ቅዱስ ሲኖዶስ የኦሮሚያ ቤተክህነት አደራጅ ኮሚቴ የጠራውን መግለጫ መንግሥት እንዲያስቆም ጠየቀ – ቢቢሲ/አማርኛ

30 ኦገስት 2019 የኦሮሚያ ቤተክህነት አደራጅ ኮሚቴ የጠራውን መግለጫ መንግሥት እንዲያስቆም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሲኖዶስ ጠየቀ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቤተ ክህነት በኦሮሚያ ቤተክህነት አደራጅ ኮሚቴ የተጠራውን መግለጫ እንደማያውቀውና እውቅናም እንዳልሰጠው የጠቅላይ ቤተክህነት ምክትል ስራ አስኪያጅ ርዕሰ ደብር መሀሪ ኃይሉ በዛሬው የቅዱስ መግለጫ ላይ ተናግረዋል። በተጨማሪም የኦሮሚያ ቤተክህነት አደራጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት ቀሲስ በላይ […]

Ethiopian opposition parties threaten election boycott – Reuters Africa 12:06

September 3, 2019 / 11:56 AM ADDIS ABABA (Reuters) – A coalition of Ethiopian opposition parties on Tuesday threatened to boycott a national vote next year without changes to an electoral law they view as biased towards the ruling party. There have been regular parliamentary elections since the Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF) took […]

The churches trying to save Ethiopia’s trees BBC19:21 Sat, 31 Aug

The churches trying to save Ethiopia’s trees – BBC News The churches trying to save Ethiopia’s trees In northern Ethiopia, churches are fighting to protect their sacred forests. In the Ethiopian Orthodox Church, it’s believed that these forests provide protective ‘clothing’ for their sacred spaces. They can also offer the only shade for miles. But […]

Egypt asks Ethiopia to fill Renaissance Dam within 7 years – Middle East Monitor06:29 Sat, 31 Aug

Construction work on the Renaissance Dam in Ethiopia on 21 August 2015 [Sigma PlantFinder/Twitter] August 31, 2019 at 10:30 am Ethiopia’s Minister of Water, Irrigation and Energy, Seleshi Bekele, has said that Egypt officially requested that the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) be filled within seven years. Bekele said that this issue, along with several […]

“ቅዳሴ” ፣በኦሮምኛ ፣ “አዛን” በትግሪኛ ፣ በመላው ኢትዮጵያ መሥጊዶች ና ቤተክርስቲያናት አሁኑኑ!!!” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

September 3,2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96607 ”   “ቅዳሴ” ፣በኦሮምኛ ፣ “አዛን” በትግሪኛ ፣ በመላው ኢትዮጵያ መሥጊዶች ና  ቤተክርስቲያናት አሁኑኑ!!!” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ  መጠየቅ ያለበት ጥያቄ ነው። ሰሞነኛው ለኢትዮጵያ ህዝብ የተሰጠ የማበጣበጥ የቤት ሥራ ነው።ሰዎች ዝም ብለው የፈጣሪን ሥራ እያሥተዋሉ በመንገዱ መጎዝ ሲገባቸው ፣ ፈጣሪን አቅመ ቢሥና  በቋንቋቸው ካለመኑት የማይሰማ አድርገውታል።ሩሲያ ፣ግብፅ ፣ ግሪክ፣እየሩሳሌም  የኦርቶዶክስ ቤተክርስቴያን አለች ።ብዙ […]

የፈተናው ዘርፈ ብዙና ከባድ ነው – ጠገናው ጎሹ

September 3, 2019 SourceURL:https://www.zehabesha.com September 2, 2019ጠገናው ጎሹ የአገራችን ሁኔታ በዘርፈ ብዙና ከባድ  ፈተና ውስጥ ከወደቀ ብዙ ዘመን ተቆጠረ ። ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚዊ ፣ማህበራዊ ፣ ባህላዊ፣ ሞራላዊ ፣ ሥነ ምግባራዊ ፣ ሥነ ልቦናዊና መንፈሳዊ  (ሃይማኖታዊ)  እሴቶቻችንን እያደር ከመዝቀት አዙሪት ለመታደግ ያለመቻላችን   እንቆቅልሽ  በእጅጉ የማያሳስበውና የማይቆጨው  ነፃነትና ፍትህ  ፈላጊ ቅን የአገሬ ሰው የሚኖር አይመስለኝም። ለግማሽ መቶ ክፍለ ዘመን […]

እኛ የሸዋ ኦሮሞዎች ልናውቀው የሚገባ የሴራ ፖለቲካ (በግርማ ዳዲ ጋዲሳ)

September 3, 2019 Source: https://amharaonline.org/ ግርማ ዳዲ ጋዲሳ እባላለሁ የሸዋ ኦሮሞ ነኝ …..አንደኛ ደረጃ የተማርኩት ሰንደፋ ነው……ቀሪውን አዲስ አበባ ነው፡፡ ከመጀመሪያ ዲግሪ አስከ PhD የተማርኩት ሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ነው፡፡ በውጭም በሀገር ውስጥም የመኖርና የመስራት አድሉ ስለገጠመኝ ሀገሬን በደንብ ለማወቅ ችያለሁ፡፡ በአሩሲ አርባጉጉ አውራጃ ጉና ወረዳ ለአምሰት አመታት ሰርቻለሁ፤ በወለጋ ጊመቢ ለ3 አመት ያህል ሰርቻለሁ፤ በቀድሞው ሲዳሞ […]

የቋንቋ ፖለቲካ -በፍቃዱ ኃይሉ

2019-08-31 በኦሕዴድ/ኦዴፓ የሚመራው የኢሕአዴግ መንግሥት ሥልጣን ሲቆጣጠር አስቀድሞ ይወስዳቸዋል ብዬ ጠብቄያቸው ከነበሩት እርምጃዎች መካከል ኦሮምኛን የፌዴራሉ ሁለተኛ የሥራ ቋንቋ ማድረግ አንደኛው ነበር። የኦሮምኛ የፌዴራሉ የሥራ ቋንቋ መሆን ላይ የጎላ ተቃውሞ የለም። በማኒፌስቶው ላይ ይህንን የሚቃወም የተደራጀ ኃይልም የለም። ይሁንና ባልታወቀ ምክንያት መንግሥት ይህንን እምብዛም ተቃውሞ የሌለበትን ጥያቄ መመለስ አልፈለገም ወይም አልቻለም። ይህ በእንዲህ እያለ የትምህርት […]

የትግራይ ብሔረተኞች በአማራ ላይ ያላቸው ጥላቻ ከምን የመነጨ ነው?” (ጥናታዊ ጽሑፍ | ክፍል ሁለት) ጌታቸው ረዳ)

2019-08-30 የትግራይ ብሔረተኞች በአማራ ላይ ያላቸው ጥላቻ ከምን የመነጨ ነው?” (ክፍል አንድ)  አሰፋ ሃይሉ (ጥናታዊ ጽሑፍ – በጌታቸው ረዳ) ጥብቅ ቅድመ-ንባብ ማሳሰቢያ፦  የዚህ ጥናታዊ ፅሑፍ አቅራቢ ብዙዎቻችን በቲቪ መስኮት የምናውቀው የወያኔው ጌታቸው ረዳ አይደለም። ይሄኛው የምርምር ፅሑፍ አቅራቢ ጌታቸው ረዳ ሌላ የተከበረ ምሁር ነው። ይህ አሁን ጥናቱን የማጋራለት አስገራሚ ሰው – ይሄኛው ጌታቸው ረዳ – […]

የኦሮሞ ገዳ፡ የቀማኞች ዲሞክራሲ (መስፍን አረጋ)

2019-09-02 የኦሮሞ ገዳ፡ የቀማኞች ዲሞክራሲ ‹‹አራተኛው ሉባ ቢፎሌ ይባላል፡፡ ደዋሮን ሙሉ በሙሉ አጥፍቶ ፈጠጋርን መውጋት የጀመረው እሱ ነው፡፡ ምርኮኞችን እያጋዘ አገልጋዮች በማድረግ ገርባ አላቸው፡፡›› አባ ባሕርይ፣ ዜናሁ ለጋላ፣ ክፍል 8 ነጻነት ሰይፍ ነው ባለ ሁለት ስለት አንገት እየቀላ የሚቆርጥ ሰንሰለት፣ ሰንሰለቱን ሲቆርጥ አንገት እንዳይቀላ ሊያዝ ይገባዋል በዘዴ በመላ፡፡ ገበናው ሲሸፈን ሲታይ በቁሙ ከሰው ቢፈረጅም በሥጋ […]