በብአዴን ሚዛን አስጠባቂነት የተመሰረተው የኦሕዴድ/ኦነግ የበላይነት (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-09-03 በብአዴን ሚዛን አስጠባቂነት የተመሰረተው የኦሕዴድ/ኦነግ የበላይነትአቻምየለህ ታምሩ የኦሮሞ ብሔርተኞች ባገራችን ላይ እያደረሱ ያለውን መከራ ለማድረስ የቻሉት የማዕከላዊውን መንግሥት ሥልጣን በሞኖፖል ስለተቆጣጠሩ ነው። ይህ ደግሞ የሆነው ብአዴኖች ስለፈቀዱላቸው ነው። እስከመጨረሻው ድረስ ከለጠጥነው የኦሮሞ ብሔርተኞች የተረጋገጠ ድጋፍ ከ30% አይበልጥም። የብአዴንን ድጋፍ ቢያጡ የኦሮሞ ብሔርተኞች ኃይል ያጣሉ። የብአዴንን ድጋፍ ሲያጡ ኃይል ስለሚያጥራቸው ከውጭ የሚደግፋቸው ማንም ኃይል አይኖራቸውም። […]

የቋሚ ሲኖዶሱ ወቅታዊ መረጃ – እነ ኃይሌ ገብረሥላሴ ፓትርያሪኩን አታለዋል!! (ዘመድኩን በቀለ)

2019-09-03 የቋሚ ሲኖዶሱን ወቅታዊ መረጃ እንካችሁ… ዘመድኩን በቀለ * ሌላ ትኩሳት ፦“ የኢየሩሳሌም ገዳማትን ያሠሩት አፄ ዮሐንስ ናቸው። አፄ ዮሐንስ ደግሞ ትግሬ ናቸው። እናም የኢየሩሳሌም ገዳማትን ማስተዳደር ያለበት አጋዝያኖች ነን። ትግርኛ ተናጋሪ የሆንን እኛ ኤርትራውያንና ትግራዋዮች ነን ”  * ቀውስ በላይ መኮንን መንግሥት ይሁነኝ ብሎ ከጀርባ እንደሚደግፋቸውም ታይቷል። የ OMN, ADDIS TV, እና የETV, በሲኖዶሱ መግለጫ ላይ ሳይገኙ በዚህ […]

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ላይ የሚታየው የመንግስት አያያዝ በኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ ጦርነት ሊያስነሳ ይችላል (ጉዳያችን ልዩ እና ወቅታዊ )

”ቀሲስ” በላይ ሐጂ ጃዋር እና ሌሎች የመታሰቢያ ፎቶ    ጉዳያችን GUDAYACHN  ነሐሴ 27/2011 ዓም (ሴፕቴምበር 2/2019 ዓም) ====================== በእዚህ ፅሁፍ ስር የሚከተሉትን ርዕሶች ያገኛሉ –  >>   የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የምስራቅ አፍሪካ እና           የመካከለኛው ምስራቅ የኃይል ሚዛን መለኪያ ነች፣ >>    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በልዩ ልዩ ቋንቋ […]

“በኦሮሚያ ከ6ሺህ በላይ ግለሰቦች ታስ ረዋል” – ኦፌኮ.. አዲስ አድማስ

Saturday, 31 August 2019 አለማየሁ አንበሴ ኦሮሚያ ክልል ባለፈው 1 ዓመት ጊዜ ውስጥ “ለውጡን ለማደናቀፍ ተንቀሳቅሳችኋል፤መንግስትን ተቃውማችኋል” በሚል ከ6ሺህ በላይ ግለሰቦች መታሰራቸውን የኦሮሞ ፌደራል ኮንግረስ (ኦፌኮ) አስታወቀ፡፡ በርካታ የፓርቲውን አመራርና አባላት ጨምሮ ከኢሊባቡር፣ ወለጋ፣ ጉጂና አምቦ አካባቢ ከ6ሺህ በላይ የሚሆኑ ግለሰቦች ተይዘው አምቦ በሚገኘው ሰንቀሌ ማረሚያ ቤት እንደታሰሩ የኦፌኮ ም/ሊቀ መንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ ለአዲስ […]

በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚደረገው ዜጎችን የማፈናቀል ዘመቻ አስመልክቶ ከኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ

Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚደረገው ዜጎችን የማፈናቀል ዘመቻ አስመልክቶ ከኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ የአንድ መንግሥት ዴሞከራሲያዊነት መሠረታዊ መግለጫው የዜጎች በተሟላ ክብር መኖር መቻል ነው። በክብር መኖር ማለት ቅንጦት አይደለም፣ መሠረታዊ ሰብዓዊ መብቶች የሚከበሩበት ሕይወትን መምራት መቻል ማለት ነው። ዝቅተኛዎቹ የሰብዓዊ መብት መገለጫዎች ደግሞ ረሀብን ለማሰታገስ የሚችል ምግብ፣ ርቃነ–ሥጋን የሚሸፍኑበት ልብስ እነዲሁም ጎንን […]

ለሐጅ የሄዱ ምዕመናንን ጨምሮ 180 ኢትዮጵያውያን በጂዳ በቁጥጥር ሥር ዋሉ

28 August 2019 ብሩክ አብዱ ለሐጅ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት ወደ መካ የተጓዙ ምዕመናንን ጨምሮ ለተጓዦች የምሥጋና አቀባበል ዝግጅት ያደረጉ 180 ኢትዮጵያውያን፣ ባለፈው ሳምንት በሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ከተማ የፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ በእንዲህ ዓይነት ሃይማኖታዊ ጉዞዎች ላይ መሰባሰብና ማመስገን የተለመደ መሆኑን በመጠቆም ክስተቱን ለሪፖርተር ያስረዱት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል አቶ ዮሐንስ ሸዴ፣ […]

የኦሕዴድ/ኦነግ አደገኛ አንባገነናዊ፣ ኢፍትሐዊና ሕገወጥ እርምጃ!!!

ባጠቃላይ “ለኦሮሞ ሕዝብ የቆምን ነን!” የሚሉ ኦነጋውያን ስለ ፍትሕ ወይም ፍትሐዊነት፣ ስለ ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች፣ ስለ እኩልነት ነጋ ጠባ ሲለፍፉ ይሰማሉ፡፡ የሚገርመው ነገር ግን እነኝህ መሠረታዊ የመብት እሴቶች ወይም ጥያቄዎች ከእነሱም በኩል እንደሚጠበቁ ለቅጽበት እንኳ አስበውትና አክብረውት የማያውቁ፣ ጨርሶ ሊያከብሩትም የማይፈልጉ መሆናቸው ነው፡፡ ይሄንንም “ነፍጠኛ!” እያሉ በንጹሐን የአማራ ተወላጆች ላይ በየስፍራው ሲፈጽሙት በቆዩትና እየፈጸሙትም ባሉት […]

አብኖች አብንን ሊያፈርሱት ነው!!!

mission accomplished! አለ ፈረንጅ፡፡ አብኖች ተልእኳቸውን ጨርሰዋል መሰለኝ በእርስበርስ መናቆር ሰበብ አብንን ሊያፈርሱት ነው፡፡ በአብን አመራሮች የእርስበርስ መናቆር አዲስ ነገር የሰማን አይመስለኝም፡፡ አብን በብአዴን ባለሥልጣናት መመሥረቱን እንደሁ ከመጀመሪያውም ስነግራቹህ መቆየቴን የምታስታውሱ ይመስለኛል፡፡ ምናልባት በዚህ ሽኩቻ ሰበብ አብን የሚፈርስ ከሆነ ይህ የማፍረሻ ምክንያት አስቀድሞ የታቀደ እንጅ በድንገት የተፈጠረ አለመሆኑን ልብ በሉ፡፡ የአማራ ሕዝብ ጥያቄ፣ ጥቅም፣ መብት፣ […]

የጃዋርን ሀሳብ ስቀሉት! – የቦረናው ሙክታር አደም ለኦሮሞ ጽንፈኞች ይናገራል

ሙክታሮቪች ኦስማኖቭ) የኦሮሞ ወጣቶች ሆይ ጃዋርን ስቀሉት። አዎ! እሱን ትታችሁ፣ ሀሳብና የገነባውን ተክለስብዕና ስቀሉት። ሀሳቡን ስቀሉት! ይህን ለምን እንደምል በጥሞና አድምጡኝ። *****የጃዋር መንገድ የጤነኛ ፖለቲካ መንገድ አይደለም። የፖለቲካን መካረር ጉዳይ በቋንቋ ጭንብል ማቅረብ ስህተት ነው። የፖለቲካ ጉዳይ በፖለቲካ መንገድ፣ ሰጥቶ በመቀበል፣ በመደማመጥ እና የጥቅም ግጭትን ወግ ባለው፣ ስርአት በተበጀተለት፣ በዴሞክራሲያዊ መንገድ ከመፍታት ይልቅ “እነሱ የኛን […]