“የጥላቻና የሐሰተኛ መረጃ ረቂቅ ሕጉ የመናገር ነጻነትን አደጋ ላይ ይጥላል” ሂይውመን ራይትስ ዎች – ቢቢሲ /አማርኛ

የኢትዮጵያ ሕግ አውጪዎች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ የተመራውን የጥላቻና ሐሰተኛ መረጃን የሚመለከተው ረቂቅ ሕግ ዳግመኛ በሚገባ እንዲያጤኑት ሲል ሂይውመን ራይትስ ዎች አሳሰበ። ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ተቆርቆሪው ድርጅት ሕጉ ከጸደቀ የመናገር ነጻነትን ይገድባል ሲል ያለውን ስጋት አስቀምጧል። እኤአ ከ2018 አጋማሽ ጀምሮ ኢትዮጵያ በማህበራዊ መገናኛ ብዙኀን ላይ በሚለቀቁ ሐሰተኛና የጥላቻ መልዕክቶች የተነሳ በርካታ የብሔር […]

“ሥልጣን የመያዝ ጉጉት የለንም፤ በዋናነት ሀገራችን ሠላም ትሁን” ኢሕአፓ – ethio-online.com

2019-12-19 Author: ራሔል አናጋው “ሥልጣን የመያዝ ጉጉት የለንም፤ በዋናነት ሀገራችን ሠላም ትሁን” ኢሕአፓ Views: 2 በሀገር አቀፍ ደረጃ አሥራ አንድ ቋሚ ኮሚቴ መርጧል ለምርጫ ቦርድ የ…. – ethio-online.com

ምስጋና – Amelmal Andargie

Dec.18,2019 ምስጋና ዲሞክራሲ የሰፈነባት ኢትዮጵያ — ፍትህና ነጻነት የሚገኝባት ኢትዮጵያ— ዜጎቿ በየትኛውም የቆዳ ስፋቷ ተንቀሳቅሰው በነጻነትና በኩራት የሚኖሩባት ኢትዮጵያ ለመፍጠር አንድ ነፍሱን የሰጠ ነበር ኢሕአፓ ውስጥ የነበረው ትውልድ። ከድህነት፣ከኋላ ቀርነትና ከማይምነት ሕዝብ ተላቆ እድገት ብልጽግናና ስልጣኔን ለማምጣት አልሞ የተነሳ ትውልድ፡፡ የኢሕአፓ ገድል ገና ታሪኩ አልተጻፈም። የሰማእታት ታሪክ በበቂ አልተጻፈም፡፡ በዚህም ምክንያት ከአምባገነኑ የደርግ መንግሥት የታሪክ […]

Lemn Sissay: Imprisoned in the care system – Church Times 19:13

20 December 2019 Lemn Sissay talks to Sarah Meyrick about delving into his experience of foster care, why forgiveness can be life-giving, and how he got his Christmas back HAMISH BROWN LEMN SISSAY is a busy man. In the past month alone, he has had gigs in Somerset, Gloucestershire, Middlesbrough, London, Sydney, Bristol, Cambridge, and […]

Ethiopia set to launch first Satellite – The Star, Kenya 12:03

by STAR REPORTER 19 December 2019 – 19:56 In Summary • Ethiopia’s first-ever satellite, ET-RSS1, is going to space tomorrow Friday. • According to him, the 70kg multi-spectral remote sensing satellite will blast off into space from China, with its ground station located in Ethiopia at the Entoto space observatory facility.  Ethiopia’s first-ever satellite, ET-RSS1, […]

Has Ethiopia planted four billion trees? BBC19:32

By Peter Mwai BBC Reality Check Ethiopia undertook a major national reforestation programme this year, with the ambitious target of planting four billion trees in just three months. The highlight was a single day in July, on which people across the country turned out to help with planting 350 million tree seedlings. At the end […]

News: Ethiopian women participation in politics up but a lot needs to be done

December 19, 2019 Source: http://addisstandard.com/news-ethiopian-women-participation-in-politics-up-but-a-lot-needs-to-be-done/ Mahlet Fasil Addis Abeba, December 19/2019– The number of Ethiopian women in the national legislative and executive branches has grown significantly since Ethiopia conducted its first parliamentary election in 1995. However a lot more needs to be done to make sure women are proportionally represented in political decision making. This […]

የቻይናው አምባሳደር ተጠርተው ማብራሪያ ሊጠየቁ ይገባል !

December 19, 2019 – ምንሊክ ሳልሳዊ ቻይና ትግራይና የፌዴራሉ ሕገ መንግስት ? የቻይናው አምባሳደር ተጠርተው ማብራሪያ ሊጠየቁ ይገባል ! የኢፌዲሪ ሕገ–መንግሥት የፌድራል መንግሥትን ሥልጣንና ተግባር በወሰነበት አንቀጽ 51 (4) የውጭ ግንኙነትን ስትራቴጂና ፖሊሲ ማውጣትና ማስፈጸም የፌድራል መንግሥቱ ሥልጣን መሆኑን በግልጽ ይደነግጋል። የቻይና መንግስት ከኢትዮጵያ መንግስት እውቅናና ፈቃድ ውጪ ለፌዴራሉ መንግስት የውጪ ጉዳይና ኢንቨስትመት ቢሮ ሳታሳውቅ […]

News: Security forces detain Wolayta National Mov’t secretary general

December 19, 2019 Source: http://addisstandard.com/news-security-forces-detain-wolayta-national-movt-secretary-general/ Addis Abeba, December 19/2019 – Security forces have detained head of Wolayta National Movement (WNM) secretary general Andualem Tadesse Boltena, a statement released on the party’s Facebook page said. The news came shortly after the party released another statement in which it demanded answers from the federal government on the […]

ታሪክን መሰረዝና መንቀሉ በምትኩ ጥላቻን መዝራቱ ከህወሀት ወደተረኛው ኦዴፓ ተላልፏል! (ኪሩቤል አሳምን)

2019-12-19 ታሪክን መሰረዝና መንቀሉ በምትኩ ጥላቻን መዝራቱ ከህወሀት ወደተረኛው ኦዴፓ ተላልፏል!!! ተረኝነት ይዘገንናል፣! ኪሩቤል አሳምን ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሊሰጥ የተዘጋጀውን የ”የታሪክ” ኮመን ኮርስ ከአንድ እህቴ  አግኝቼ ሳልተኛ አነበብኩት …ግራም ተጋባሁ…ለምን ታሪክን ማፋለስ እንደተፈለገ እና የሌለ ታሪክ ሊጨመር እንደተፈለገም ግራ ገብቶኛል። በሰባት ክፍሎች (ዩኒቶች) ተዘጋጅቶ የቀረበው ይህ ጥራዝ….እኔ በዋነኝነት ያተኮርኩበት ከክፍል አራት እስከ ስድስት ያለውን ሲሆን የተቀሩት […]