ደቡብ ግሎባል ባንክ 4.8 ሚሊየን ብር ተዘረፈ! የተዘራፊ ባንኮቻችንን ቁጥር 22 ደርሷል ( ኤልያስ መሰረት)

2019-08-16 ደቡብ ግሎባል ባንክ 4.8 ሚሊየን ብር ተዘረፈ!ኤልያስ መሰረት * የለሊቱ ዝርፊያ የተዘራፊ ባንኮቻችንን ቁጥር 22 አድርሶታል!!! ትላንት ለሊቱን የደቡብ ግሎባል ባንክ “ጀሞ ቅርንጫፍ” ተዘርፎ ማደሩን ከባንኩ ሰራተኛ ለመስማት ችለናል። ይህንን መረጃም ባንኩ አረጋግጦልናል። ከባንኩ ባገኘነው መረጃ መሰረትም ዝርፊያውን ፈፅመዋል ተብለው ከተጠረጠሩ የባንኩ ጥበቃዎች መካከል አንደኛው ሲይዝ የተቀሩት እስካሁን በቁጥጥር ስር አልዋሉም። የተዘረፈው የብር መጠን ስንት ይሆን? ብለን ጥያቄ […]
ወለጋም ተራበ፤ ህፃናትም በምግብ እጥረት እየሞቱ ነው !!! (ዘመድኩን በቀለ)

2019-08-16 ወለጋም ተራበ፤ ህፃናትም በምግብ እጥረት እየሞቱ ነው !!! ዘመድኩን በቀለ * እዚህ ጋር ደግሞ ሌላ ትኩሳት ወገኔ አለቀ በረሃብ እሳት *★★★* ••• ብዙ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያን በዚያ በ1977 ቱ የረሃብ ዘመን ከወሎ ተነስተው ወለጋ እንዲሰፍሩ ነበር የተደረገው። ወለጋ የምዕራብ ኢትዮጵያ ፈርጥ ነው። ወለጋ ለም ነው። ወለቃ […]
በሰይጣን ግዛትም ሥላሤዎች አሉ – እንተዋወቃቸው፡፡ (ወልደ ማርያም ዘገዬ)
2019-08-16 በሰይጣን ግዛትም ሥላሤዎች አሉ – እንተዋወቃቸው፡፡ ወልደ ማርያም ዘገዬ በፈረንጅኛው Trinity ባማርኛው ሥላሤ አብን (the Father)፣ ወልድንና (the Son) መንፈስ ቅዱስን (the Holy Spirit) ይይዛል፡፡ በምሥጢረ ሥላሤ ትምህርት ሥላሤዎች አንድም ሦስትም ናቸው፡፡ አብ ወላዲ፣ ወልድ ተወላዲ፣ መንፈስ ቅዱስ ሠራፂ በሚል አገባብ ይታወቃሉ፡፡ ይህ እንግዲህ በሥነ መለኮት ወይም ቴዎሎጂ ሃይማኖታዊ የዕውቀት ዘርፍ የሚተነተን ነው፡፡ እስካሁን […]
ፍትሕ ለጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ጋዜጠኛ – በላይ ማናዬ

2019-08-16 ፍትሕ ለጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ በሪሁን አዳነ በዋናነት የሚታወቀው በጋዜጠኝነቱ ነው፡፡ በሪሁን በእንቁ እና ውይይት መጽሄቶች፣ ቀለም ቀንድ እና በረራ ጋዜጦች ላይ በአዘጋጅነት ሰርቷል፡፡ በእነዚህ የህትመት ውጤቶች በሳል ጽሁፎቹን በመጻፍ የሚታወቀው ጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ፣ በሰራባቸው የሚዲያ ውጤቶች ሁሉ ከባልደረቦቹ ጋር ተግባብቶ በመስራት የሚታወቅ ሲሆን፣ ጀማሪ ጋዜጠኞችን በማብቃትም ስሙ ይነሳል፡፡ በሪሁን አዳነ በአዲስ […]
መታገድ ያለበት የዘር ፖለቲካ የትኛው ነው?

2019-08-16 መታገድ ያለበት የዘር ፖለቲካ የትኛው ነው? አቻምየለህ ታምሩ የዘር ፖለቲካ ወይንም Politics of Racism ማለት አንዱ ዘር ከሌላው ይበልጣል ወይም አንደኛው ከሌላው ያንሳል አልያም አንዱ ዘረኛ ከሌላው ዘረኛ ይለያል በሚል እሳቤ የሚካሄድ ፖለቲካ ነው። ዛሬ ስልጣን ላይ ያሉትን ጨምሮ ባገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት 28 ዓመታት እየተካሄደ ያለው የዘር ፖለቲካ ነው። ይህ በእንዲህ እንዳለ በማኅበራዊ ሜዲያ […]
ሁለት የኦነግ አንጃዎች በተመሳሳይ ስያሜ ለምርጫ ቦርድ የዕውቅና ጥያቄ አቀረቡ

August 16, 2019 Source: http://wazemaradio.com/%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%8A%A6%E1%8A%90%E1%8C%8D-%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%8C%83%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%89%A0%E1%89%B0%E1%88%98%E1%88%B3%E1%88%B3%E1%8B%AD-%E1%88%B5%E1%8B%AB%E1%88%9C/ Dawd Ibssa-OLF chair- FILE ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አንጃዎች ምርጫ ቦርድ ዕውቅና ስጥቶ እንዲመዘግባቸው ማመልከቻ ማስገባታቸውን ዋዜማ ራዲዮ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። አመልካቾቹ በዳውድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግና በቅርቡ ከድርጅቱ ያፈነገጡ ግለሰቦች የተካተቱበት አዲስ የተመሰረተው ኦነግ ናቸው። አሁን የተመሰረተው ኦነግ ለምርጫ ቦርድ ጥያቄ ማቅረቡን ተከትሎ በሶደሬ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሂዷል። በዳውድ ኢብሳ […]
Haiti will officially become a full member of the African Union

May 2, 2016 SourceURL:https://rastafari.tv/haiti-will-officially-become-a-full-member-of-the-african-union-in-june/ Haiti will officially become a full member of the African Union in June – RasTafari TV™ | 24/7 Strictly Conscious Multimedia Network Haiti will officially become a full member of the African Union in June Haiti will officially become a member of the African Union at the next summit of the […]
“በክልል ደረጃ ቅሬታ ሲቀርብ የመጀመሪያው ነው” የምዘናና የፈተናዎች ኤጀንሲ – ቢቢሲ/አማርኛ

የሃገር አቀፉ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ከተደረገ አንስቶ የተለያዩ ቅሬታዎች እየተሰሙ ነው። ቅሬታው የጀመረው በፈተናው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ሳይቀሩ ስኮላስቲክ አፕቲቱዩድ በሚባል የፈተና ዓይነት ዝቅተኛ ውጤት በማስመዝገባቸው ነው። ይህንንም ተከትሎ የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ የፈተናው ውጤት ላይ ቅሬታ እንዳለው አስታውቋል። የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮም በፈተናው ውጤት ላይ ቅሬታ እንዳለው ለቢቢሲ […]
የፓለቲካ ፓርቲዎች እና የምርጫ ረቀቅ ህጉን አስመልክቶ የተነሱ ዋና ዋና ጥያቄዎችና መልሶቻቸው – National Electoral Board of Ethiopia- NEBE -የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

National Electoral Board of Ethiopia- NEBE -የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ August 4 at 4:49 PM · ጥያቄ 1 – የምርጫ ስርአቱ ለምን አልተቀየረም ? መልስ – የምርጫ ስርአት አይነቱ በህገ መንግስቱ ተወስኖ የተቀመጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም አብላጫ ድምጽ ያገኘው አሸናፊ የሚሆንበት ስርአት በህገ መንግስቱ የተቀመጠ በመሆኑ በአዋጅ መሻር ስለማይቻል የህገ መንግስቱ ላይ የተቀመጠው የምርጫ ስርአት […]
የአብን ሊቀመንበር ለበረራ ጋዜጣ በሰጡት ሰፋ ያለ ቃለ መጠይቅ በመፈንቅለ መንግሥቱ ሰበብ የአማራ ሕዝብን ያለ መሪ ለማስቀረት ዘመቻ መከፈቱን ይፋ አደረጉ

August 15, 2019 ጋዜጠኞች፣የእብን አባላት እና አመራሮች ብቻ ሳይሆን የአዴፓ የአዲስ አበባ የወረዳ አመራሮችም ታስረዋል የአብን ሊቀመንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ኢህአዴግ መፈንቅለ መንግሥት ብሎ የጠራውን የሰኔ 15ቱን ግድያ ሽፋን አድርጎ በአማራ ሕዝብ ላይ የከፈተው ዘመቻ የተቀነባበረ መሆኑን ገልጸው እስሩ ያነጣጠረው ሆን ተብሎ የአማራን ሕዝብ ትግል ለማዳከም መሆኑን ገልጸዋል።የእስር እርምጃው የአብን አመራሮች እና አባላት ላይ ብቻ […]