Netanyahu says he discussed deportation of Eritreans with Ethiopian PM – The Times of Israel 09:16

Visiting Jerusalem, Abiy Ahmed offered ‘innovative projects’ to bring Eritrean asylum seekers back ‘under wonderful conditions,’ PM says in little-noticed election clip By Raphael Ahren Today, 4:15 pm Eritrean asylum seekers outside the Holot detention facility in southern Israel, January 29, 2018. (Luke Tress/Times of Israel) Prime Minister Benjamin Netanyahu recently raised the idea of […]

በኦሮሞ ህዝብ ከ30 እና 40 ዓመታት በፊት የሚነሱ ጥያቄዎች እንደ አዲስ አይቀርቡም!!! (ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ )

2019-10-02 በኦሮሞ ህዝብ ከ30 እና 40 ዓመታት በፊት የሚነሱ ጥያቄዎች እንደ አዲስ አይቀርቡም!!!ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አበራ ገመቹ * ጋዲሳ ሆገንሳ ኦሮሞ!* ‹‹በውስጡ ሰላም የሌለው ሰው ለሌላው ሰላም መስጠት አይችልም!››  #የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎችን በቅንጅት ለመስራት የሚያስችል የኦሮሞ አመራሮችን በአንድ ጥላ ሥር የሚያሰባስብ (ጋዲሳ ሆገንሳ ኦሮሞ) እንዲመሰረት ተስማምተዋል #በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን […]

ጥቅምት 2 መስቀል አደባባይ እንገናኝ፤ ስለ አፓርታይዳዊው አገዛዝም ድምጻችንን እናሰማ!!! (ባልደራሱ)

2019-10-02 ጥቅምት 2 መስቀል አደባባይ እንገናኝ፤ ስለ አፓርታይዳዊው አገዛዝም ድምጻችንን እናሰማ!!!ባልደራሱየአዲስ አበባ ህዝብ ጥቅምት 2 ቀን ጧት 3ሰዓት ላይ መስቀል አደባባይ በመገኘት አዲስ አበባን ወደ ኦሮሚያ ለመጠቅለል በኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ እየተተገበረ ያለውን ህገወጥ ስራ ተቃውሞ ድምጹን እንዲያሰማ ተጠርቷል።  * በአዲስ አበባ የሚገኙ ክፍት ቦታዎችን እና አረንጓዴ ስፍራዎችን ለቄሮዎች ህገ ወጥ ካርታ በማደል ማከፋፈል እንዲቆም፣ * […]

ኦሮሞ ምኒልክን ማምለክ ይገባዋል! ማመስገን ሳይሆን ማምለክ!!! (ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ)

SourceURL:https://www.ethioreference.com 2019-10-02 ኦሮሞ ምኒልክን ማምለክ ይገባዋል! ማመስገን ሳይሆን ማምለክ!!! ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ  ከፍተኛ ተነባቢነት ለማግኘት ችላ የነበረችው “አዲስ ነገር” ጋዜጣ ባልደረባና ሼር ሆልደር ነበር፡፡ በወቅቱ በጋዜጣው ላይ የሚወጡት በሳል ጽሑፎች ያልተመቸው አምባገነን ሥርዓት፣ በነፃው ፕሬስ ታሪክ ውስጥ ደማቅ ታሪክ የፃፈውን ጋዜጣና ሠራተኞቹን ለማጥፋት ያደረገውን ግፊት ተከትሎ በድንገት ከሀገር ሊወጣ ችሏል፡፡አሜሪካን እንደደረሰ የትምህርት ዕድል ቢያገኝም፣ ከሀገሩ ለመውጣት አስቀድሞ የስልነቦና ዝግጅት […]

በሽብር ወንጀል ተጠርጥሬ መታሰሬ አስገርሞኛል.. የእውነት አምላክ ፍርዱን ይሰጣል ! ” (ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ )

2019-10-02 በሽብር ወንጀል ተጠርጥሬ መታሰሬ አስገርሞኛል “  ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ  –  “የእውነት አምላክ ፍርዱን ይሰጣል ! “ በተለያዩ መጽሔት እና ጋዜጣ ላይ በዋና እና በምክትል አዘጋጅነት እንዲሁም በሪፖርተር ያዥ በጋዜጠኝነት የሰራ ሲሆን ፤ በተለያዩ መጽሔት እና ጋዜጣ ላይ አምደኛ በመሆን በማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳይ ላይ በነጻ ሚዲያ ውስጥ የላቀ ተሳትፎ በማድረግ ይታወቃል ።      በተለይ […]

የኦሮሞ ድርጅቶች ስምምነት ከልብ ወይስ በየወንዙ መማማል? (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-10-02 የኦሮሞ ድርጅቶች ስምምነት ከልብ ወይስ በየወንዙ መማማል? ያሬድ ሀይለማርያም የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች ለስንተኛ ጊዜ እንደሆነ አላውቅም ዛሬም አብሮ ለመስራት የተፈራረሙ መሆኑን በዜና ተገልጿል። እሰየው ነው። ኦሮሚያ ክልል በሰላም እጦት እና በሕግ የበላይነት መታጣት ከሚታመሱት የአገሪቱ ክፍሎች መካከል አንዱ ነው። በመሆኑም በዚህ ክልል ውስጥ ያሉ የፖለቲካ ኃይሎች ልዩነታቸውን በጠረጴዛ ዙሪያ ቁጭ ብለው ለመፍታት ከቻሉ የሚደገፍ […]

የኦነጋውያን መሰባሰብ. . . (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-10-02 የኦነጋውያን መሰባሰብ. . . አቻምየለህ ታምሩ በመርኅ ደረጃ ማንኛውም አይነት መሰባሰብ ጥሩ ነው። ጥሩነቱም መሰባሰብ የሃሳብ ብዝሃነት ስለሚኖረውና የሃሳብ ብዙሃነት ካለ ደግሞ ለዘብተኛ [moderate] የሆነው ስለሚያሸንፍ ነው። በኦሮሞ ብሔርተኛ ድርጅቶች ዘንድ የሚደረግ መሰሳሰብ ግን ብሔርተኞቹ የሃሳብ ብዝሃነት ስለሌላቸው ከመሰባሰባቸው የሃሳብ ብዝሃነት የሚያስገኘውን ትሩፋት ማግኘት አይቻልም። የኦሮሞ ብሔርተኛ ድርጅቶች መሰባሰብ አሁን ላይ በብዙ የአገራችን አካባቢ […]

“መንግስት ለፈሰሰው ደም ይጠየቃል!” (ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ)

2019-10-02 “መንግስት ለፈሰሰው ደም ይጠየቃል!” ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ*   “ኢሕአዲግ ግብሩን እና አሰተሳሰቡን ሳይቀየር ስሙን በመቀየር ብቻ ኢትዮጵያዊያንን ማታለል አይችልም!!!”  ዛሬ በግሸን ደብረ ከርቤ እየተከበረ ባለው የእመቤታችን አመታዊ ክብረ በዓል ላይ ከ3000የሚበልጡ አውቶብሶሽ በሚሊዮን የሚቆጠር ኦርቶዶክሳዊያንን  ወደ አምባሰል ተራራ ሲያመላልሱ ሰንብተዋል። በስፍራው ከተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች የተሰባሰቡ 3ሚሊዮን ገደማ ኦርቶዶክሳዊያን የተገኙ ሲሆን የሰሜን ወሎ ሃገረ ስብከት ሊቀጳጳስ […]

የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

October 1, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ መስከረም 20 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። በፊርማ ስነ ስርዓቱ ላይ የኢህአዴግና የኦዲፒ ሊቀ መንበር እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፣ የኦዲፒ ምክትል ሊቀ መንበርና የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ፣ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ፣ የኦሮሞ ፌደራሊስት […]

ሰይጣን የአገዛዙን ጡንቻ ተጠቅሞ እሱን ሊያስመልከን እያስገደደን እንደሆነ ልብ ብላቹሃል ወይ??? ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

በዚህች ሀገር ከ1966ዓ.ም. ጀምሮ በተለይም ከ1983ዓ.ም. ወዲህ የወንበዴ ቡድን አገዛዝ እንጅ መንግሥት ኖሮ አያውቅም!!! በቀደም ዕለት ቤተክርስቲያን የደመራ በዓልን ስታከብር ከንዋዬ ቅድሳቷ አንዱ የሆነውን ያውም የመጀመሪያውን ንዋየ ቅዱሷን የቃልኪዳን ምልክቷን እንዳትይዝ ተደረገ፣ እየተነጠቀም ተወሰደ፣ ይሄንን የቃልኪዳኑን ምልክት የያዙ አገልጋዮችና ምእመናንም እንዲታሰሩ ተደረገ፡፡ ይሄው የቤተክርስቲያንን መብትና ጥቅም በዚህና ከዚህም በከፋ መልኩ እየገፈፈ፣ እየነጠቀ፣ እየጣሰ ያለው አገዛዝ […]