ታይቶ የማይታወቅ ነው የተባለ የውሐ መጥለቅለቅ አደጋ በጎንደር ተከሰተ August 13, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/137537https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/65B4C559_2_dwdownload.mp3 DW : በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር ዞን የርብና ጉማራ ወንዞች ከገደፋቸው አልፈው በህብረተሰቡ ላይ ጉዳት ማድረሳቸውን ነዋሪዎች እና የአካባቢው አስተዳደር አስታወቀ።ነዋሪዎች እንደሚሉት በዞኑ በሊቦከምከም እና በፎገራ ወረዳዎች የሚገኙ 6 ቀበሌዎች በውኃ በመጥለቅለቃቸው የአካባቢው ህብረተሰብ የሚበላው አጥቷል። እስከ ዛሬ ታይቶ የማይታወቅ ነው […]

The constitution should be changed unconstitutionall

August 13, 2019 By  Shiferaw Abebe There has been much talk lately about the constitution – its contents, its applications, its defects, and the opportunity and the timing of making amendments to it. There are several reasons why the constitution attracts attention and criticisms. To start with the obvious, it was crafted to custom fit […]

ወደ ትግራይ የሚወስዱ መንገዶች ተዘግተዋል? ቢቢሲ/አማርኛ

የአማራ ክልልን በማቋረጥ ትግራይን ከአዲስ አበባ የሚያገናኘው መስመር ዝግ ነው፤ አልተዘጋም የሚለው መከራከሪያ ከሰሞኑ የመወያያ ርዕስ ሆኗል። የአማራ ክልል የመንገድና የትራንስፖርት ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ወዳጆን ጨምሮ የሚመለከታቸው የዞን ባለስልጣናት መንገዱ አልተዘጋም ሲሉ፤ የትግራይ ክልል ትራንስፖርት ቢሮ በበኩሉ በደህንነት ስጋት ምክንያት ህዝቡ አቅጣጫ ለመቀየር ተገዷል ይላል። •በኢትዮጵያ የመንጋ ፍትህ የሰው ህይወት እየቀጠፈ ነው •በደቡብ አፍሪካ እስር […]

“ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም የተቀላቀሉ ማኅበረሰባት ያሏቸው ወረዳዎች የተሻለ የዕውቀትና የልማት አቅም አላቸው።” – ዶ/ር ዮናታን ድንቁ

August 13, 2019 ዶ/ር ዮናታን ድንቁ፤ በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሐብት ተመራማሪ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በ709 ወረዳዎች ውስጥ የሚኖሩ ዝንቅ ጎሣዎችን አስመልክተው ነገዳዊ ዝንቅነት ለምጣኔ ሐብት ዕድገት ያለውን አስተዋጽዖዎች በኒውዝላንድ Otago ዩኒቨርሲቲ ዕጩ የ PhD ተማሪ ከሆነው ደረጀ ረጋሳ ጋር ምርምራቸውን አካሂደዋል። የምርምር ግኝታቸውንም “Ethnic Diversity and Local Economies” በሚል ርዕስ በጋራ ለህትመት አብቅተዋል። ዶ/ር ዮናታን ስለ ጥናታዊ ግኝታቸው ያስረዳሉ። https://youtu.be/k9rLW8sk_xQ

Ethiophobia – By Prof. Ayo Momina

December 18, 2006 ________________________________________ This is a response to an article written by the so-called Dr. Muhammed Shamsaddin Megalommatis entitled: “Avert an East African Islamic Terror volcano – break down fake Ethiopia.“* My objective is to illuminate on the heaps of stereotypes disseminated by anti-Ethiopian agents such as Shamsaddin who have disguised themselves as “Egyptologist, […]

The greatest confusion and deception of all time- duty-free or free trade policy cannot solve the complicated problems of African countries

August 12, 2019 By Fekadu Bekele (Ph D) 08. 2019 Human dignity is offended when persons are denied the opportunity to participate in their own development, when development “takes place over their heads” (Yuengert M. Andrew, What is “Sustainable Prosperity for all” in the Catholic Social Tradition? in: The True Wealth of Nations- Catholic Social […]