የመንጋ ፍርድ ውጤት – ህሊና ደሳለኝ

የመንጋ ፍርድ ውጤት/_____ ተሳሳትሽ አትበለኝ የቱ ነው ስተቴ ጥበብ ነው ማርከሻ የብዕር ጥይቴ አዎ መንጋማ አለ ከጥንት መሰረቱ እየሱስን አስረው በርባንን ሲያስፈቱ ዛሬም በኔ ዘመን የመንጋ ፍርድ ነው ሀገሬን የፈታት አዋቂ ዝም ብሎ መንጋ እየፈተታት በድንጋይ በርሚል ውስጥ ሽ ድንጋይ ቢቀቀል ሽ ዘመን ተጥዶ እልፍ አመት አይበስል አገር ተረክቦ በሰፈረ የኮራ የመንጋ ፍርድ አይደል ያበቃን […]

የሼፎች የበዓል ምግብ ምርጫ፡ ሼፍ ዮሐንስ፣ ጆርዳና እና ዮናስ -ቢቢሲ /አማርኛ

12 ሴፕቴምበር 2019 ዓውደ ዓመትና ምግብ አይነጣጠሉም። ዶሮው፣ ጥብሱ፣ ዱለቱ፣ ቁርጥ ስጋው፣ ክትፎው፣ ድፎ ዳቦው. . . እነዚህን ሁሉ የዓውደ አመት ደስታ፣ ቄጤማና እጣን፣ የሚትጎለጎል የተቆላ ቡና ሽታ ከዛም ጥዑም ቡና ሲያጅባቸው የበዓል ሞገሱ ይገዝፋል። እኛም ሦስት በምግብ ዝግጅት የሚታወቁ ባለሙያዎችን አነጋግረናል። ሼፎቹ ዩሐንስ፣ ጆርዳና እና ዮናስ. . . • አንድ በሞቴ! • የአገልግል ምግብ […]

“ሰውነቴ ወሲብ እንድፈጽም አይፈቅድልኝም” የብዙ ሴቶች የጤና እክል -ቢቢሲ/አማርኛ

18 ሴፕቴምበር 2019 “ሰውነቴ ወሲብ እንድፈጽም አይፈቅድልኝም። ለማድረግ ስሞክር በስለት የመወጋት አይነት ህመም ነው የሚሰማኝ” የምትለው ሃና ቫን ዲ ፒር ”ቬጂኒስመስ” የተባለ የጤና እክል አለባት። ይህ የጤና እክል ሃናን ብቻ ያጋጠመ ሳይሆን፤ በመላው ዓለም የሚገኙ በርካታ ሴቶች የጤና ችግር ነው። ብዙ ያልተነገረለት ”ቬጂኒስመስ” በሴቶች ላይ የሚከሰት የጤና እክል ሲሆን፤ ማንኛውም ነገር ወደ ብልት ሊገባ ሲል […]

Analysis : Family members arrested for planning child marriage for 15-year-old girl in Ethiopia

September 19, 2019 Source: http://addisstandard.com/analysis-family-members-arrested-for-planning-child-marriage-for-15-year-old-girl-in-ethiopia/ Abraham Gelaw   Kola Tembein, Tigray, September 19/2019 – Earlier this year, Haderu Gebray, 15, and her parents were arrested for planning her wedding. Child marriage is illegal in Ethiopia yet her father, who works in government, planned to wed her to an older man she had never met. Her plight hit […]

Ethiopia rejects Egypt plan to operate Nile dam – Al Jazeera 05:22

Ethiopia rejects Egypt proposal on Nile dam operation The two nations disagree over the annual flow of water that should be guaranteed to Egypt, among other issues. Ethiopia has said it will not accept a proposal by Egypt on the operation of the hydropower dam Addis Ababa is building on the Nile, calling Cairo’s plan […]

የኢትዮጵያ ትንታጎች ይነሡ! (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

2019-09-19 የኢትዮጵያ ትንታጎች ይነሡ! ዶ/ር ዘላለም እሸቴ ፖለቲካ ምድራዊ ነው። ሃይማኖት ሰማያዊ ነው። የምድሩን ማመስ አልበቃቸው ብለው፥ ተንጠራርተው ሰማይን መንካታቸው፥ እነርሱ ራሳቸው የሚበተኑበት ወቅት ጅማሬ መሆኑን ማን በነገራቸው? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከዓለም ካሉ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ (ሌላውን በውጭ ያሉትን ኦርቶዶክስን ጨምሮ) ለየት ያለ ነው። በዚህ ዘመን በኢትዮጵያ ውስጥ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በጥቅም ላይ የሚውለውን የግዕዝን ቋንቋ […]