ላመነችበት የዋተተች ሕይወት – ታዲዮስ ታንቱ
September 8, 201 ዋለልኝ አየለ፣ አዲስ ዘመን ጋዜጠኝነትን እንደነፍሳቸው ይወዱታል። ከ30ዓመታት በላይ ኖረውበታል። በመምህርነት አገልግለዋል። በፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ረጅም ጊዜ አሳልፈዋል፡፡ በታጠቅ፣ ኢትዮጲስ፣ ፍትሕ… ጋዜጦች ላይ ይጽፉ ነበር፡፡ በሚጽፏቸውና በሚያደርጉት ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ በርካታ ውጣ ውረድ አጋጥሟቸዋል፡፡ በእስር ቤት ስቃይና እንግልት ደርሶባቸዋል፡፡ የዛሬ የ ‹‹ሕይወት እንዲህ ናት›› እንግዳችን ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ ይባላሉ። በ1944ዓ.ም በቀድሞው ሲዳሞ ጠቅላይ […]
መኩራቱንስ እንኩራ፤ ግን በምናችን?!? (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-09-08 መኩራቱንስ እንኩራ፤ ግን በምናችን?!? ያሬድ ሀይለማርያም ዛሬ በአገራችን የኩራት ቀን እየተከበረ ነው። በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በመስቀል አደባባይ በኩራት ባዕሉን እያከበሩ መሆኑን የመንግስት መገናኛዎች ገልጸዋል። እሰየው ነው እንኩራ። ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ፤ የምን ኩራት? በምን ኩራት? በዘር ተቧድነን፣ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን አርክሰን፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወገኖቻችንን ከቄያቸው አፈናቅለን፣ በመቶ ሺ ዜጎች በየጎዳናው ላይ አፍሠን፣ ሌሎች […]
በውርደት ዘመን የኩራት ቀን!!! (ሀይለገብርኤል አያሌው)

2019-09-08 በውርደት ዘመን የኩራት ቀን!!! ሀይለገብርኤል አያሌው ይህ ትውልድ ምን የሚያኮራ ነገር ሰርቷል በዘመኑ:: ከርሃብ ስደትና የተራዘመ ጭቆና ውጪ ምን አትርፉል:: የትኛው ትውልድ ሊወርሰው የሚችል አሻራስ አለው ? ከአለም በድህነት ውራ የእህዛብ መጫወቻ የባህር አሳ ቀለብ መሆን ነው ኩራቱ:: ደረቅ ዳቦ እንደ መና ብርቅ መብራትና ውሃ በፈረቃ በሆነበት ሃገር ኩራት ምንድን ነው:: ጥሮ ግሮ የሰራው […]
የአማራን ህዝብ ከድህነት አዝቅት ውስጥ የከተተው ማነው?
September 7, 2019 የአማራን ህዝብ ከድህነት አዝቅት ውስጥ የከተተው ማነው? [ነፃ ውይይት] | ታምራት ላይኔ |
“ህወሓት የፌደራሉን ስልጣን መልሶ ለመቆጣጠር እየሰራ ነዉ” ረ/ፕ ዳንኤል መኮንን
September 7, 201
የኢትዮጵያ ብቻ የሆነው የጳጉሜ ወር ስሌት ከየት የመነጨ ነው? አባቶች ያስረዳሉ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

September 7, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 2 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 74ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ በሆርቲካልቸር፣ የቁም እንስሳት እና ቆዳና ሌጦ ዘርፎች ግብይትን በተመለከተ በአስፈጻሚ አካላት ስልጣንና ተግባር አዋጅ ላይ ለውጥ ለማድረግ በተዘጋጀ ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቷል። በዚህም […]
የቀድሞው የላሊበላ ገዳም አስተዳዳሪ ሊቀ ሊቃውንት አባ ወልደ ትንሳኤ አባተ አሁን የገጠመን ፈተና ልዩ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ሲሉ አሳሰቡ።
September 7, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/144101 የቀድሞው የላሊበላ ገዳም አስተዳዳሪ ሊቀ ሊቃውንት አባ ወልደ ትንሳኤ አባተ አሁን የገጠመን ፈተና ልዩ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ሲሉ አሳሰቡ።
ለሠላምና መረጋጋት መስፈን የፖለቲካ ኃይሎች ስምምነት ላይ መድረስ ያስፈልጋቸዋል – ፕሮፌሰር መረራ

September 7, 2019 ለሠላምና መረጋጋት መስፈን የፖለቲካ ኃይሎች ስምምነት ላይ መድረስ ያስፈልጋቸዋል – ፕሮፌሰር መረራ ኢዜአ – ሠላምና መረጋጋት እንዲመጣ የፖለቲካ ኃይሎች የሚጋጩ ሕልሞቻቸውን አስቀምጠው ስምምነት ላይ መድረስ እንደሚያስፈልጋቸው የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩና ፖለቲከኛው ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ገለጹ። በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር ጉልህ ስፍራ ያላቸው ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ሠላም ሊረጋገጥ የሚችለው በመሰረታዊ ጉዳዮች ላይ መስማማት ሲኖር እንደሆነ […]
Searching for a silver bullet.

September 8,2019 Recently, I read an article written by Asfaw Regasa which is an open letter to professor Alemayehu Gebre Mariam. I also read many articles by the same writer, whom I believe is a very dedicated and well-educated Ethiopian who wrote exceptionally constructive viewpoints for our country’s glaring issues with conceivable solutions. I commended […]