የፖለቲካ ፓርቲዎችና የምርጫ አዋጁን በመቃወም የ70 ፓርቲዎች አመራሮች የረሃብ አድማ እንደሚያደርጉ አስታወቁ

6 October 2019 ነአምን አሸናፊ በቅርቡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አማካይነት የፀደቀውን የፖለቲካ ፓርቲዎችና የምርጫ አዋጁን የተቃወሙ 70 የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ አዋጁ ከመፅደቁ በፊት ለመንግሥትና ለሚመለከተው አካል ያቀረቡት የተቃውሞና የእንወያይ ጥያቄ ምላሽ ባለመግኘቱ ለሁለት ቀናት የረሃብ አድማ እንደሚያደርጉ አስታወቁ፡፡ ፓርቲዎቹ ይኼንን ዕቅዳቸውን ያስታወቁት ረቡዕ መስከረም 21 ቀን 2012 ዓ.ም. በመላው ኢትዮጵያና አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ዋና ጽሕፈት […]

መልእክት ከአበበ ገላው – ዲስኩሩና ፉከራው ይብቃ

ዲስኩሩና ፉከራው ይብቃ! አዲሶቹ የአደባባይ ፎካሪዎች ለህወሃት አድረው ህሊናቸውን እንደ አሞሌ ጨው ለዳቦ ሸጠው ኦሮሞን ጨምሮ ጭቁን የድሃ ልጅ ሲገርፉና ሲያስገርፉ፣ ሲገድሉና ሲያስገድሉ ነበር። ይህን ሃቅ ችላ ያልነው ጠፍቶን ሳይሆን ለውጥ መጥቷል፣ እኩልነት ታውጇል በሚል የይቅርታ መንፈስ ነበር። እድል ይሰጣቸው ብለን የተከራከርነው የተስፋ ብርሃን ፈንጥቋል በሚል እምነት እንጂ ገና በተግባር ያልተፈተነ ሰበካ አስደስቶን፣ ዲስኩሩ አስደምሞን […]

News: Ethiopia denounces Egypt’s latest move on dam as disruptive, pledges to continue with constructive talks

addisstandard / October 6, 2019 Addis Abeba, October 06/2019 – A statement issued by Ethiopia following trilateral talked between the Water Affairs Ministers of Ethiopia, Egypt, and Sudan which took place in Khartoum on 04 and 05 October 2019, denounced Egypt’s latest move to invite a third into the negotiations as disruptive and one that […]

የኢህአዴግ አደረጃጀት በኢትዮዽያዊነት /ሀገራዊ ማንነት/ ላይ የሰራው ስራ አመርቂ አይደለም ተባለ።

October 6, 2019 (ኢዜአ) – የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ የውህደት ሃሳብ አገራዊ አንድነትን ለማስቀጠል የሚደረገውን እንቅስቃሴ የሚያጠናክር ነው ሲሉ የሐረሪ ብሔራዊ ሊግ ሊቀመንበር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የኢህአዴግ ምክር ቤት የውህደት ውሳኔን በተመለከተ በሰጡት መግለጫ ቀደም ሲል ኢህአዴግ በአራት ድርጅት ላይ ብቻ የተመሰረተና አጋር ድርጅቶችን ያላካተተ እንደነበር […]

በቃ!!! ዐቢይም ሆነ ተስፋ ያደረግንባቸው የለውጥ አመራሮች አልቻሉም።-ጋዜጠኛ ደረጀ ሀ/ወልድ

October 6, 2019 በቃ!!! – ጋዜጠኛ ደረጀ ሀ/ወልድ በለውጡ አመራሮች ሙሉ እምነት አሳድሬ በሙሉ ልቤ ስደግፋቸው ቆይቻለሁ። የዐቢይ አሕመድን የመጀመሪያ የፓርላማ ቀናት ንግግር ሥሰማ አልቅሻለሁ። በለማ መገርሳ “ኢትዮጵያዊነት ሡስ ነው” ንግግር እንባዬን ረጭቻለሁ። “እግዚአብሔር ኢትዮጵያ መከራዋን በቃሽ ሊላት ነው” በሚል ተስፋና ደስታ ለተደጋጋሚ ሌሊቶች አምላኬን አመስግኛለሁ። ዐቢይ ወደ አውሮፓ ባቀናበት ወቅትም በደስታ ተሞልቼ ከአምስተርዳም-በርሊን ድረስ […]

ግልፅ ደብዳቤ ለአቶ ሽመልሽ አብዲሳ፤ (ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ)

October 6, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/97294 የተወሰንን ግለሰቦች ኦሮአማራ እያልን ስንጮህ ሕውሃት እና የኦነግ አጋሮች ሲሰድቡን ከረሙ፡፡ የእነርሱ መንጫጫት እንብዛም አሳስቦን አያውቅም ነበረ፡፡ አሁን ደግሞ በሚያስደነግጥ እና በሚያሳፍር ትችት እና ዲስኮርስ የአማራን እና የኦሮሞን ግንኙነት ለማክሰም ሞከርክ፡፡ ሆኖም ግን ለብዙ ዘመናት በአብሮነት የኖሩት ህዝቦች፤ በፓርቲና በግለሰቦች ፈቃድ ቀድሞውንም ያልተመሰረተ በመሆኑ ሊፈርስ አይችልም፡፡ እንደዚህ አይነት ሕውሃታዊ፤ኦነጋዊ እና […]

የኦህዲድ/ኦነግ ሰሞነኛ አፓርታዳዊ ጉዞ (ምሕረት ዘገዬ)

2019-10-04 የኦህዲድ/ኦነግ ሰሞነኛ አፓርታዳዊ ጉዞ ምሕረት ዘገዬ “እጎድጓዳ ሥፍራ ይበቅላል ደደሆ፤ የፈራነው ነገር መጣ ድሆ ድሆ” ይባል ነበር በዘፈን፡፡አሁን የምለውንም ነገር ዶ/ር አቢይ አህመድ አያውቅም በሉና እንደለመደብኝ ይግረመኝ፡፡ እ.አ.አ በ1990ዎቹ ከደቡብ አፍሪካ የተባረረው ነጮች በጥቁሮች ላይ ይፈጽሙት የነበረው የአፓርታይድ ሥርዓት ከነኮተቱ ወደ ሀገራችን ሰተት ብሎ በመግባት ቅርጹን እየለዋወጠ በመንግሥታዊ ተቋምነት የገዛ ቤተ መንግሥታችን ውስጥ ተገሽሮ […]

ማንነት (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም)

2019-10-04 ማንነት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በ1996 ዓ.ም. የክህደት ቁልቁለት በሚል ጽሑፌ ውስጥ ‹‹ማንነት ምንድን ነው፤ በሚል ንዑስ ርእስ ስር ከገጽ 98 ጀምሮ በተቻለኝ መጠን አፍታትቻለሁ፤ የሪፖርተር ጋዜጠኛ ይህንን ለማንበብ ጊዜ አላገኘም፤ ወይም የተገለጠለት ዱሽ ቅንጫቢ በቅቶት ይሆናል፤ የምጠቅሰውም ለሱ ሳይሆን ለሌሎች ነው፡፡ በቅርቡ በፌስቡክ ላይ አንድ አውቀቱ ይሁን ጤንነቱ፣ ወይም ኪሱ የተቃወሰበት ሰው በትግርኛ ስለማንነት […]

ኢሬቻ – የኦሮሙማ ካስማ!!! (በፈቃዱ ዘ ሃይሉ)

2019-10-04 ኢሬቻ – የኦሮሙማ ካስማ!!! በፈቃዱ ዘ ሃይሉ “ዘመናዊት ኢትዮጵያ የተፈጠረችው በአማራ አንብሮ እና በኦሮሞ ተፃርሮ መሐል በተፈጠረ መስተፃምሮ (synthesis) ነው!” ዶናልድ ሌቪን  ይህ ሰው የነገረንን አምነን የተቀበልን፣ ተቀብለንም በሰላም እየኖርን ያለን ሰዎች አለን። በዚህ ጽሑፍ እንደምንረዳው የአማራ አንብሮ (Amhara Thesis) ሰሜናዊው የኢትዮጵያ ክፍል በክርስቲያናዊ ትውፊት እና ሲወርድ ሰወራረድ በመጣ የንግሥና ስርዓት የተገነባበት ግዛተ ዐፄን ይወክላል፤ […]