‘Egypt will not allow any country to impose its will on another in Ethiopian dam issue,’ FM says – Ahram Online 12:09

Ethiopia, Egypt and Sudan have been engaging in talks since 2014 to reach a final agreement on operating the Renaissance dam, which Egypt fears could reduce its share of Nile water Menna Alaa El-Din , Tuesday 17 Sep 2019 Views: 1494 Related Egypt’s FM Shoukry says hopes for agreement as new round of GERD talks […]
Ethiopia rejects Egypt’s proposal on Renaissance Dam – Middle East Monitor 20:30

September 18, 2019 at 12:57 am Ethiopia has refused to discuss the Egyptian proposal on the Renaissance Dam, which the Ethiopian authorities are building over the Nile, according to a statement by the Egyptian Ministry of Water Resources and Irrigation. It was decided, according to the statement, to hold an urgent meeting of the independent scientific research […]
Behailu Wase: Ethiopia’s Cafe Society | My Ethiopia ¨ምን ልታዘዝ¨ (Al Jazeera)

2019-09-15
የአንዳርጋቸው ጽጌ ነገር… (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-09-17 የአንዳርጋቸው ጽጌ ነገር… አቻምየለህ ታምሩ አንዳርጋቸው ጽጌ ኖርዎይ ኦስሎ ተገኝቶ ባሰማው ዲስኩር የመጽሐፉን መውጣት ተከትሎ ከተዥጎደጎደበት ከዚያ ሁሉ ትችት በኋላም ሲባል የሰማውን ዝባዝንኬ ከመድገም ባሻገር በምሁር ዓይን ለመመርመርና ከፍ ለማድረግ አእምሮውን ዝግጁ ያልሆነ ሰው መሆኑን በድጋሜ አስመስክሯል። በድንጋይ ላይ ተጽፏል ያለውን «ማስረጃ» በማውሳት የበጌምድርን ታሪክ ሲያቀርብ «[አክሱማውያን ነገሥታት ከአክሱም] ወደታች ወርደው ዛሬ በጌምድር የምንለውን […]
የጠ/ሚንስትሩ ሰው ሰው የሚሸቱ አንዳንዴም የሚኮሰኩሱ ሀሳቦች!!! (መስከረም አበራ)

2019-09-17 የጠ/ሚንስትሩ ሰው ሰው የሚሸቱ አንዳንዴም የሚኮሰኩሱ ሀሳቦች!!!መስከረም አበራ ጠ/ሚ አብይ ከጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉትን ቃለ-ምልልስ አዳመጥኩት፡፡ግሩም ነበር!ጋዜጠኛዋ ወ/ሮ መዓዛ ብሩ የሚያነሷቸው ጥያቄዎች እንደተለመደው በሳል እና ሰፋ አድርጎ ለመናገር የሚመቹ እና የሚጋብዙ ነበሩ፡፡ከጠ/ሚው ተፈጥሮ የምወድላቸው ለህዝብ ቀረብ የማለት ሰዋዊነት ለጠያቆ ጋዜጠኛም ምቾት መስጠቱ አይቀርም፡፡”መደብ ላይ እየተኛሁ፣ኩራዝ የሚበራበት ቤት ውስጥ ያደግኩ ነኝ” ሲሉ አድማጭ ከእኛ […]
” ታየ እሳት ለብሶ፣ እሳት ጎርሶ ብቅ አለበትና የኦሮሞን ሰውነትና ኢትዮጵያዊነት በቁመቱ ልክ አሳየው!! ” (ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)

2019-09-17 ” ታየ እሳት ለብሶ፣ እሳት ጎርሶ ብቅ አለበትና የኦሮሞን ሰውነትና ኢትዮጵያዊነት በቁመቱ ልክ አሳየው!! “ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም 2012 ዓመተ ምሕረት ተአምር አሳየን! ኅሊና የምትባል የመስከረምን ወፍ የመሰለች ቆንጆ ወጣት፣ በቀለ ገርባ የሚባል የወህኒ ቤት አክሊል አእምሮውን የደፈጠጠበት አምሮተኛና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዓቢይ አህመድ በአንድ መድረክ ላይ ተገኛኙ፤ በቀለ ገርባ የሾህ አክሊሉን ደፍቶ ራሱ እሳት ጭሮ […]
ለኦዴፓ ፦ ከጃዋር እና ከኢትዮጵያ አንዱን ምረጡ!!! (ስዩም ተሾመ)

2019-09-17 ለኦዴፓ ፦ ከጃዋር እና ከኢትዮጵያ አንዱን ምረጡ!!! ስዩም ተሾመ የእነ ጃዋር መሠረታዊ ዓላማ ምንድነው? በእርግጥ ብዙዎች በዚህ ጉዳይ ላይ የተለያየ ሃሳብ እና አስተያየት ይሰጣሉ። ነገር ግን ነገሩን በግልጽ ለመረዳት የእነ ጃዋርን አካሄድ ከመሠረታዊ የሀገር አመሠራረት ፅንሰ-ሃሳብ አንፃር ማየት ተገቢ ነዉ። በመጀመሪያ ደረጃ የትኛውም ሀገር የሚመሰረተው የተሳሰረ ህልውና፣ የጋራ ታሪክ እና የወደፊት አብሮነት አለን ብለው […]
ፈረንሳይ ለእውቁ የጃዝ ሙዚቃ አቀናባሪ ሙላቱ አስታጥቄ ከፍተኛውን የጥበብ ሽልማት ልትሸልመው እንደሆነ ተሰማ

September 16, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/146647 እውቁ የጃዝ ሙዚቃ አቀናባሪ ሙላቱ አስታጥቄ በፈረንሳይ መንግስት ሊሸለም ነው። ( ETHIO FM 107.8 ) ፈረንሳይ ለሙዚቀኛ ሙላቱ ከፍተኛውን የጥበብ ሽልማት ልትሸልመው እንደሆነ ተሰምቷል፡፡ ሽልማቱን በመጭው መስከረም 18-19 የሀገሪቱ ባሕል ሚንስትር ወደ አዲስ አበባ ሲመጡ እንደሚሰጡት አዲስ ስታንዳርድ የፈረንሳይ ኢምባሲን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ ሙዚቀኛ ሙላቱ “የፈረንሳይ ኦርደር ኦፍ አርትስ ኤንድ ሌተርስ” […]
ቀሲስ በላይና ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርስቲ ምን እያሰቡልን ይሆን? ምሕረት ዘገዬ (ከአዲስ አበባ)

September 16, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96832 ከሁነኛ የመረጃ ምንጭ ያገኘሁትን አንድ አስደንጋጭ ዜና ላካፍላችሁ ብቅ ብያለሁ፡፡ በቅድሚያ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ፡፡ ይህ የ2012 አዲስ ዓመት የብልጽግናና የመተሳሰብ እንዲሆንልን ከወዲሁ ተመኘሁ፡፡ የሀገራችን ጠላቶች ብዙ ነገሮችን ሞክረው በቅርቡ ደግሞ በሃይማኖቱ በመግባት ኦርቶዶክስን ለመከፋፈል እያሤሩ እንደሆነ የአደባባይ ምሥጢር ሆኗል፡፡ ሁሉም ዘዴያው ተሞክሮ ሲከሽፍ ወይም እንዳሳቡትና ባሰቡት ፍጥነት […]
Egypt says GERD talks with Ethiopia ‘stumbled’, next round in Khartoum in October – Ahram Online 16:34

Egypt, Ethiopia and Sudan to meet in October for a new GERD talks after a two-day meeting was held in Cairo Zeinab El-Gundy , Monday 16 Sep 2019 Ethiopia’s GERD Related Egypt’s Nile water committee reviews trilateral negotiations on Ethiopia’s GERD Egypt calls for speeding up negotiations on Ethiopia’s mega-dam Ethiopia to hand over remains […]