በዐፄ ዮሐንስ ዘመን የነበረው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ !!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-10-01 ከታች የታተመው ሰንደቅ ዓላማ የዐፄ ዮሐንስ ፬ኛ ዘመነ መንግሥት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ነው። ሰንደቅ ዓላማው መቀሌ በሚገኘው የዐፄ ዮሐንስ ፬ኛ ቤተ መንግሥት ውስጥ አሁንም ይገኛል። ይህን ታሪካዊ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ በካሜራዬ ያስቀረሁት መቀሌ ዩኒቨርሲቲ በማስተምርበት ወቅት የዐፄ ዮሐንስ ፬ኛን ቤተ መንግሥት በጎበኘሁበት ጊዜ ነበር።በሰንደቅ ዓላማው መሀል ላይ ያለው ምልክት የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስዕል ነው። […]
የአንድ ጎሣና የአንድ ሃይማኖት እሳቤ በሀገር አስተዳደር ላይ ያለው ተፅዕኖ (ነፃነት ዘለቀ)

2019-10-01 ከምንታዘበው ሀገራዊ ምስቅልቅል ሁኔታ አኳያ ጊዜው የአርምሞና የጸሎት ቢሆን ብዙዎቻችን የምንስማማበት ይመስለኛል፡፡ ላለፉት ሁለትና ሦስት አሠርት ዓመታት ብዙ ተጯጩኽን ያመጣነው የረባ ነገር ባለመኖሩ መጻፍም ሆነ መናገር ከላይ ካልታገዘ በስተቀር በእስካሁኑ አካሄድ ከሆነ ትርፉ ከድካም እምብዝም አላለፈም፡፡ ለውጥ ሲባል ሁሉንም የሚጠቅም ሲሆን እንጂ ትሻልን እየሰደድክ ትብስን ማምጣት ከለውጥ ሊቆጠር አይገባውም፡፡ ለዚህም ሣይሆን አይቀርም በርካታ ጸሐፍትም […]
ኢሬቻ በዶ/አብይና በአቶ ለማ አንደበት! (ዮሀንስ መኮንን)

2019-10-01 ኢሬቻ በዶ/አብይና በአቶ ለማ አንደበት!ዮሀንስ መኮንን* Irreechi kenya irree keenyaa (ኢሬቻችን ክንዳችን ነው) ኦቦ ለማ መገርሳ እና ዶ/ር ዐብይ አህመድ የኢሬቻ በዓል አከባበርን አስመልክቶ በ OBN ላይ በአፋን ኦሮሞ የተናገሩትን ነገርና ያሳዩትን ወገንተኝነት ለማየት በአንጻሩም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ባከበረችው የመስቀል በአል አከባበር ላይ ከታየው የፖሊስ “ሕግ አስከባሪነት” ለሁሉም እኩል መሥራቱን ማነጻጸሪያም ይሆነናል:: ወዲህም ከመንግሥት […]
ኦሮምኛን የፌደራልና የአዲስ አበባ የስራ ቋንቋ የማደረግ እድሎችና ችግሮች፤ (አብርሃም ዓለሙ)

October 1, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሀገራችንን የፖለቲካ አየር እያጨናንነቁ ካሉ ጥያቄዎች (ምናልባትም ከኦሮሞ ብሄርተኞች የ “አዲስ አበባ ባለቤትነት” (ፊንፊኔን ኬኛ)፣ እና የደቡብ (ሲዳማ፣ ወላይታ) የክልልነት ጥያቄ ቀጥሎ አናጋጋሪ የሆነ) አንዱ፣ “ኦሮሚኛ የፌደራልና አዲስ አበባ የመንግስት የስራ ቋንቋ ይሁን፤” የሚለው ነው፡፡ በርግጥ ጥያቄው በአለፍአገደም አንዳንዴ ጠንከር ብሎ፣ ሌላ ጊዜም እንደዋዛ ሲነሳ የኖረ ነው፡፡ […]
ህገ-ወጥ መታወቂያ በትዕዛዝ እየታደለ ነው – ” – እስክንድር ነጋ

October 1, 2019
የቅማንት የማንነት ጥያቄ ወይንስ የሕወሓት ግልጽ ወረራ? – ብሥራት ደረሰ

October 1, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/97132 ብሥራት ደረሰ (ከአዲስ አበባ) አኞ አኞ የሚል ቀልድ ዘወትር መስማት ይሰለቻል፡፡ ወያኔ ላለፉት 40 ዓመታት ብዙ እጅ እጅ የሚሉ ቀልዶችን አለውድ በግዳችን ሲቀልድብን ቆይቷል፡፡ በመሆኑም የወያኔ ቀልድ ሁሉ እንጨት እንጨትና ጋዝ ጋዝ ብሎኛል፡፡ ቀልድ የሚጥመው ወዝ ሲኖረውና ሳይደጋገም በመጠን ሲሆን ነው፡፡ ወያኔ አሁን ጨዋታው ሁሉ አልቆበት መቀሌ በከተተበት ወቅትም ያንኑ […]
ከውጭ ሀገራት የመጡና ሀገር ውስጥ ያሉ ያልተመዘገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎችን በተመለከተ ሊደረግ የነበረው ውይይት ያለስምምነት ተራዘመ፡፡

October 1, 2019 ያልተመዘገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎችን በተመለከተ ሊደረግ የነበረው ውይይት ተራዘመ Walta ከውጭ ሀገራት የመጡና ሀገር ውስጥ ያሉ ያልተመዘገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎችን በተመለከተ ሊደረግ የነበረው ውይይት ያለስምምነት ተራዘመ፡፡ ቀደም ሲል በፈረሙት የቃል ኪዳን ስምምነት መሠረት ለውይይት የተገናኙት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድና የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይቱ ይካሄድ-አይካሄድ በሚለው ውሳኔ ላይ የተከራከሩ ሲሆን፣ በመጨረሻም ውይይቱ እንዲራዘም ወስነዋል፡፡ ዋልታ ያነጋገራቸው […]
የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት በመስቀል አደባባይ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ አቅርቧል

October 1, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/153380 እሁድ ጥቅምት 2 ቀን 2012ዓ•ም• የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት በመስቀል አደባባይ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ አቅርቧል። የሰላማዊ ሰልፍ አላማ እና ዝርዝር ሁኔታውን በተከታታይ ቀናት ይፋ እናደርጋለን።
ለሲዳማ ህዝበ ውሣኔ በቂ ዝግጅት እንዲደረግ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አሳሰበ
Written by አለማየሁ አንበሴ Tuesday, 01 October 2019 10:05 ለሲዳማ የክልልነት ህዝበ ውሣኔ የምርጫ ምልክቶች ይፋ ሆኑ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ለሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ለህዝበ ውሣኔው በቂ ዝግጅት እንዲደረግ ያሳሰበ ሲሆን ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ የምርጫ ምልክትን ይፋ አድርጓል፡፡ከሰሞኑ የሲዳማ የክልልነት ጥያቄና ተያያዥ ጉዳዮችን አስመልክቶ ከደቡብ ክልልና ከሲዳማ ዞን አመራሮች ጋር ውይይት ማድረጉን የገለፀው የኢትዮጵያ […]
በፀረ ሽብር አዋጁ ክስ እንዳይመሰረት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጠየቀ

Tuesday, 01 October 2019 10:11 Written by አለማየሁ አንበሴ በ2011 ዓ.ም በወጣውና በርካታ ውግዘትና ተቃውሞ በገጠመው የፀረ ሽብር ሕግ ክሶች እንዳይመሰረቱ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጠየቀ፡፡የፀረ ሽብር ሕጉን መልሶ የመጠቀም አካሄድ እየታየ መሆኑን ለአዲስ አድማስ የገለፁት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ፤ ከሰኔ 15ቱ የባለሥልጣናት ግድያ ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ አካላት ላይ በፀረ ሽብር ሕጉ መሰረት የምርመራ […]