ዘመን ተሻጋሪ የኢትዮጵያ ችግሮች እና የልሂቃን ክፉ እሳቤዎች፤(ያሬድ ኃይለማርያም)

September 12, 2019 መቼ ይሆን ሸክማችን ቀለል ብሎን ዘመን የምንሻገረው? እኛ ዘመንን፣ ችግሮቻችን ደግሞ እኛን እየተከተሉ የአብሮነት ጉዟችን እንደቀጠለ ነው። ዘመን ሲታደስ የማይታደሱት ክፉ እሳቤዎቻችን አብረውን ከአንድ ዘመን ወደ ሌላ ዘመን እላያችን ላይ እየተንጠላጠሉ ተሻግረው እድሜያችንን እድሜያቸው አድርገው አብረውን ይኖራሉ። አንዳንዴም የእኛ እድሜም ሲያበቃም እነሱ የልጅ ልጆቻችንን ዘመን እና እድሜ ዘመናቸው አድርገው እንደ ውርስ ትውልድ […]
ለ2012 የኢትዮጵያዊያን አዲስ ዓመት ኢሕአፓ የተሰጠ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

September 12, 2019 የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢ ሕ አ ፓ ) Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) ለ2012 የኢትዮጵያዊያን አዲስ ዓመት ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ከተደመረው ኢሕአፓ) የተሰጠ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አዲስ ዓመት በየጊዜው በወርሀ መስከረም ሲመጣ ሁልጊዜም ምድራችን በክረምት በነበረው ዝናብ ለምልማና ፍሬ አፍርታ እንዲሁም በአበቦች አጊጣ ስትታይ የሰው ልጅ በደስታና በተስፋ የሚሞላበት እጅግ […]
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ የተቃጣው ሃይማኖትን የመከፋፈል ሴራ ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም – የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተመስገን ጥሩነህ

September 12, 2019 “ባሳለፍነው ወርም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ የተቃጣው ሃይማኖትን የመከፋፈል ሴራ ፈፅሞ ተቀባይነት የሌለው እና መንግስት ከእምነቱ ተከታዮችና ከመላው የኢትዮጵያ ህዝቦች ጋር በመሆን በጋራ ልንመክተው የሚገባ ጉዳይ መሆኑን እንገነዘባለን፡፡ ” የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተመስገን ጥሩነህ የ2012 አዲስ ዓመት ዋዜማ ልዩ ዝግጅት መልዕክት ሙሉ መልዕክቱን ያንብቡት የተከበራችሁ የአማራ ክልል ህዝቦች፤ የተከበራችሁ […]
ሰልፉን በተመለከተ አጫጭርና ወቅታዊ መረጃዎች!!! (ዘመድኩን በቀለ)
2019-09-11 ሰልፉን በተመለከተ አጫጭርና ወቅታዊ መረጃዎች!!! ዘመድኩን በቀለ ★ በቀጣይ ለኢትዮጵያ ቡናው አስጨፋሪ ለአዳነና ሽጉጤና ለሳንጃው አስጨፋሪ ለአቼኖ መልእክት ይኖረኛልና ጠብቁኝ። እስከዚያው የቅዱስ ጊዮርጊስን፣ የኢትዮጵያ ቡናን ደጋፊ የሚያሳይ ፎቶ ላኩልኝ። ገለቶማ። ~ ለቄሮና ለኤጀቶም አድርሱልኝ። ለፕሮቴስታንቱ አቢይና ለፕሮቴስታንቱ ታከለ ኡማም አድርሱልኝ። ለፀረ ዐማራና ኦርቶዶክሱ ብርሃኑ ጁላም አድርሱልኝ። ለአክራሪ እስላሙ ክርስቲያን ጠሉ ጃዋርም አድርሱልኝ። ይኸው ነው። ••• […]
ምኒልክን እንጠላለን ርስቱን ግን እንወዳለን ማለት አያዋጣም! (አቻምየለህ ታምሩ)
2019-09-11 ምኒልክን እንጠላለን ርስቱን ግን እንወዳለን ማለት አያዋጣም! አቻምየለህ ታምሩ ሰማዩንም ምድሩንም የኛ ነው የሚሉት ኦነጋውያን እሹሩሩ ማለቱ ማብቃት አለበት። «ዳግማዊ ምኒልክን ውደዱ፣ ኢትዮጵያዊ ናችሁ፣ የጋራ ታሪክ አለን» እያሉ ማላዘኑ ምንም ፋይዳ ያለውም። «ዳግማዊ ምኒልክን እንጠላለን» ፣ « እንደ ኢትዮጵያ የጋራ ታሪክ የለንም» ወዘተ…ሲሉ እንደዚህ ካላችሁ «በወረራ የያዛችሁትን የዳግማዊ ምኒልክ ርስትም አብራችሁ ጥሉ»፣ «የኢትዮጵያን ታሪክ […]
የምን ልታዘዝ ድራማ መታገድ ምስጢር!!! (ዋዜማ ራዲዮ)

2019-09-11 የምን ልታዘዝ ድራማ መታገድ ምስጢር!!!ዋዜማ ራዲዮ የምን ልታዘዝ ድራማን ትችት የማይታገስ የዴሞክራሲ ቀን አክባሪው የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ሰሚያጣ ፌዙን ቀጥሏል። *** – በፋና ቴሌቭዥን ሲቀርብ የነበረውና በይዘቱ ፖለቲካዊ ሽሙጥ ላይ ያተኮረው ምን ልታዘዝ ሳምንታዊ ድራማ “በተደረገበት የተቀነባበረ ዘመቻ” ለመቋረጥ መገደዱን የድራማው አዘጋጆች ለዋዜማ ተናገሩ። ከድራማው ፀሃፊዎች አንዱ የሆነውና የፊልም ባለሙያ በኋይሉ ዋሴ (ዋጀ) […]
Ethiopia’s new year offers a chance to unite the country The Conversation (UK)03:58

September 11, 2019 3.50am EDT A woman holds the flags of the African Union and Ethiopia during celebrations to mark the Ethiopian New Year Sabir Olad/Wikimedia Commons Meskerem is the first month in Ethiopia’s unique 13-month calendar. Ethiopia celebrates its New Year on the first day of Meskerem, which falls on September 12 of the […]
More funds needed to counter ‘persistent and multi-faceted humanitarian problems’ in Ethiopia -United Nations 14:47 Tue, 10 Sep
UNOCHA/Mulugeta Ayene Pastoralists moved to temporary sites close to permanent water point, as drought affected Ethiopia Somali region (2017). 10 September 2019Humanitarian Aid Ethiopia is beset by “persistent and multi-faceted humanitarian problems”, the United Nations relief chief said on Tuesday, calling for more international funding as well as support for the Government-led response to the […]
Emergency Relief Coordinator calls for additional funding to address Ethiopia’s humanitarian…
Emergency Relief Coordinator calls for additional funding to address Ethiopia’s humanitarian needs and promote durable solutions Humanitarian organizations are working with the local authorities and development partners to ensure internally displaced people have access to emergency assistance. ADDIS ABABA, Ethiopia, September 10, 2019/APO Group/ — Under-Secretary-General for Humanitarian Affairs and Emergency Relief Coordinator Mark Lowcock […]
Behailu Wase: Ethiopia’s Cafe Society – Al Jazeera10:50
Exploring the making of a political satire show offers insight into the growing pains of Ethiopia’s new democracy. 10 Sep 2019 14:31 GMT Africa Filmmaker: Brian Tilley In a compound on the edge of Addis Ababa – next to a cluster of houses and a busy primary school – is a large corrugated iron shack. […]