አዎ ዶ/ር አብይ ይከሰሱ!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-09-14 አዎ ዶ/ር አብይ ይከሰሱ!!! ያሬድ ሀይለማርያም ዶ/ር አብይ መከሰስም ሆነ መወቀስ ካለበት በወጣት ህሊና ግጥም ሳይሆን ህብዝን ሲያሸብሩ፣ የእርስ በርስ ግጭቶችን ሲቀሰቅሱ እና የመንግስት አካላት ሥራቸውን በአግባቡ እንዳይሰሩ እንቅፋት የሆኑት እነ ጃዋር መሃመድን እና ግብረ አበሮቹን በሕግ ተጠያቂ ባለማድረጉ ነው። እነዚህ ሰዎች ጥላቻን በአደባባይ ሲሰብኩ፣ እነሱ በቀሰቀሱት ሁከት የሰው ህይወት ሲጠፋና ንብረት ሲወድም እያዩ […]

እኛ ለሰላማዊ ሰልፍ ለጥቅምት 30 የሚቀጥር ቢሮክራሲያም አምላክ የለንም! (ዶ/ር መስከረም ለቺሳ)

2019-09-14 እኛ ለሰላማዊ ሰልፍ ለጥቅምት 30 የሚቀጥር ቢሮክራሲያም አምላክ የለንም! ዶ/ር መስከረም ለቺሳ + + + እስከሚገባኝ ድረስ፡ የመስከረም አራቱ ሰልፍ ዋናው ክፍል አልቀረም! ቅዳሴ ቀርቷል እንዴ?! በመርሓ ግብሩ መሠረት፡ የሰልፉ የመጀመሪያው ክፍል፡ ኹሉም ምዕመን፡ ነጭ ለብሶ ቤተክርስቲያን ተገኝቶ የሚያስቀድስበት ነው፤ ከዚያ በኋላ ነው ወደየአደባባዩ በዝማሬ የሚወጣው፤ አይደለም እንዴ?! እና ከቅዳሴ በላይ ሰልፍ ከየት ይምጣ? […]

የተሸጠው ሰልፍ!!! ዘመድኩን በቀለ

2019-09-14 የተሸጠው ሰልፍ!!!  ዘመድኩን በቀለ *  ይሄ አጭቤ ኮሚቴ በእለቱ ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት ያቀደው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ   የጠራውን ስብሰባና ውጤቱን ካየ በኋላ  ሰልፉ በፖለቲከኞች ስለተጠለፈ አስቀርተነዋል ( አራዝመነዋል) ብለው እስክንድርን የጦስ ዶሮ ሊያደርጉት ፈልገው ነበር። አልተሳካም!!!— ★ ማሳሰቢያ፤ ማስታወሻም፥ የአደባባይ ሰልፉ ቢቀርም ለሰልፉ የተዘጋጃችሁ ሁሉ ግን የዚያን ዕለት ነጭ ልብሳችሁን ለብሳቸሁ ቅዳሴ አስቀድሱ። በመጨረሻም ዘምራችሁ […]

«ነጭ» ዘረኛ ማነው? ኅሊና ደሳለኝ ወይስ ግርማ ጉተማ? ( አቻምየለህ ታምሩ)

2019-09-14 «ነጭ» ዘረኛ ማነው? ኅሊና ደሳለኝ  ወይስ ግርማ ጉተማ?   አቻምየለህ ታምሩ* የወለጋን ህዝብ “ሻንቅላ የሚሽነሪ ልጆች” ብሎ የተሳደበው ዶ/ር ሀንጋሳ አገር ቤት ገብቷል!!— ግርማ ጉተማና በቀለ ገርባ የተባሉ ዐይናቸውን በጨው ያጠቡ ሁለት ፈላስፎች በጃዋር ቴሌቭዥን ፊጥ ብለው  የሞራና የሰብአዊ ተግባር መምህሮች ሆነው ለመቅረብ ሲሞክሩ ስትመለከት በጎሰኞች መንደር ነውር የሚባል ነገር እንደጠፋ ትረዳለህ። ከሁለት «ተንታኞች»  አንዱ (ግርማ […]

አባይን መገደብ ብሎ ነገር አሁን ቢሆን አይታሰብም ነበር – የግብጹ መሪ አልሲሲ

September 14, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/146140 “አሁን ቢሆን፣ አባይን መገደብ ብሎ ነገር አይታሰብም ነበር!…” – የግብጹ መሪ አብዱልፈታህ አልሲሲ “ያኔ በ2011 በአመጽ ስንናጥና ትኩረታችንን በውስጣዊ ጉዳይ ላይ አድርገን ስንታመስ፣ እነሱ ክፍተቱን ተጠቅመው የህዳሴውን ግድብ ግንባታ ጀመሩ… የያኔው አመጽ ዋጋ አስከፍሎናል… ግብጻውያንን ሆይ!… ያለፈውን ስህተት ላለመድገም እንጠንቀቅ!…” ብለዋል አልሲሲ ዛሬ – አህራም እንደዘገበው፡፡ Egypt’s Sisi says ‘dams […]

በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማህበራት ሰላማዊ ሰልፎችን ጠርተዋል፡፡

Source: https://amharic.voanews.com/ መስከረም 14, 2019 ሀብታሙ ስዩም 5 ከኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጋር ግንኙነት ያላቸው ማህበራት ሰላማዊ ሰልፎችን ጠርተዋል፡፡ አጋሩ ዋሽንግተን ዲሲ —  በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ከኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጋር ግንኙነት ያላቸው ማህበራት የፊታችን ሀሙስ መስከረም 8/2012፣ በአራት የዩናይትድ ስቴትስ እና ካናዳ ከተሞች ይካሄዳሉ የተባሉ ሰላማዊ ሰልፎችን ጠርተዋል፡፡ የሰልፉን ዓላማ እና ግብ ለማብራራት በጠሩት […]

እውን ውሳኔው ከዘላቂ የነፃነት፣ የፍትህና የሰላም አርበኝነት የመነጨ ነው? – ጠገናው ጎሹ

SourceURL:https://www.zehabesha.com September 14, 2019 ጠገናው ጎሹ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ እምነት ላይ ከአገልጋዮቿና አማኞቿ ጋር በእሳት እስከጋማ የት የደረሰውን እጅግ አስከፊ ጥቃት በሰላማዊ መንገድ አደባባይ በመውጣት ቁጣን ከመግለፅ በዘለለ ጩኸትንና አቤቱታን ለመንግሥትና ለህዝብ ለማሰማት ለ1/4/2012 ተጠርቶ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ በቅደመ ሁኔታ ለጥቅምት ወር መጨረሻ መራዘሙን አስመልክቶ የተሰጠውን መግለጫ በጥሞና ከዳመጥኩት በኋላ በአእምሮየ መመላለስ የጀመረውን አስተያየቴን […]

በኦርቶዶክስ ቤ/ክ ላይ የሚደርሱትን በደሎች በመቃወም ሰልፎች ተደርገዋል።Video

September 15, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/146302 የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኃይማኖት ምዕመናን በቤተ ክርስቲያንና በምዕመኖቿ ላይ እየደረሰ ያለውን በደልና ጣልቃ ገብነት ተቃወሙ   በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ላይ የሚደርሱትን በደሎች በመቃወም ሰላማዊ ሰልፎች በመካሄድ ላይ ናቸው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ላይ የሚደርሱትን በደሎች በመቃወም በጎንደር፣ በደሴ፣ በደብረታቦር፣ በመቄት፣ በእስቴ፣ ወረታና በሌሎችም ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች ተደርገዋል። ሰልፈኞቹ በቤተ ክርስትያን […]