‹‹ትውልድ አይደናገር እኛም እንናገር›› ቅፅ 1 የመጽሃፍ ግምገማ

‹‹ትውልድ አይደናገር እኛም እንናገር›› ቅፅ 1 (አዲስ አበባ፣ አንድ ቤተሰብ፣ አብዮቱ እና ኢህአፓ (1877- 1970) አንዳርጋቸው ፅጌ) መፅሐፍ፡- ‹‹ትውልድ አይደናገር እኛም እንናገር›› ቅፅ 1 ደራሲ፡- አንዳርጋቸው ፅጌ) ገጽ፡-  644 ሃያሲ፡- ፀ/ትፂዮን ዘማርያም አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጊዜውን ስውቶ ያውም በእስራት ላይ እያለ የጻፈውን መጽሐፍ ሳነብ ደስ አለኝ፣ ደስ ያለኝም መጽሐፉ መጥፎ ነው ጥሩ ነው ከሚል ሳይሆን […]

ፍርድ ቤቱ በአ.ብ.ን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና በባልደራሱ ጸሀፊ ላይ ተጨማሪ 28 ቀናት አዘዘ!!! (ታምሩ ጽጌ)

2019-08-12 ፍርድ ቤቱ በአ.ብ.ን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና በባልደራሱ ጸሀፊ ላይ ተጨማሪ 28 ቀናት አዘዘ!!! ታምሩ ጽጌ * በዓቃቤ ሕጉና በሌሎች ተጠርጣዎች ላይ የተፈቀደው ዋስትና ታገደ * ሁሉም ይግባኝ ጠይቀዋል በሽብር ተግባር ወንጀል ተጠርጥረው ታስረው የሚገኙት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና የሥራ አስፈጻሚ አባል፣ እንዲሁም የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት (ባልደራስ) ጸሐፊ ላይ ፖሊስ የጠየቀው የ28 […]

ዶ/ር አብይ አሕመድ የኢትዬጵያ አንድነትን ያስቀጥሉ ይሆን??? (በታምሩ ገዳ – ህብር ራዲዬ)

2019-08-12 ዶ/ር አብይ አሕመድ የኢትዬጵያ አንድነትን ያስቀጥሉ ይሆን???ታምሩ ገዳ/ህብር ራዲዬ በኢትዬጵያ ውስጥ ባለፉት አንድ አመት ከስድስት ወራት ጀምሮ  የታዩት እና እይታዩ የሚገኙት የፖለቲካዊ፣ኢኮነሚያዊ እና ማህበራዊ ክንውኖች    እውንታዊ  ወይም አሉታዊ  ለውጦች ከአትዬጵያኖች አልፎ የባእዳኖችን ትኩረቶች ፣አግራሞት  እና ስጋቶችን ጭምር መሳባቸው  አልቀረም። በለንደን/እንግሊዝ ውስጥ በእየ ሶስት ወራት ለንባብ የሚበቃው    ኒው አፍሪካ (አዲሲቷ አፍሪካ) የተሰኘው መጽሔትም […]

የ“በለጠው” በለጠ ሞላ!!! (ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ)

2019-08-12 የ“በለጠው” በለጠ ሞላ!!!ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ሰሞኑን፣ የአንዳፍታ ዶትኮም አዘጋጅ ሥዩም ተሾመ፣ በአዲስ የአበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና ትምህርት ክፍል መምህር ከኾነው በለጠ ሞላ ጋራ፣ ከአደረገው ቃለ መጠይቅ ውስጥ ተነሥቼ በአንድ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ብቻ አስተያየቴን ለመሰንዘር እፈልጋለሁ፡፡ ጉዳዩ፣ የበለጠ ሞላን የምሁራዊ ልቅና ዕርከን ይመለከታል፡፡ በውይይቱ ላይ፣ የፕሮግራሙ አዘጋጅ፣ በለጠን፣ በውጤት የሚበልጡህ ኹለት ተማሪዎች እያሉ አንተ እንዴት […]

የOSA ነገር (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-08-12 የOSA ነገርአቻምየለህ ታምሩ አሜሪካ አገር የሚኖሩና «ምሁራን» ነን  በሚሉ አገር ለመመስረት የተደራጁ የኦሮሞ ብሔርተኞችና  በኦነግ ደጋፊ አሜሪካውያን ርዳታ የተቋቋመ አንድ ማኅበር አለ። ማኅበሩ  «የኦሮሞ የጥናት ማኅበር» ወይንም በእንግሊዝኛ አጠራሩ [Oromo Studies Association (OSA)] ይባላል። ብሔርተኞቹ ኦነጋውያን ማኅበሩን «የጥናት ማኅበር» ቢሉትም በኦሮሞ ጥናት ጥርሱን የነቀለው Brian Yates የተባለው የSt. Joseph University የታሪክ ፕሮፌሰር ግን «Invisible […]

የወደፊቷ እስላማዊት ኦሮሚያ ህልም፣ ራእይ፣ ዓርማና ምንጮቻቸው። (ዘመድኩን በቀለ)

2019-08-12 የወደፊቷ እስላማዊት ኦሮሚያ ህልም፣ ራእይ፣ ዓርማና ምንጮቻቸው።ዘመድኩን በቀለ እያቃጠሉን፣ ቤተ ክርስቲያንን እያወደሙ፣ ካህናትን እያረዱ፣ ሊያጠፉንና ሊውጡን እያሰፈሰፉ ስለ መቻቻል የምለፍፍበት አንጀትም የለኝ!!! * እንደነ አህመዲን ጀበል በቀጭን የፌስቡክ ትእዛዝ ከንቲባና ጠቅላይ ሚንስትር በአንድ ቀን በጉልበት እግር ሥር የሚያስደፋ ኦርቶዶክሳዊ ኃይል እሲከፈጠር ብቻዬንም ቢሆን እሪሪ እላለሁ። —• እስላማዊት ኢራቅ እና የኦህዴዷ ኦሮሚያችን።  ••• ኢትዮጵያ ለጥቁር ህዝቦች ነጻነት በር ከፋች […]

“…የእኛ ቆብ መድፋት ከንቱ ነው! የጌታን አደራ በልተናል!!! (ብጹአን ሊቃነ ጳጳሳት)

2019-08-12 “…የእኛ ቆብ መድፋት ከንቱ ነው! የጌታን  አደራ በልተናል!!!ብጹአን ሊቃነ ጳጳሳት* ለእምነታችን እና ለሀገራችን ዋጋ እንከፍላለን ህዝበ ክርስቲያኑና ሀገር ወዳድ የሌሎች ሃይማኖት ተከታዮችም ለሚወሰደው ርምጃ ከጎናቸው!!! ቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ ስብሰባ አካሄደ በቤተክርስቲያኗ ውድመትና ሀገሪቷ ያለችበት አቸጋሪ ሁኔታ በመጥቀስ “ለፓለቲካ ሲባል ቤተክርስቲያኗን ክደናል፤ህዝበ ክርስቲያኑን አስከፍተናል የአባቶቻችን፣ አደራ በልተናል….የሚሉና መሰል መረር ያሉሉ ቃላትን በመጠቀም ስሜታቸውን ገልጸዋል። ከውጭ […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እየተቃጠለች ነዉ ክርስቲያኖች እየታረዱ ነዉ አባቶቻችን በቃ ሲሉ እያስጠነቀቁ ነዉ

August 12, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96366 -የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እየተቃጠለች ነዉ::ክርስቲያኖች እየታረዱ ነዉ::አባቶቻችን በቃ ሲሉ እያስጠነቀቁ ነዉ ! -ክርስቲያኖች በኢትዮጵያ ሬዲዮ ሳይቀር ጠላት ናቸዉ እየተባለ እየተቀሰቀሰ ነዉ -መንግስትን በከባዱ ያስጠነቀቁት አባቶች ለመስ ዋዕትነት መዘጋጀታቸዉን በአጽንኦት አስጠንቅቀዋል -አባቶች እያስጠነቀቁ ነዉ:: ተዋህዶ ልክ እንደ ተኛ አንበሳ ነች::የተነሳች እንደሆነ ማንም ጠላት ከፊቷ አይቆምም:: ተዋህዶ ፈሪ አይደለችም:: የተዋህዶ ሀይሏ […]

The root causes of the incessant obsession by ethno nationalists and tribalists to dissolve Ethiopia

August 12, 2019 Source: https://welkait.com/?p=19923 The root causes of the incessant obsession by ethno nationalists and tribalists to dissolve Ethiopia Contact information: Girma Berhanu (Professor) Department of Education and Special Education University of Gothenburg Box 300, SE 405 30 Göteborg, Sweden E-mail: Girma.Berhanu@ped.gu.se The root causes of the incessant obsession by ethno nationalists and tribalists to […]

Raising the White Flag! The Power of Medemer and the “Disarming of the Ethiopia Opposition”?

August 12, 2019 By Prof. Alemayehu G. Mariam Is PM Abiy Ahmed winning the battle (of ideas) for hearts and minds? In an interview, a self-styled journalist-cum-former-regime official-turned-opposition activist and avowed opponent of Prime Minister Abiy Ahmed pointedly accused PM Abiy Ahmed of having vanquished his legion of opposition by persuading them to quaff a “special […]