ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ እንስጥ (ከይኄይስ እውነቱ)

2019-09-12 ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ እንስጥ ሀገር – የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ከይኄይስ እውነቱ የኢትዮጵያ ህልውና ከአንድነቷ፣ ነፃነቷ ከነሙሉ ክብሯ ተጠብቆ እንዲቆይ፤ ሕዝባችንም በማኅበራዊ ሕይወቱ ተሳስሮ ባንድ አገር ልጅነት ተሳስቦ እንዲኖር የኢትዮጵያ ቤተክህነትና ቤተመስጂድ ያደረጉት ለዘመናት የዘለቀ ኅብረት ካገራችን አልፎ ዓለም ሁሉ የሚደነቅበት አኩሪ እሤታችን ነው፡፡ ይህ እንደተጠበቀ ሆነ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን (ኢኦተቤክ) እና አገራችን ኢትዮጵያን የአንድ […]
ስርዓቱ የራሱን ህገ መንግስት እንኳን የማያከብር ነው ተባለ

September 12, 2019 ስርዓቱ የራሱን ህገ መንግስት እንኳን የማያከብር ነው ተባለ
“የሁለቱ ሲኖዶሶች ዕርቅ አፈዘዘን ማለት ይቻላል፤ ሁሉም ከተኛበት መንቃት አለበት።” – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ/ SBS Amharic

September 13, 2019 “የሁለቱ ሲኖዶሶች ዕርቅ አፈዘዘን ማለት ይቻላል፤ ሁሉም ከተኛበት መንቃት አለበት።” – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
አዋሽ ኤፍ ኤም ራዲዮ ጣቢያ የማን ነው?

September 12, 2019 Source: http://wazemaradio.com LTV ተሽጧል? ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ቀናት ወዲህ አዋሽ ኤፍ ኤም የተባለ ራዲዮ አዲስ አበባና አካባቢው ስርጭት እያካሄደ ነው። ስርጭቱ ባለፉት ዓመታት ዛሚ ኤፍ ኤም ሲተላለፍበት በነበረው 90.7 የአየር ሞገድ እየተላለፈ ይገኛል። በርካቶች በኪሳራና በፖለቲካዊ ምክን ያቶች ለመዘጋት ተቃርቦ የነበረው ዛሚ ኤፍ ኤም ለሌላ ወገን ተሽጦ መተላለፉን ሲተነብዩ ስንብተዋል። የኦሮሚያ ሚዲያ […]
INCIDENT Runway at Jeddah Airport in Saudi Arabia was closed after an Ethiopian Airlines Boeing … AIRLIVE.net 06:05

By Melanie Kraft – September 12, 2019 A runway was closed at Jeddah King Abdulaziz International Airport in in Saudi Arabia after an incident with a Boeing 767. An Ethiopian Airlines Boeing 767 rejected take-off following an engine failure. The incident resulted of the explosion of 8 out of 10 tires. The runway was closed […]
ሰበር ዜና… እስክንድር “የእግዚአብሔር ሥጦታ ነው” ጃዋር መሐመድ (ቀሲስ ኤፍሬም)

September 10, 2019 * የኦሮሚያ ፖሊስን “እወቅልኝ” ብሏል ጃዋር፣ * እስክንድር አሁንም ጥሪውን በመሰረዝ የቤተ ክርስቲያን ጥሪ ሌላ ትርጉም እንዳይሰጠው ማድረግ አለበት እንላለን፣ ” ባልደራስ” የተባለው እንቅስቃሴ መሪ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በቤተ ክርስቲያን ጉዳይና ከአዲስ አበባ ጋር በተገናኘ መግለጫ ለመስጠት ጥሪ ማድረጉን ተከትሎ “ይህ ሰውዬ የእግዚአብሔር ሥጦታ ነው። ልክ እንደ አባይ ጸሃዬ ነው። እነሱ ያወሩትን […]
ባለተራው እና ባለግዜው እኛ ዴሞክራሲ ስንክ እና ዘረኞች ዴሞክራሲ ሲሉ – መንግስቱ ሙሴ/ዳላስ

September 10, 2019 ዘረኝነት የሚለው ይሰመርበት እና እኔ የምለው ዘረኝነት ቤተመንግስት ከገቡት ተቃዋሚ ነን ባይ አድርባዮች ይለያል። ብዚህ ጉዳይ ብዙ አልሄድበትም ግን ዘረኛውን ሕገመንግስት ደግፈው እና በስልጣን ላይ ያለውን ዘረኛ ስርአት እያወደሱ ሌሎችን ዘረኛ ሲሉ ስናይ ምጸት ስለሚሆንብን ማለቴ ነው። ለሁሉም ወደሀሳቤ ልሂድ። የሀገር ችግርን ለመፍታት “የሽግግር መንግስት” ማለት ሁሉንም ባለጉዳዮች (stakeholders) ያሉበት ችግሩን ከስር […]
ጥሩ አማካሪ የሌለው መሪ (ግርማ ካሳ)

September 11, 2019 ፕ/ሚ አብይ አማካሪ አድርጎ ከጎኑ የኮለኮላቸው ‘እሼ ጌታዬ” የሚሉ ሰዎችን፣ የስነ ልቦና ምሁራንን፣ ዲያቆናትን ነው፡፡ የፖለቲካ ስትራቲጂስቶች የሉትም፡፡ ቻሌንጅ ቲካ ስትራ አማካሪዎች የሉትም፡፡ ስለዚህ በሚያደርጋቸው ስራዎች እግሩ ላይ እየተኮሰ፣ ራሱን በራሱ ከጭዕዋታ ውጭ እያወጣ ወደ እየሄዴ ነው፡፡ ከዚህ በታች የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆነች አንድ እህት የጻፈችውን እንደሚከተለው ላስነብባችሁ፡፡ እንደዚች አይነት እህት […]
ኢትዮጵያን ለመታደግ የተዋህዶን እምነት አንድነት መደገፍ ያስፈልጋል (አክሎግ ቢራራ (ዶር ))

September 10, 2019 “We but mirror the world. All the tendencies present in the outer world are to be found in the world of our body. If we could change ourselves, the tendencies in the world would also change. As a man changes his own nature, so does the attitude of the world change towards […]
ለመጀመሪያ ጊዜ በሌላ ፕላኔት ላይ ውሃ ተገኘ

September 12, 2019 – BBC Amharic የሥነ ህዋ ተመራማሪዎች በአንዲት ፕላኔት ላይ ውሃ ማግኘታቸውን ይፋ አድርጉ። ከመሬት ውጪ በፕላኔት ከባቢ አየር ላይ ውሃ ሲገኝ ይህ የመጀመሪያው መሆኑን ተመራማሪዎቹ ተናግረዋል። • ናሳ ህዋ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ወንጀል ተፈጸመ አለ • ኢትዮጵያ ሳተላይት ማምጠቅ ለምን አስፈለጋት? • ጨረቃን የሚረግጠው የመጀመሪያው ጎብኚ ታወቀ ግኝቱን በበላይነት የመሩት ተመራማሪ ፕሮፌሰር […]