በአወዛጋቢ መረጃ የታጨቀው የአንዳርጋቸው ጽጌ መጽሐፍ ያሳደረብኝ ቁጣ!!! (ዘሪሁን ተክሌ)

2019-09-26 በአወዛጋቢ መረጃ የታጨቀው የአንዳርጋቸው ጽጌ መጽሐፍ ያሳደረብኝ ቁጣ!!! ዘሪሁን ተክሌ የአንዳርጋቸው ጽጌን “ትውልድ አይደናገር፣ እኛም እንናገር” የተሰኘ የመጽሐፍ ምርቃት አስመልክቶ ብዙ ስልኮች ከብዙ አቅጣጫዎች ሰሞኑን ተደወሉልኝ። ‹‹አነበብከው ወይ?››፣ ‹‹ቃለ መጠይቁን ሰማኸው ወይ?›› የሚሉ ጥያቄዎች ከወዳጅ ዘመዶቼ ተከታተሉ። መጽሐፉ በእጄ እስከሚገባ ድረስ አንዳርጋቸው ጽጌ ከአርትስ ቲቪ ጋር ያደረገውን ቃለ መጠይቅ በትዕግሥት አዳመጥኩ። መጽሐፉ እንደ ደረሰኝም ጊዜዬን ወስጄ በጥሞና አነበብኩት። ‹‹ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም›› እንደሚባለው […]
News: Electoral Board unveils Sidama referendum signs

September 26, 2019 Source: http://addisstandard.com/news-electoral-board-unveils-sidama-referendum-signs/ Mahlet Fasil Addis Abeba, September 26/2019 – National Electoral Board of Ethiopia (NEBE) has this morning unveiled the two singes determining whether Sidama Zone will have its own regional state status or will continue as part of the Southern Nations, Nationalities and People’s Regional State (SNNPRS). In a statement NEBE […]
Ethiopia plans to inaugurate Genale Dawa III hydropower plant before year end – Energy Mix Report 12:41

Sep 25, 2019 Ethiopia plans to commission the Chinese-built 254 megawatts (MW) Genale Dawa III hydro dam before the end of 2019, an Ethiopian official said on Saturday. Moges Mekonen, Communication Director at Ethiopia Electric Power, said the dam being built by the China Gezhouba Group Corporation is expected to be commissioned before the end […]
Addis Ababa University ranked 13th in list of Best Global Universities in Africa – IPSS 10:40

Addis Ababa University ranked 13th in list of Best Global Universities in Africa “This new ranking is a testimony to AAU’s dedication and commitment to excellence in higher education,” said Dr. Yonas Adaye Adeto, Director of IPSS. Analysis Yesterday 23 September 2019 — Addis Ababa University (AAU) was ranked 13th in Africa and 729th globally […]
ፖለቲካ እንደዕምነትና እንደ መርህ ! ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

September 23,2019 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)መስከረም 21፣ 2019 መግቢያ ከአርባ ዓመት በላይ በአገራችን ምድር በፖለቲካ ስም የተካሄደውን ውዝግብና የእርስ በእርስ መጨራረስ፣ ከዚያም አልፎ የብዙ መቶ ዓመታትን ባህላዊ ክንውንና ውጤት እንዲፈራርስ ማድረግ ይህ ሁሉ ግፍ የደረሰው ካለምክንያት አይደለም። ስለተወሳሰበው የህብረተሰብ ዕድገት ታሪካችንና፥ እንዲያም ሲል ስለ ሰውልጅ ያለን ግንዛቤ አልቦ ስለሆነ ነው። ይህ ብቻ ሳይሆን በየታሪክ ኢፖኩ ስልጣንን የጨበጡት […]
የደመራ በዓል በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል – የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር

September 25, 2019 የመስቀል ደመራ በዓል በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መሰራታቸውን የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። የደመራ በዓል ኢትዮጵያ በዓለም የቅርስ መዝገብ ካስመዘገበቻቸው ቅርሶች ውስጥ አንዱ ነው። በዓሉ በዩኔስኮ ከመመዝገቡ በተጨማሪም መስህብ በመሆን እና ጎብኚዎችን በመሳብ ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ መሆኑም ይነገራል። የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴርም በዓሉ እንደ ከዚህ ቀደሙ ሁሉ ባማረ እና በተሳካ ሁኔታ እንዲከበር […]
“ለስልጣን ተብሎ የሚፈጠር ውህደትን ህወሓት ፈጽሞ አይቀበለውም” አቶ ጌታቸው ረዳ

September 25, 2019 ኢህአዴግ አጋር ድርጅቶችን ጨምሮ በመዋሃድ “የኢትዮጵያ የብልጽግና ፓርቲ” ይሆናል እየተባለ የሚነገረውን ጉዳይ በተመለከተ የግንባሩ መስራችና እስከቅርብ ጊዜ ድረስ የድርጅቱ ቁንጮ ሆኖ የቆየው ህወሓት ያሉ ችግሮች መፍትሄ ሳያገኙ እንደማይቀበለው አቶ ጌታቸው ገልጸዋል።በስፋት እየተነገረ ስላለው የግንባሩ ውህደት ጉዳይን በተመለከተ የህወሓትን አመለካከት ሲገልጹ “እንደዚህ ዓይነት ለስልጣን ተብሎ የሚፈጠር ውህደት ህወሓት ፈጽሞ አይቀበለውም” ብለዋል።ጨምረውም “ህወሓት እንደ […]
News: NEBE disputes EZema’s claims of taking part in Board’s restructure, new electoral bill

September 25, 2019 Source: http://addisstandard.com/news-nebe-disputes-ezemas-claims-of-taking-part-in-boards-restructure-new-electoral-bill/ Hayalnesh Gezahegn Addis Abeba, September 25/2019 – National Electoral Board of Ethiopia (NEBE) released a statement this morning in which it issued a clarification disputing claims by Prof. Berhanu Nega, leader of the opposition Ethiopian Citizens for Social Justice (EZema) stating his party’s legal experts took active part in the […]
በአዲስ አበባ ከተማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተ ክርስቲያናት የመሬት ባለቤትነት የይዞታ ማረጋገጫ ተረከቡ

September 25, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተ ክርስቲያናት የመሬት የባለቤትነት የይዞታ ማረጋገጫ ሰነዶችን አስረከቡ። ምክትል ከንቲባው ሰነዶቹን ያስረከቡት በፓትርያርክ ፅህፈት ቤት በመገኘት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ […]
የአማራ ብሄርተኝነት ስንክሳር እና ያዘለው አደጋ (መስከረም አበራ)

September 25, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/150758 በተማሪዎች እንቅስቃሴ ተፀንሶ የተወለደው የሃገራችን የፓርቲ ፖለቲካ ታሪክ መሰረቱን ያደረገበት ስታሊናዊ ርዕዮተ-ዓለም የዘመኑን ታጋዮች ቀልብ ከሃገራቸው የፖለቲካ አድባር አፋትቶ ከሩሲያ እና ቻይና ጋር ያዋደደ ነበር፡፡ ይህ ወደ ራስ ልዩ ሁኔታ በጥልቅ ለመመልከት ፋታ ያልተወሰደበት የፖለቲካ ግልቢያ ነው እስከዛሬ ያላባራ የመከራ ዶፍ በሃገራችን ሰማይ ላይ አዳምኖብን የሄደው፡፡ መሰረቱ የተበላሸ ቤት አይፀናምና […]