ጀመረ

On Nov 25, 2018 229 አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፋር ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አብዴፓ/ ድርጅታዊ ኮንፈረንሱን ማካሄድ ጀመረ። ፓርቲው ከ1 ሺህ በላይ አባላት የተሳተፉበት ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ዛሬ በሰመራ ከተማ ነው ማካሄድ የጀመረው። የአብዴፓ ሊቀመንበር አቶ ስዩም አወል በኮንፈረንሱ መክፈቻ ላይ እንዳሉት ባለፉት ዓመታት ድርጅቱ የአፋርን ህዝብ በሰላም፣ ልማትና ዴሞክራሲ ግንባታ ዙሪያ አስተባብሮ […]